በአሁኑ ወቅት በምጣኔ ሀብታቸውና በፖለቲካ ተፅዕኗቸው የዓለም ኃያላን የሆኑት ሀገራት የሀገር ውስጥ ባለሀብቶቻቸውን በመደገፍ ረገድ በርካታ ተግባራትን አከናውነዋል። እነዚህ ሀገራት ባለሀብቶቻቸውን በማገዝና በመጠበቅ ያከናወኑት ተግባር የአምራችነት አቅማቸውን አሳድጎ የምጣኔ ሀብት እድገታቸው ዘላቂ... Read more »
በተለያዩ ምክንያቶች እየተስተዋለ ያለውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት መንግሥት አማራጮችን እየወሰደ ይገኛል። ከእነዚህ አማራጮች መካከል ምግብና ምግብ ነክ ምርቶችን በህብረት ሥራ ኤጀንሲ፣ በንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን፣ በኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት እና በሸማቾች ህብረት ሥራ... Read more »
መነሻውን መካከለኛው አሜሪካ ያደረገው መጤ ተምች እ.ኤአ 2016 ላይ አፍሪካ መድረሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ተምቹ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በኩል ገብቶ በስድስት ወራት ውስጥ መላ ሃገሪቱን ማዳረሱ ይታወሳል። ተምቹ በተለይም... Read more »
በኢትዮጵያ የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ አበረታች ለውጦች እየተመዘገበ መሆኑን የሚያመላክቱ ተጨባጭ መረጃዎች እያየን ነው። በተለይ በመንግስት በኩል በቱሪዝም በመዳረሻ ልማት እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት የዘርፉን መጪ ተስፋ የተሻለ እንደሚያደርጉ ታምኖባቸዋል። የቱሪዝም ዘርፉ ፖሊሲ ማሻሻያ... Read more »
የኮንስትራክሽን ዘርፉ ለኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛ ድርሻ እንዳለው መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ዘርፉ ከዓለም የሰራተኛ ኃይል ሰባት በመቶ ያህሉንም ይይዛል። ይህ ዘርፍ ከስራ ጋር በተያያዘ በሚከሰቱ አደጋዎችም ዘርፉ ይጠቀሳል፡፡ መረጃዎች እንደጠቆሙት፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከስራ... Read more »
ወጣት አዳነ ሹሜ ትውልዱም ሆነ እድገቱ በጉራጌ ዞን እንድብር ከተማ ልዩ ስሙ የሰሚ በተባለ ቦታ ነው:: ከልጅነቱ ጀምሮ የጤና ባለሙያ የመሆን ህልም ነበረው፤ ይህን የተረዱት ወላጆቹም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ ወደ አዲስ... Read more »
ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ ላለፉት ስድስት ዓመታት የሰላምን በረከት እያጣጣመ የሚገኘው የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት፤ የዘመናት የልማት ቁጭቱን ለመወጣት ምቹ ሁኔታ እንደተፈጠረለት በሁሉም ዘርፍ የተሠሩት የልማት ሥራዎቹ ማሳያዎች ናቸው:: ክልሉ በግብርና ዘርፍ በተለይም... Read more »
መንግሥት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በአሁን ወቅት አምራች ኢንደስትሪዎችን በማበረታታት ተኪ ምርቶች በአገር ውስጥ እንዲመረቱ ትርጉም ያለው ሥራ እየሰራ ነው። በመሆኑም በአምራች ኢንደስትሪው ዘርፍ ተስፋ ሰጪ ጅምሮች እየታየ ነው። ‹‹የአገሩን ሰርዶ በአገሩ በሬ››... Read more »
ኦሮሚያ ክልል ምቹ የአየር ፀባይና የተፈጥሮ ፀጋ ካላቸው የሀገሪቱ አካባቢዎች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ነው፡፡ ይህም ምቹ ሁኔታ ለተለያዩ እንስሳት ዝርያዎች እርባታ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው ይታመናል፡፡ በክልሉ በአሁኑ ወቅት 25 ነጥብ 5 ሚሊዮን... Read more »
በመዲናዋ በቅርቡ የግንባታ ሥራው ተጀምሮ በፍጥነት እየተጠናቀቀ ለአገልግሎት ክፍት እየሆነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ለመዲናዋ ልዩ ውበትን እያላበሳት ነው። በተለይ በምሽት የከተማዋ ውበት እውነትም አዲስ የሚያሰኝ አዲስ ገፅታን አላብሷታል። አዲስ የሥራ ባህልን በሳምንት... Read more »