የደን ሽፋናቸውን ማሳደግ አጀንዳቸው ያደረጉ አገሮች ሕዝባቸውን አስተባብረው በዘመቻ ችግኝ መትከልን ተያይዘውታል። በአንድ ቀን ውስጥ ብዙ ዛፎችን በመትከል ህንድ ቀዳሚውን ቦታ የያዘች ሲሆን፤ እ.ኤ.አ. በ2017 አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን በጎ ፈቃደኛ ዜጎቿን... Read more »
የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ በኢትዮጵያ ስራ ላይ ከዋለ ከአስራ ሰባት አመታት በላይ አስቆጥሯል። ይሁን እንጂ፤ አዋጁን አሁን ካለው ነባራዊ የኢኮኖሚ እድገት ደረጃ ጋር በማጣጣም የንግድን ስራና አስተዳደርን ቀልጣፋ ለማድረግ አመቺ አይደለም። በመሆኑም፤... Read more »
ኢኮኖሚ ከዛሬ አርባና ሃምሳ አመት በፊት ልጅነታቸውን ያሳለፉ ሰዎች ትዝታቸውን ሲያወሩ ኮሽም፣ ሾላ፣ ዋንዛ፣ አጋምና ቀጋ ብቻ ከመንደራቸው ከሚገኝ ዛፍ ላይ አውርደው የሚበሉት የፍራፍሬ አይነት ዛሬም በምናባቸው ትውስ እንደሚላቸው በየጨዋታቸው ብቅ ያደርጉታል።... Read more »
ሀገሪቱን ባለ ዘመናዊ ግብይት ያደረገ፣ አርሶ አደሩን ከደረቅ ቼክ እና ከደላላ የታደገም ነው፡፡ በዚህ ስራውም 11 አመታትን በስኬት ተጉዟል። ስራውን ሲጀምር ከነበረው ቁመና በአሁኑ ወቅት በሁሉም መስኩ በከፍተኛ ሁኔታ አድጓል-የኢትዮጵያ ምርት ገበያ፡፡... Read more »
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስ ቲክስ አገልግሎት ድርጅትን የመሠረቱት ድርጅቶች ሦስት ነበሩ፡፡ ከቀደምት መስራቾቹ መካከል በ1956 ዓ.ም የተመሠረተው የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ አክሲዮን ማኅበር እንዲሁም በ1960 ዓ.ም. የተመሠረተው የባህር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በቀደምትነት ይታወቃሉ።... Read more »
ኢትዮጵያ ከአለም ገበያ የውጭ ምንዛሪ ከምታገኝባቸው ዘርፎች መካከል የቡና ገበያ ቀዳሚው ነው። በአገሪቱ ከፍተኛ የቡና ምርት ቢኖርም፤ ከጥራትና ሌሎች የአቅርቦት ችግሮች ጋር በተያያዘ በሚፈለገው ደረጃ የአለም ገበያን ሰብሮ መግባት ሳይቻል ቆይቷል። በቅርቡ... Read more »
‹ጆንያ ያለ እህል አይቆምም› ይላል የሀገሬ ሰው፣ ምግብ ለሰው ልጅ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ሲገልጽ! አሁን አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ የኑሮ ዥንጉርጉር እንደሚያሳየን አንዳንዱ ምግብ ተርፎት በቆሻሻ መጣያ ውስጥ ሲደፋ፣ በቀን አንዴ እንኳን... Read more »
ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ህግ ላለፉት አስር አመታት አገልግሏል፡፡ ህጉን በተለያዩ ጊዜያት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ አማካኝነት ለማሻሻል ጥረት ተደርጓል፡፡ አሁንም ህጉ ዘመኑ ከሚፈልገውና በሀገሪቱ እየተካሄደ ካለው ለውጥ ጋር እንዲጣጣም ለማድረግ የሚያስችል ማሻሻያ እየተደረገበት ይገኛል፡፡... Read more »
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘው የመጀመ ሪያው ምዕራፍ በምስራቅ-ምዕራብ እንዲሁም በሰሜን-ደቡብ መስመር 31 ነጥብ 048 ኪሎ ሜትር እና የሁለቱ መስመር ባቡሮች በጋራ የሚጠቀሙባቸውን ሁለት ነጥብ 662... Read more »
መጋቢት እንደ ሌሎቹ ወሮች ታሪካዊ ወር ነው። መቼም ለምን ወይም በምን መባሉ አይቀርም። መጋቢትን በታሪክ ድርሳናት ሲታይ ቀዳማዊ ኃ/ ስላሴ ንጉሠ ነገሥት የተባሉበት፣ የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የመሠረት ድንጋይ የተቀመጠበት እና የአዲሲቷ ኢትዮጵያ... Read more »