ኤች አይ ቪ/ኤድስን በመከላከል ረገድ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ሚና

ኤች አይ ቪን መከላከል የሁሉም ባለድርሻ አካላት እገዛ ያስፈልጋል፤ በዚህ ረገድ በተለይ የኪነጥበብ ባለሙያዎች፣ የኪነት ሰዎች እና የእምነት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው። ሰሞኑን በካፒታል ሆቴል ኤች አይ ቪ /ኤድስ እያስከተለ ባለው ሀገራዊ... Read more »

የ«ሩሲያ ትቀጣ» ግፊት በርትቷል

የአበረታች ቅመም ተጠቃሚነት በአሁኑ ወቅት የስፖርቱ ዓለም በተለይም የአትሌቲክስ ስፖርት ስጋት መሆኑ ይታወቃል። ሩሲያዊያን አትሌቶች ደግሞ በዚህ ችግር ቅድሚያ ተጠቃሽ እንደመሆናቸው በተለያዩ ጊዜያት እርምጃዎች ሲወሰዱባቸው ቆይቷል። ሃገሪቷም እኤአ ከ2016ቱ የሪዮ ኦሊምፒክን ጨምሮ... Read more »

አንድ ሁለት ስለ ገና ጨዋታ

የባህል ስፖርት ለሰው ልጅ ከአኗኗር ዘይቤ አንፃር በየአካባቢው የሚያከናውናቸው ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ አንዱ ነው። ባህል የአንድ ህብረተሰብ ልዩ ልዩ ማህበራዊ መተዳደሪያ ሥርዓቶችን፤ የኀዘንና የደስታ ስሜት መገለጫ የሆኑ ልዩ ልዩ ስነ ቃሎች፣ ጭፈራዎች... Read more »

ከጥጡ የጥጥ ፍሬን

ስልጣን ምንድነው? ስልጣን ነዋ!  እንዴት  አይነት ጥያቄ ነው? ስልጣን ምንድነው  ማለቴ ድሮ አንድ ሰው ስልጣን አገኘ ከተባለ በቃ የሚኮራው  እሱ ብቻ አይደለም፤  ቤተሰቡ፣ ዘመድ አዝማድ ጓደኛም  አካባቢው ሁሉ ነው። እከሌን እከሊትን አውቃታለሁ/አውቀዋለሁ/... Read more »

‹‹ለእኔ ኢትዮጵያዊነት ሌላ፤ ኦሮሞነት ደግሞ ሌላ ነው››-  አቶ ቡልቻ ደመቅሳ

በኢትዮጵያ ፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ጉልህ ስፍራ ካላቸው ሰዎች መካከል የምጣኔ ሀብት ባለሙያው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ይጠቀሳሉ፡፡ በአጼኃይለ ስላሴ ዘመነ መንግሥት የገንዘብ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር እንዲሁም የዓለም ባንክ የአፍሪካ ተወካይ በመሆን ሰርተዋል።በተባበሩት መንግሥታት... Read more »

«ሜዳና ፈረሱ…» ያሳየን እውነት

አንዲት ትንሽ ልጅ በእጇ ይዛው የቆየችው አንድ ብር ጠፋባት አሉ። አንድ ብር የወረቀት በነበረበት ጊዜ እንኳን አያስቸግርም ነበር፤ የሳንቲሙ ግን መጥፊያው ብዙ ነው። ታድያ እንባ አውጥታ ስለአንድ ብሯ መጥፋት ስታለቅስ የተመለከተ ሰው... Read more »

ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ ቀድሞ የጨዋታ ፍልስፍናው

ኦሌገነር ሶልሻየር እ.ኤ.አ የካቲት 26ቀን1973 በኖርዌይ ክሪስቲያንሰንድ በተባለ ቦታ ተወለደ። ኳስን ህይወቱ በማድረግ እ.ኤ.አ ከ1980 እስከ 1990 በክሎስኔገን ታዳጊ ክለብ ውስጥ መጫወት ችሏል።እ.ኤ.አ በ1990 ወደ ዋናው ክለብ በማደግ 109 ጨዋታዎችን በመጫወት 115... Read more »

በአገር አቀፍ ደረጃ የ5 ኪሎ ሜትር እርምጃ ውድድር ሊካሄድ ነው

ጥር 5 ቀን 2011ዓ.ም ‹‹ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች በህብረተሰቡ ሰፊ ተሳትፎ ለላቀ ውጤታማነት›› በሚል መሪ ቃል በሁሉም የክልል ከተሞች የ5 ኪሎ ሜትር እርምጃ ውድድር እንደሚካሄድ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ። የስፖርት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ... Read more »

ለአትሌቲክስ ስፖርት ተስፋ የሆነው የአየር ብክለት መለኪያ መሳሪያ

የዓለም አቀፍ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር (IAAF) ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን የአየር ብክለት መለኪያ መሣሪያ (Air Quality Detector Device) በአዲስ አበባ ስታዲየም ውስጥ ጥቅምት ወር 2011ዓ.ም መግጠሙ ይታወቃል፡፡ በወቅቱም... Read more »

የገና በዓል ቃል ግጥሞች – በመርሐቤቴ

የመርሐቤቴ ህዝብ የሚታወቅባቸው የተለያዩ ባህላዊ ስርዓቶችና ወጐች አሉት፡፡ እነዚህም ልማዶች ጥንት የነበሩ፣ አሻራቸው ሣይጠፋ ዛሬም ያሉ ናቸው፡፡ በተለይም በክብረ በዓላት የሚከወኑ የመርሐቤቴ ወረዳ ቃል ግጥሞች ማህበረሰቡ መጥፎ የሚለውን ምግባር በመንቀፍ መልካም የሚለውን... Read more »