የውጭ ባለሀብቶች ለኢንቨስትመንት ዓይናቸውን ከሚያሳርፉባቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያአንዷ ናት፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተነቃቃ የመጣው ኢንቨስትመንት በሀገራችን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ላይ ጉልህ ሚና እየተጫወተ እንዳለ እሙን ነው፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በሀገራችን የተከሰተው አለመረጋጋት... Read more »
የኢትዮጵያ መንግስትና አሊባባ ግሩፕ በኤሌክትሮኒክስ የታገዘ አለም አቀፍ የንግድ ማእከል ለመገንባት ከሰሞኑ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። ማእከሉ ሲገነባ በኢትዮጵያ የሚገኙ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ወደተለያዩ ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ ግብይቶችን ሲፈፅሙ በቴክኖሎጂ የታገዘ የሎጀስቲክ አገልግሎትና... Read more »
ከማሳ ዝግጅት እስከ ግብዓት አቅርቦት፤ ከግብዓት አጠቃቀም እስከ ተስማሚ የዝናብ ሁኔታ የሚገለጸው የ2011/12 የአማራ ክልል የሰብል ልማት ስራ፤ ተገቢውን ግብዓት ተጠቅሞ በወቅቱ በመዝራት የአርሶአደሮች ትጋት የታየበት ነው፡፡ ይሄም በግል ማሳም ሆነ በኩታ... Read more »
የኑሮ ውድነት፣ የሸቀጥና የምርት ዋጋ እንዲሁም የቤት ኪራይ ንረት የሀገራችንን ህብረተሰብ እያማረረ ነው። እለት ከእለት እያሻቀበ ያለው የፍጆታ ምርቶች ዋጋ ጭማሪ ጫናው የሚበረታው ዝቅተኛ የኢኮኖሚ ደረጃ ላይ በሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ቢሆንም እንደ... Read more »
ባለፉት ጥቂት ዓመታት በነበረው የፀጥታ አለመረጋጋት ምክንያት በኢንቨስትመንቶች ጉዳት ከደረሰባቸው አካባቢዎች አንዱ የደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል አንዱ ነው። የክልሉ መንግሥት ጉዳት የደረሰባቸው ኢንቨስትመንቶች መልሰው እንዲያገግሙ እና አዳዲስ የሀገር ውስጥና የውጭ ኢንቨስተሮች... Read more »
ስድስት ሰዎችን በማካተት እ.ኤ.አ በ2016/17 የተጀመረውና በቁጠባና ኢንቨስትመንት ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ ጥናት በቅርቡ ተጠነቋል።ጥናቱ እ.ኤ.አ በ2010/11 አጠቃላይ ሀገራዊ ምርትን እንደመለኪያ በመውሰድ የአገሪቱ የቁጠባ መጠን 9 ነጥብ 5 ከመቶ መድረሱን አመላክቷል።እ.ኤ.አ በ2014/15... Read more »
በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ግብርና የማይተካ ሚናውን እየተጫወተ ይገኛል። በዘንድሮው የምርት ዘመንም እንደ አገር 406 ሚሊዮን ኩንታል ምርት የማግኘት እቅድ ተቀምጦ እየተሰራ ይገኛል። ለአገራዊ እቅድ መሳካት የአንበሳውን ድርሻ ከሚወጡ አካባቢዎች መካከል ደግሞ የኦሮሚያ... Read more »
ደብረብርሃን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ እየተስፋፋባቸው ከሚገኙ ቀዳሚ ከተሞች መካካል ትጠቀሳለች። ከተማዋ ለኢንቨስትመንት ያላትን እምቅ የተፈጥሮ ሀብትና ምቹ ሁኔታዎች በመጠቀም በርካታ ባለሀብቶችን በተለያዩ ዘርፎች በመሳብ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዋን በማቀላጠፍና የስራ እድል በመፍጠር ነዋሪዎቿን ተጠቃሚ ስታደርግ... Read more »
ኢትዮጵያ የስንዴ ምርት ወደ አገር ውስጥ ማስገባት የጀመረችው በ1954 ዓ.ም እንደሆነ ከግብርና ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ ምርቱን በአገር ውስጥ በስፋት በማምረት የስንዴን ፍላጎት ለማሟላት ቆላማ አካባቢዎችን ለመጠቀም የግብርና ሚኒስቴር እና ሌሎች የሚመለከታቸው... Read more »
ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ድርጊት ግብረ-ኃይል Financial Action Task Force፣ ውልደት እኤአ 1989 የቡድን ሰባት አባል አገራት ጉባኤ በፈረንሳይ ፓሪስ ሲካሄድ ነው፡፡ ምክንያቱ ደግሞ በወቅቱ ይስተዋል የነበረበውን በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት... Read more »