የኮረሪማ ገበያ ገቢን ለማሳደግ

ኢትዮጵያ 14 የቅመማ ቅመም ዓይነቶችን ታመርታለች። ሰባቱ ደግሞ በየዓመቱ በቋሚነት ወደ ውጭ የምትልካቸው በውጭው ገበያም እጅግ ተፈላጊ መሆናቸውን ከኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የገበያ መረጃና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል። በተለይ እርድና ኮረሪማ... Read more »

ሕገ ወጥ ተግባር የፈተነው ማዕድን ወጪ ንግድ

በአማራ ክልል በርካታ የከበሩና ከፊል የከበሩ የማዕድን ሀብቶች የሚገኙ ቢሆንም ለውጪ ገበያ የሚቀርቡት ግን በአብዛኛው ወርቅና ኦፓል ናቸው። ወርቅ በብሄራዊ ባንክ በኩል ለውጪ ገበያ ሲቀርብ ኦፓል ደግሞ በህጋዊ ላኪዎች በኩል በማዕድንና ነዳጅ... Read more »

ዐሻራን ከመሰነድ ባለፈም አንዱ የቱሪዝም መስህብ

መረጃ በማቀበል ብቻ አልተገደበም። በማሳወቅ፣ በማስተማር፣ በማዝናናት፤ አለፍ ሲል ደግሞ የቅርቡንም የሩቁንም ታሪክ ለትውልድ በማሸጋገር ሚናውን በመወጣት ላይ ይገኛል። በአማርኛ ቋንቋ የመጀመሪያው ጋዜጣ ሲታተም የነበረው ሥያሜና የአሁኑ መጠሪያው አንድ አልነበረም። ዕለታዊ ጋዜጣ... Read more »

ጣና በለስ ቁጥር አንድ – ከአፈጻፀም ችግር ማሳያነት ወደ ምርታማነት

በሀገራችን የፕሮጀክት አፈጻፀም ችግር ማሳያ ተደርገው ሲነሱ ከቆዩ ሜጋ ፕሮጀክቶች መካከል ጣና በለስ የስኳር ፕሮጀክት ተጠቃሽ ነው፡፡ በመጀመሪያው እድገትና ትራንስፎርሜሽን ዘመን ግንባታቸው ከተጀመሩት አሥር ስኳር ፕሮጀክቶች አንዱ ነው፡፡ ከስምንት ዓመታት በፊት በአጠቃላይ... Read more »

ዘርፈ ብዙ አማራጮችን ለመኖሪያ ቤት

ለሰው ልጅ መሰረታዊ ፍላጎት ከሆኑት ከምግብ፣ ከመጠጥ፣ ከልብስ በተጨማሪ ፈታኝ የሚሆነው የመኖሪያ ቤት ነው። መኖሪያ ቤት ለሰው ልጆች መሰረታዊ ከሚባሉት መካከል ዋነኛው በመሆኑ ነው ኢትዮጵያውያን ልዩ ትኩረትና ቅድሚያ የሚሰጡት። መኖሪያ ቤት ከክልል... Read more »

ሀገራዊ በጀትና ወቅታዊ ሁኔታ

የሚኒስትሮች ምክርቤት የ2014 በጀት አመት የፌዴራል መንግሥት ረቂቅ በጀት 561 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል:: ምክርቤቱ ባካሄደው 97ኛ መደበኛ ሥብሰባው ለበጀት ዝግጅቱ ታሳቢ የተደረጉ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታዎች ተለዋዋጭነት እንደተጠበቀ... Read more »

ለንግድ ስርዓቱ ፍትሃዊነት ተስፋ የተጣለበት ቴክኖሎጂ

በአዲስ አበባም ሆነ በመላ ሀገሪቱ ለሚስታዋለው የዋጋ ግሽበት መንስኤ ምክንያቶች አንዱ የገበያ መረጃ እጥረት መሆኑን በተለያዩ ጊዜያት የተሰሩ ጥናቶች ያሳያሉ:: ሸማቹ ስለ ገበያ ሁኔታ በቂ መረጃ ስለማይኖረው ነጋዴዎች የሚጠሩትን ዋጋ ከፍሎ የመግዛት... Read more »

የማዕከሉ ሚና- ከሥራ ፈጣሪነት ባለፈ ለዘላቂነት

ኢትዮጵያ ውስጥ የሥራን ቀለም ሳያማርጡ፣ ለክብደትና ለቅለቱ ልዩነትን ሳያስቀምጡ ያሰቡትን ሆነው የፈለጉትን ለመኖር፤ ጉልበትና እውቀትን ከውስን የገንዘብ አቅም ጋር አቀናጅተው ራአያችውን ለማሳካት ቀን ከሌሊት ሰርተው፣ የላብና ወዛቸውን ፍሬ የሚያጭዱ በርካታ ጀግኖች አሉ::... Read more »

የግብርና ግብዓት አቅርቦትና ልዩ ትኩረት ያገኘው የትግራይ ክልል

ግብርና ሚኒስቴር ቀድሞ መገኘት አይከፋም የሚለውን መርህ በመከተል ለ2013-2014 የምርት ዘመን ዝግጅቱን የጀመረው የ2012-2013 ዓ.ም ምርት ተሰብስቦ ጎተራ እንደገባ መሆኑን ያስታውሳል :: እያደገ የመጣውን የአርሶ አደሩንና ከፊል አርሶ አደሩን የግብአት ፍላጎት ለማሟላትም... Read more »

አረንጓዴ የአመራረት ሂደትና አምራች ኢንደስትሪዎች

በአንድ በኩል ኢንደስትሪ እንዲስፋፋ፣ በሌላ በኩል ደግሞ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ ትኩረት እንዲሰጠው ይፈለጋል:: ሁለቱን እንዴት አጣጥሞ ማስኬድ ይቻላል? በኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብአቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢኒስቲትዩት የአካባቢ ጥበቃ ሙያ ደህንነትና ኢነርጂ ዳይሬክተር አቶ ዳዊት... Read more »