መላኩ ኤሮሴ ሀገራት በህዋ ያላቸው የሳተላይት ብዛት የጥንካሬያቸው እና የኢኮኖሚ አቅማቸው አመላካች ተደርጎ እየተወሰደ ነው። እንደ ከዚህ ቀደሙ የሀገራት ልዕለ ሀያልነት ማሳያ ከወታደራዊ አቅም ባሻገር በህዋ ያላቸው የሳተላይት ብዛት እየሆነ መጥቷል። ይህንንም... Read more »
ለምለም መንግሥቱ እንደዛሬ በሲሚንቶ ውጤት የቤት ግንባታ ሥራ ከመስፋፋቱ በፊት የሣር ጎጆ ቤት የተለመደ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው። በከተሞች ሳይቀር የሣር ቤቶች በሲሚንቶ ውጤት የተተኩት ቅርብ ከሚባል ጊዜ ወዲህ ነው። ሆኖም... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ በአማራ ብሄራዊ ክልል በርካታ የከበሩ፣ ለግንባታ፣ ለኢንዱስትሪና ጌጣ ጌጥ ስራ ግብዓት የሚውሉና የኢነርጂ ጥቅም የሚሰጡ ማዕድናት እንደሚገኙ በተለያዩ ግዜያት በተሰሩ ጥናቶች ተረጋግጧል። በክምችትና በጥቆማ ደረጃም 29 የሚሆኑና የሚታወቁ ማዕድናት በክልሉ... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ችግሮች ምክንያት በግዜው ካለመመረት፣ ካለመሰብሰብና ተጓጉዞ ለህብረተሰቡ ካለመቅረብ ጋር በተያያዘ ለምግብ ፍጆታ የሚውሉ ምርቶች አቅርቦት ችግር ሊያጋጥም ይችላል።በቅርቡ የተከሰተው የኮሮና ወረርሽኝም በአንድም ሆነ በሌላ ምክንያት በምርት አቅርቦት... Read more »
መላኩ ኤሮሴ የሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የሶስት ትላልቅ መንገዶች መገናኛ ነች። የወልቂጤ ሆሳዕና፣ የቡታጅራ ሆሳዕና እንዲሁም የወላይታ ሶዶ ሆሳዕና መንገዶች በሆሳዕና እምብርት ላይ ይገናኛሉ። ሶስቱ መንገዶች በመሃል ከተማ ላይ መገናኘታቸው ከተማዋ ለትራፊክ... Read more »
ፍሬህይወት አወቀ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚኖረው ህዝብ ብዛት ከሌሎች ከተሞች የላቀ እንደሆነ እማኝ ማቅረብ አያስፈልግም። በየመንገዱ እየተገፋፋ የሚተላለፈውና በየመንደሩ ያለው ነዋሪ ለዚህ ምስክር ነው። በነዋሪዎችዋ ብዛት መተንፈሻና መላወሻ ማጣቷ የሚነገርላት አዲስ... Read more »
አነስተኛ የብድርና ቁጠባ ተቋማት በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ብዙኃን የኅብረተሰብ ክፍሎች ዋነኛ መተዳደሪያቸው እየሆኑ ነው። ተቋማቱ የቁጠባና የብድር አገልግሎቶችን መስጠት ከጀመሩበት ከአስራ ዘጠኝ ሰማኒያዎቹ ዓመታት ወዲህ በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ከእጅ... Read more »
ለምለም መንግሥቱ ማልደው ከቤት ሲወጡ ብርዱ ጭብጥ ቢያደርግዎትም ጤናማ የሆነ ነፋሻ ንፁሕ አየር የሚስቡበት ሰዓት በመሆኑ ይመረጣል። ለዚህም ነው ፀሐይ ከመበርታቱ በፊት የጠዋት ጉልበት የሚፈለገው። በዚህ ረገድ ማልደው ከእንቅልፋቸው የሚነሱ ሰዎች በንጹሕ... Read more »
ወርቅነሽ ደምሰው በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሚጠበቅባቸውን ግዴታና ኃላፊነት በመወጣት ረገድ ያላቸው ሚና ከፍተኛ ነው። በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገር ልማትና ሰላም ጉዳይ የሚያደርጉት ተሳትፎ ከምንጊዜውም በላይ እየጨመረ መሆኑ ይነገራል። በዚህም... Read more »
ውብሸት ሰንደቁ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ትግበራ በሯን ልትከፍት እየተንደረደረች ነው፡፡ ወደተግባር ሲገባ ኢንዱስትሪዎች መንግሥትን እንዲህ ወይም እንዲያ ያድርግልኝ ማለት አይችሉም፤ የሚኖረው አማራጭ በጥራትና በዋጋ ተወዳድሮ ማሸነፍ ብቻ ነው፡፡ በኢትዮጵያ በውጭና... Read more »