በመደመር እሳቤ – ዕውቀት መር ኢኮኖሚን የመገንባት ትልም

 ከአስር ለዘለሉ ተከታታይ ዓመታት በሁለት አሃዝ እያደገ እንደነበር የተነገረለት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፤ በሚመራበት አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ቅኝት ጉዞው ከእድገቱ ባሻገር የራሱ ውስንነቶች እንዳሉበት በተለያየ መልኩ ሲነገር ይደመጣል። በቅርቡ ለንባብ የበቃው ‹‹መደመር›› የተሰኘው መጽሐፍም ይሄንኑ... Read more »

የቄራዎችን ህልውና ለመታደግ የተወሰደ ርምጃ

ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ቀጣይነት ያለው ባለሁለት አሀዝ ኢኮኖሚያዊ እድገት በማስመዝገብ ከአህጉረ አፍሪካ አልፎ የዓለም ማህበረሰብን እያስደመመች ትገኛለች። አገሪቱ እያስመዘገበች የሚገኘውን ቀጣይነት ያለው እድገት ለማረጋገጥ፤ የውጭ ምንዛሬ እጥረቷን ለመቅረፍ እና ያለባትን የውጭ... Read more »

“የግሉ ዘርፍ መጣብኝ ሳይሆን መጣልኝ የሚል አስተሳሰብ ማስረጽ ያስፈልጋል”- ዶክተር አንዳርጌ ታዬ

የምስራቅ አፍሪካ የፖሊሲ ምርምር ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር  ኢትዮጵያ ከደርግ መንግስት መገርሰስ በኋላ ነጻ ገበያ ስርዓት መከተል የጀመረች ቢሆንም የግሉ ዘርፍ በኢኮኖሚ ውስጥ ሊጫወት የሚገባውን ሚና አልተጫወተም፡፡ ለዚህም አንዱ ችግር በግሉ ዘርፍና በመንግስት... Read more »

ኢትዮጵያን ከኤሌክትሮኒክ ግብይት ጋር ለማስተዋወቅ

 የኤሌክትሮኒክ ግብይት (ኢ-ኮሜርስ)፣ ግብይትን በኢንተርኔት አማካኝነት ማካሄድ የሚያስችል አገልግሎት ነው። የንግድ ልውውጡ እጅ በእጅ በጥሬ ገንዘብ ሳይሆን ክፍያዎችን በኢንተርኔት አማካኝነት መለዋወጥን ምርጫው ያደርጋል። ግብይቱም በክሬዲት ካርድ፣ ወይም በዴቢት ካርድ ካልሆነም በኢንተርኔት ባንኪንግ... Read more »

ከእንስሳት ሃብት ተጠቃሚነትን የማሻሻል ጅማሮ

በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ግብርናው ቀዳሚ ብቻ ሳይሆን የኢኮኖሚው የጀርባ አጥንት ስለመሆኑ የዘርፉ ባለሙያዎችና ባለድርሻዎች ሲናገሩ ይደመጣል። ይህ ሲባል ግን ያለምክንያት አይደለም። አንድ ማሳያ እንኳን መጥቀስ ቢቻል፣ በኢትዮጵያ ከ80 በመቶ ያላነሰው ህዝብ ኑሮው... Read more »

ከ82 ሺህ በላይ ዜጎችን በመስኖ ልማት ተጠቃሚ የማድረግ ጉዞ

በአማራ ክልል አራት ነጥብ አራት ሚሊዮን ሄክታር የሚታረስ መሬት ሲገኝ ከዚህ ውስጥ አንድ ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ሄክታሩ በመስኖ መልማት የሚችል ነው። ይሁን እንጂ፤ እስካሁን የለማው ሁለት መቶ ሺህ አስራ ዘጠኝ ሄክታር ብቻ... Read more »

’’የባቡር አደጋው በመነሻ ጊዜ ውስጥ መድረሱ ሁሉንም አስደንግጧል‘ – ኢንጂነር ጥላሁን ሰርካ የኢትዮ ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስኪያጅ

የኢትዮ ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት የሃገሪቱን ወጪና ገቢ ንግድ ማቀላጠፍንና ከአዲስ አበባ ድሬዳዋ እንዲሁም ጂቡቲ የሚደረገውን የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ማሳደግን በዋናነት ታሳቢ በማድረግ የተገነባ ነው። ከጥር ወር 2010 ዓ.ም ጀምሮም አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።... Read more »

የበጋ መስኖ ልማት – ለግብርናው ምርታማነት

መንግሥት በዚህ ዓመት ከሚያከናውናቸው ዓበይት ተግባራት መካከል ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ተጠቃሽ ሲሆኑ፤ የሚጠበቀውን አገራዊ እድገት ከማረጋገጥ አኳያ ዓመቱ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራት በተጠናከረ ደረጃ የሚከናወኑበት እንደሚሆን፤ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ሰሞኑን የሕዝብ ተወካዮች እና... Read more »

የአገሪቱን የግንባታ ግብዓት አቅርቦት ሰንሰለት የሚያጠናክር መድረክ

አገራችን ባለፉት ዓመታት ፈጣን ዕድገት በማረጋገጥ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት በተደማሪነት የማፋጠን ምህዋር ውስጥ ገብታለች። ይህ መሰረታዊ እውነት እንደተጠበቀ ሆኖ፤ እጅግ ስኬታማና ዓለምን ካስደመመው የአገሪቱ የዕድገት ሂደት የሚመነጩና ቀጣይ የአገሪቱን ዕድገት ሊፈታተኑ ከሚችሉ... Read more »

የሰለጠነ አርሶአደርና የምርትና ምርታማነት ተዛምዶ

መንግስት አርሶ አደሩን ሁለት ሶስት ርምጃ በማሻገር ራሱንና ቤተሰቡን ከመመገብ ባለፈ ምርታማነቱን ማሳደግ አለበት፡፡ የተሻሻሉ ቴክኖሎጂዎችን እንዲላመድ በቅርበት እገዛና ድጋፍ እየሰጡ በማብቃት ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለሚደረገው ሽግግር የጎላ ሚና ያበረክታሉ፤ በዚህም ለብሔራዊ... Read more »