ውብሸት ሰንደቁ የኅብረተሰቡን የፋይናንስ አገልግሎቶች ጥያቄ ለመመለስ የፋይናንስ ተቋማት ከፍተኛ ሚና አላቸው ። እነዚህ ተቋማት በቀጥታ ከሚሠሩት የብድር፣ የቁጠባ እና የፈንድ ፋይናንስ አገልግሎት ጎን ለጎን የኢንሹራንስ አገልግሎቶችንም በመስጠት ይታወቃሉ ።ከዚህ ውስጥ አንዱ... Read more »
ውብሸት ሰንደቁ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች እንደ የአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ የሚያማልሉ የተፈጥሮ ፀጋዎች ቢኖሩም ከሀገር ውስጥ ባለሀብቶችም ሆነ ከውጭ ባለሀብቶች መነሻውን ያደረገ ኢንቨስትመንት ሊሳብ የሚችለው ሰላምና ፀጥታ ሲረጋገጥ ነው። ባለሀብቶች በአንድ ዘርፍ ሀብታቸውን... Read more »
ተመራማሪዎች በስነ-ፈለክ ምርምር ውስጥ የመጀመሪያ የሆነ ጁፒተርን የሚመስል ደመና አልባ ፕላኔት ማግኘታቸውን አስታወቁ። ግኝቱ በዚህ ወር አስትሮ ፊዚካል ጆርናል Astrophysical Journal Letters ላይ የታተመ መሆኑም The Harvard Gazette አስነብቧል። ስለ ፕላኔቱ ለመጀመሪያ... Read more »
የዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ለማሳካት የዲጂታል ክህሎትን ማሳደግ ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ለፌዴራል የመንግስት ሰራተኞች ሲሰጥ የነበረው የ ‹‹መሰረታዊ የዲታላይዜሽን አቅም ግንባታ›› ስልጠና ተጠናቅቋል። ስልጠናው ሲሰጥ የቆየው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ... Read more »
ታምራት ተስፋዬ በቴክኖሎጂው የ21 ክፍለ ዘመን የሰው ልጅ በእለት ተእለት ህይወት ለሚገጥሙት ውስንነቶች መፍትሄ ከማበጀት አልፎ ቀጣዩን ገምቶ እየሰራ ነው። ለዚህ ደግሞ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ወይንም ሰው ሰራሽ አስተውሎት ዋነኛ መፍትሄው አድርጓል። አርቲፊሻል... Read more »
ለምለም መንግሥቱ ግንባታ (ኮንስትራክሽን) የማያቋርጥ ዕድገት ውስጥ ያለ በባህል ጀምሮ በሳይንሳዊ መንገድ የዳበረና እየዳበረ የሚገኝ የሰው ልጅ ጥበብ ውጤት ነው። የመጀመሪያው ግንባታ የሚባለውም በጥንታዊ የጋርዮሽ ሥርዓተ ማህበር የሰው ልጅ ለመጠለያነት የተጠቀማቸው ጎጆዎች... Read more »
ውብሸት ሰንደቁ በኢትዮጵያዊ ተቀምሮ የተቀመመ ኬሚካል አልባ የፅዳት ምርትን የሚያመርት እንዲሁም ለመጸዳጃ ቤቶች መጥፎ ሽታ ማጥፊያ አምርቶ የሚያቀርብ ሀገር በቀል ኢንተርፕራይዝ ጋር በቀጭኑ ሽቦ ተገኝተናል።አማራ ክልል፤ ባህር ዳር ዙሪያ አዴት 03 ቀበሌ... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ ከኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት የተገኙ መረጃዎች እንደሚያሳዩት እስከ 7 ሺ የሚደርሱ ትላልቅ የእፅዋት ዝርያዎች የሚገኙ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 12 ከመቶ ወይም 840 የሚሆኑት በኢትዮጵያ ብቻ ይገኛሉ:: የተፈጥሮ ደኖች ከማህበራዊ ፣ኢኮኖሚያዊና... Read more »
ታምራት ተስፋዬ አገሮች እዚህ ደረጃ የደረሱት ልዩ ችሎታና ተሰጥኦ ያላቸውን ዜጎች በባትሪ ፈልገው በማደንና የመጠቀም ስትራቴጂ ስለተከተሉ እንደሆነ ይታመናል። ኢትዮጵያ በአንጻሩ ልዩ ችሎታና ተሰጥኦ ያላቸውን ልጆች ሀብታም ብትሆንም ስጦታዎቿን መጠቀም ሳትችል ዓመታትን... Read more »
ፍሬህይወት አወቀ ኦሮሚያ ክልል ሰፊ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ሰፋፊ መሠረተ ልማቶችም የሚጠይቅ እንደሆነ ይታመናል። ክልሉ በዘንድሮ ዓመት የተለያዩ መሠረተ ልማቶችን እያስፋፋ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ ይገኛል። ካለፈው ጊዜ በተሻለ በዘንድሮው ዓመት የተለያዩ... Read more »