በህግ አምላክ! እግር ኳሱ ሰክሯል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአገሪቱ የእግር ኳስ ደረጃ ነጸብራቅ ነው። በአገሪቱ የእግር ኳስ ጉዞ ላይ ዋናውን ድርሻ መያዙ ይነሳል። ለእግር ኳሱ መውደቅም ሆነ መነሳት ትልቅ ሚና አለው። አገሪቱ በእግር ኳሱ ለሚኖራት ተራማጅ ውጤት... Read more »

10ኛው የፊፋ ክፍለ አህጉራዊ የልማት ቢሮ በአዲስ አበባ

የእግር ኳሱ የበላይ አስተዳዳሪ የሆነው የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር ፊፋ የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ እግር ኳስ ክፍለ አህጉራዊ የልማት ቢሮ ከትናንት በስቲያ በአዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ አስመርቋል። የፊፋው ፕሬዚዳንት ጂያን ኢንፋንቲኖ በዚሁ... Read more »

ድዲዬር ድሮግባም ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ተገናኙ

በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ቢዝነስ ጤና ፎረም ድዲዬር ድሮግባም ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ተገናኙ ፡፡ በትናነትናው ዕለት በመዲናዋ በተካሄደው ፎረም ላይ ኮትድቯራዊ የእግር ኳስ ኮከብ ድዲዬር ድሮግባን ጨምሮ ሌሎች የአፍሪካ... Read more »

“ፅንፈኛ ብሄርተኝነት ለህዝባችን አደጋ በመሆኑ ወደ አካታችነት እንገባለን”- አቶ አርዲ በድሪ የሐሪሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

አቶ ኦርዲ በድሪ የሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ  መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ናቸው፡፡ የአሁኑን ኃላፊነት የተረከቡት ከሁለት ወር በፊት ነው፡፡ በፔዳጎጂካል ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ያገኙ ሲሆን፤ በሁለተኛ ዲግሪም ተመርቀዋል፡፡ በሥራ ዓለም በትምህርት ቢሮ፤... Read more »

“ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ይወርዳሉ!”

“እ…አብይ ይወርዳል? የትኛው ነብይ ወይም ሟርተኛ ነህ አንተ ደግሞ!” እንዳትሉኝ። ቸኩላችሁ እንዳትበይኑ፤ ጥሎብን ችኩል ፈራጆች ሆነናል። ነገሩን በጥሞና ተመልክቶ መዳኘትና ሚዛናዊ ፍርድ መስጠት ብርቃችን ሆኗል አይደል!? የምናስበውን እንጂ እውነታውን ቀርበን መመርምር ሰልችተናል።... Read more »

የዓለም የሬዲዮ ቀን እየተከበረ ነው

መቼም ስለሬዲዮ ሲነሳ የተለያዩ ትዝታዎች ተግተልትለው የማይመጡበት ሰው አለ ቢባል ቁጥሩ በጣም ጥቂት ነው። ምነው ቢሉ ሬዲዮ ያልገባበት ቀዳዳ፣ ያልወጣው ዳገት፤ ያልወረደው ቁልቁለት፣ ያልቀዘፈው አየር፣ ያላቋረጠው ባህር፤ ያላነሳው ቁም ነገር፣ ያልተረከው ትርክት፣... Read more »

ኤጀንሲው በግማሽ ዓመት ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፤- የግል ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ በስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ 4 ቢሊዮን 121 ሚሊዮን 378 ሺህ 161 ብር የጡረታ መዋጮ መሰብሰቡን አስታወቀ። የኤጀንሲው የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው መንግስቴ ለአዲስ ዘመን... Read more »

ሬዲዮ ጣቢያዎች ከሰላም፣ ነፃ ውይይትና መቻቻል አንፃር የሚጠበቅባቸውን ያህል አልሠሩም

አዲስ አበባ:- በአገራችን የሚገኙ ሬዲዮ ጣቢያዎች የሚጠበቅባቸውን ሰላምና ፀጥታን የማስፈን፣ በህዝቦች መካከል የነፃ ውይይት ባህልን የማዳበርና መቻቻልን የማስገንዘብ ተግባራትን በአግባቡ እየተወጡ አለመሆኑን የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ገለፀ።   የባለሥልጣኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ... Read more »

«የሐረሪ ክልል ህገ መንግሥት ሂደቱን ጠብቆ ሊሻሻል ይችላል»

አዲስ አበባ፡- የሐረሪ ክልል ህገ መንግሥት ላይ ጥያቄ ከተነሳ የራሱ የሆነ ሂደት ስላለው  ሂደቱን ጠብቆ ሊሻሻል እንደሚችል የሐረሪ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር  ጠቆሙ፡፡ የሐረሪ  ክልላዊ  መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲ በድሪ በተለይ... Read more »

ከኮከቦቹ ዝውውር ጀርባ

በተወዳጁ እግር ኳስ የዝውውር ገበያ ሰሞን ክለቦች ውጤታማ ያደርጉናል ብለው የሚያስቧቸውን ተጫዋቾች የግላቸው ለማድረግ ይውተረተራሉ። የእግር ኳስ ደላሎች ( ወኪሎች) ሥራ ይበዛባቸዋል። ከአንዱ ክለብ ወደሌላው ለሚዘዋወሩ ወይም በነበሩበት መቆየት ለሚፈልጉት ተጫዋቾቻቸው የተለያዩ... Read more »