የባለሞያ እጥረት የፈተነው የማዕድን ሃብት

የቀድሞው ቤንች ማጂ ዞን በከፍተኛ የማዕድን ሃብት ክምችቱ ይታወቃል፡፡ ዞኑ ምዕራብ ኦሞና ቤንች ሸካ ዞን ተብሎ ከተከፈለ ወዲህ በተለይ አዲሱ የቤንች ሸካ ዞን የተፈጥሮ ሀብቱ አሁንም እንዳለ ነው ፡፡ ወርቅን ጨምሮ በርካታ... Read more »

ርብርብ የሚያሻው የመገጭ ግድብ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ እየተገነበ ያለው የመገጭ ግድብ ግንባታ የተጀመረው በ2005 ዓ.ም ነበር። የግድቡ ውሃ ለመስኖና ለንጹህ መጠጥ ውሃ አገልግሎት ለማዋል ነው ግንባታው የተጀመረው። ግድቡ 185 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ ውሃ... Read more »

የመኖሪያ ቤት የዕጣ ዕድለኞች ስሜት

ፍሬህይወት አወቀ በአገሪቱ እየተስፋፉና ተፈላጊነታቸው እየጨመረ ከመጡ ከተሞች መካከል ሀዋሳ ከተማ አንዷ ናት። ሀዋሳ የቱሪስት መስዕብ እንደመሆኗ በርካቶች ለመዝናናት ይመርጧታል። ከመዝናናት ባለፈ ብዙዎች ለመኖሪያነት ምቹ ከተማ ስለመሆኗም ይመሰክራሉ። በአካባቢዋ ያሉ ነዋሪዎቿን ጨምሮ... Read more »

ምርጫ እና ኢንቨስትመንት

ዴሞክራሲ በሰፈነበት አገር ሕዝብ መብቱ መከበሩን የሚያረጋግጥበት ዓይነተኛ ዘዴ ሕጋዊ ምርጫ ነው። ሁነቱም የሕዝብን ፍላጎት መጠየቂያ ነፃ የሆነ የዴሞክራሲ መንገድ እንጂ የመርሃ ግብር ማሟያ አይደለም:: ነፃ፣ ግልፅ እና ፍትሃዊ ምርጫ እንዲካሄድም በውድድሩ... Read more »

የግንባታ ግብዓቶች እጥረትና የባለሀብቱ ምላሽ

ራስወርቅ ሙሉጌታ በኢትዮጵያ ከፍተኛ እድገት እያስመዘገበ የመጣው የኮንስትራክሽን ዘርፍ ባለፉት ጥቂት አመታት ከግንባታ ግብዓት እቃዎች በተለይም የሲሚንቶና የአርማታ ብረት እጥረትና የዋጋ ንረት ዘርፉን በሚጠበቀው ደረጃ እንዳይንቀሳቀስ አድርጎታል። ይህንንም ተከትሎ በርካታ በዝቅተኛ የኑሮ... Read more »

ወደምርት ያልተሸጋገረው የኢንዱስትሪ ማዕድን

አስናቀ ፀጋዬ ከአዲስ አበባ በደቡብ ምእራብ 500 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ከሚገኙ ዞኖች ውስጥ አንዱ ነው። በደቡብ የጋሞ ጎፋ ዞን፣ በምእራብ የኮንታ ልዩ ወረዳ፣ በሰሜን የጎጀብ ወንዝ፣... Read more »

የመርካቶ ሰባተኛ ቆጥ ቤቶችና ገመናቸው

ሰላማዊት ውቤ ቤት መጠለያም ገመና መሸፈኛ ነው። ቤትና መቃብር ለብቻ የሚባለውም ለዚሁ ነው። ባልና ሚስት፣ልጆች፤ ጎጆው እየደረጀ ሲመጣም የቅርብ ዝምድና ያላቸው የቤት ሠራተኞች አባል ይሆናሉ፡፡ሆኖም የዚህ ዓይነቱ ቤተሰብ የሚመሰረትበት መኖሪያ ጎጆ አቅርቦት... Read more »

የ”አፍረን መሊቅ” የገንዘብ ብድርና ቁጠባ ማህበራት ተሞክሮ

ለምለም መንግሥቱ ወይዘሮ ቢልጮ አህመድ በስልጤ ዞን ዳሎቻ ወረዳ ነዋሪ ናቸው።በዕድሜ ጠና ያሉ ቢሆኑም ላለፉት 12 ዓመታት የአካባቢያቸውን ሴቶች በገንዘብ ቁጠባ በማስተባበር መርተዋል።የአካባቢው ሴቶች የገንዘብ ቁጠባውን ሲጀምሩ የባንክ ሂሳብ ደብተር ከፍተውና የሂሳብ... Read more »

በከተሞች የምግብ ዋስትና ፕሮግራም አካባቢን የማስዋብ ሥራ

ለምለም መንግሥቱ  አዲስ አበባ ከተማ ስያሜዋን ያገኘችው በአንዲት ውብ ተክል የተነሳ መሆኑን የታሪክ ድርሳናት ይገልጻሉ። ስያሜውንም የሰጧት እቴጌ ጣይቱ ሲሆኑ፣ እቴጌዋ በአሁኑ ጊዜ ለብዙ የከተማዋ ነዋሪዎችና እንግዶች አገልግሎት በመስጠት ላይ በሚገኘው ፍልውሃ... Read more »

ጥናት ያላየው የማዕድን ሀብት

አስናቀ ፀጋዬ የከበሩ ማዕድናትን ጨምሮ ሌሎች ለግንባታና ለኢንዱስትሪ ግብአትነት የሚውሉ ማዕድናት በስፋት እንደሚገኙበት ይነገራል። የኮንስትራክሽን ማዕድናት በተለይ ደግሞ ጥቁር ድንጋይ በሁሉም አካባቢዎች ላይ አቅፎ መያዙ በዚህ የማዕድን ሃብት የታደለ አሰኝቶታል። በጥቂቱም ቢሆን... Read more »