የፌዴራል ሥርዓት በአንድ አገር ውስጥ ያልተማከለ አስተዳደርን በመስፈንና አምባ ገነንነትን በማስወገድ ረገድ ትልቅ ሚና ያለው ስርዓት ስለመሆኑ በሰፊው ይነገራል፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ የተለያየ ማንነት ባላቸው አገራት ደግሞ ሕዝቦች ራሳቸውን በራሳቸው እንዲያስተዳድሩና የስልጣን... Read more »
በዛሬው የእሁድ ገፅ የስፖርት ዓምዳችን አፍሪካ ውስጥ በቀዳሚነት መነጋገሪያ ስለሆኑ የሳምንቱ የእግር ኳስ ዜናዎች ዳሰሳ ለማድረግ ወደናል። በተለይ በዚህ ሳምንት በዋናነት ከእግር ኳሳዊ አጀንዳዎች መካከል የብዙኃኑን ቀልብ ይዞ የነበረው የቀድሞው የሰንደርላንድ ተከላካይ... Read more »
አሌክሳንደር ጎልዲንስኪ ይባላል፤ ነዋሪነቱ አሜሪካ ኒው ጀርዚ በተባለች ከተማ ነው፡፡ ታድያ በቀደም ምን እንዳሳሰበው አይታወቅም አንድ ተንኮል ያስባል፡፡ ይህን ተንኮሉንና አስከትሎ ያመጣበትን መዘዝ የዘገበው ደግሞ ዩፒአይ የተሰኘ ድረገጽ ነው፡፡ የሆነው እንዲህ ነው፤... Read more »
ኢትዮጵያውያን በምን እንታወቃለን የተባለ እንደሆነ ከዓለም እንደቀደመ በምናምነው ስልጣኔ ብቻ አይደለም፡፡ የእኛ በሆኑ ሰዋዊ ሀብቶችም ጭምር ነው፡፡ ለምሳሌ ትህትና፣ ለሰብአዊ ፍጡር የሚሰጥ አክብሮት፣ በማንነት ኩራትና ክብር እንዲሁም ታዛዥነት የኢትዮጵያዊ መገለጫዎች ሆነው ይጠቀሳሉ፡፡... Read more »
ከጥር 19 እስከ 20 /2011 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ሄልዝ ኢንቴርናሽናል ሆቴል በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ከአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት... Read more »
የአንድ አገር ስፖርት ውጤት ቀጣይነት እንዲኖረው በታዳጊና ወጣት ስፖርተኞች ላይ መስራት ግዴታ ነው። በተለያዩ ስፖርቶች ውጤታማ የሆኑ አገራት ስምና ዝናቸውን ይዘው መዝለቅ የቻሉትም በታዳጊና ወጣቶች ላይ ትኩረት አድርገው በመስራታቸው ነው። ኢትዮጵያ በተለይም... Read more »
ከሰሞኑ የመዲናችን ወሬዎች መካከል ሁለቱ ጆሮዬንም ቀልቤንም ስበውት ሰነበቱ። በእርግጥ ጉዳዮቹ «ብለነው ብለነው የተውነውን ነገር…» የሚያሰኙ ናቸው። እንደው ለማስታወስና የኔን ምልከታ ለማስቀመጥ ብቻ ነው። የመጀመሪያው «የሆድ ነገር ሆድ ይቆርጣል» እንዲሉ የእንጀራ ጉዳይ... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ትናንት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመቅረብ በለውጡ ሂደት ዙሪያ ባለፉት 300 ቀናት ስለተከናወኑት አበይት ተግባራት ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተነሱት ጥያቄዎች ዙሪያ... Read more »
ሰሞኑን አንጻራዊ ሰላም ያገኘችው የድሬዳዋ ከተማ ከጥምቀት በዓል አከባበር ጋር ተያይዞ በተነሳው ግጭት ለቀናት ስትታመስ ቆያታለች፡፡ በዚያ ሰሞንም መንገዶች ተዘግተው፣ አንዳንድ ሱቆችም አገልግሎት መስጠት አቁመው ታይተዋል፡፡ በከተማዋ ስለሚታየው የመልካም አስተዳደር ችግር፣ ስለ... Read more »
ጃፓናዊዎቹ አኪያማ እና አካጊ ለረጅም ዘመናት በትዳር ተጣምረው የቆዩና መልካም ስነምግባር መለያቸው የሆኑ ጥንድ አዛውንቶች ናቸው። እ.ኤ.አ በ2005 እኒህን ጥንዶች መነገጋሪያ የሆኑትና የመገናኛ ብዙሃን አጀንዳ ለመሆን የበቁት ከበርድ ፍሉ ጋር በተያያዘ ጉዳይ... Read more »