ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን በዓመቱ ከሚያካሂዳቸውና በጉጉት ከሚጠበቁ ትልልቅ ውድድሮች መካከል አንዱ የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ነው። በተያዘው ወር መጨረሻ የሚካሄደው ውድድሩ ከወዲሁ ተጠባቂ ሲሆን፤ ማህበሩ በድረገጹ ላይ በርቀቱ ስኬታማ የሆኑና በውድድሩም... Read more »
የኑሮ ሁኔታ፣ በአቅራቢያ እና በዙሪያ ያሉ ሰዎችና ሁኔታዎች እንዲሁም ገጠመኞች የሰውን ልጅ እንደሚቀርጹ ይታወቃል። «ሰው ኑሮውን ይመስላል» መባሉም የአካባቢና የሁኔታዎች ድምር ውጤት መሆኑን ለማሳየት ነው። ሰውን አስቀደምኩ እንጂ እንስሳትም በጥቂቱ መሰልጠን(በተለይ የቤት... Read more »
ከሳምንቱ ቀናት በአምስቱ ከፀሐይ ጋር ቋሚ ቀጠሮ አለን፡፡ እርሷ ወደ ማደሪያዋ ማቆልቆል ስትጀምር ለአንድ ነገር እተጋለሁ፤ ከመኪናው መስኮት በኩል ያለውን መቀመጫ ለማግኘት። ምክንያቴ ማየት ነው፤ መንገዱን፣ ሰዎቹን፣ ሕንጻዎቹን፣ ግርግሩን፣…። ከሚፈጥነው መኪና መስኮት... Read more »
የተባበሩት መንግስታት ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከአስር ዓመት በፊት ሪፖርት አውጥቶ ነበር። ሪፖርቱ በተለያዩ ዓለምአቀፍ የስፖርት መድረኮች ስፖርተኞች በዘርና በቆዳ ቀለማቸው መገለል የተለመደ እንደሆነ ያትታል። ይህ እውነታ አሁን ላይ አደጉ በምንላቸው አገራት ስፖርት... Read more »
fenote1971@gmail.com የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ሰንደቅ !!! የዘመናዊ ኢትዮጵያ ምስረታ የማዕዘን ድንጋይ !!! የአድዋ የድል በዓል የፊታችን የካቲት 23 ቀን 2011 ዓ. ም ከንጉሱ ጋር አብሮ ዘምቶ በነበረው የጊዎርጊስ ዕለት 123 ዓመት ይሆነዋል።... Read more »
አላዋቂ ሰው የከበረውን ታሪኩን እንደ ተረት ቆጥሮ ሲዘባነንና የአባቶቹንና የእናቶቹን የጀግንነት ትርክቶች እያጥላላ ራሱን አነሁልሎ ሌሎችን ሲያነወልል የተመለከቱ አበው፤ «በአላዋቂ ቤት ታሪክ ተረት ነው፤ አርበኝነትም ጀብደኝነት ነው» በማለት የጥበብ ሞገስ በተላበሰ አባባላቸው... Read more »
የ123ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ ቀን በማክበር ላይ ነን። በጦርነቱ ድል ውስጥ ሁሌም አብሮ የሚነሳውን ታሪካዊ ስፍራና የእቴጌ ጣይቱ ወታደራዊ ጥበብ የታየባት እንዳየሱስን አለማስታወስ አይቻለንም። የጣሊያን ወታደሮች መቀሌ እንዳየሱስ ላይ ፎርቶ ዲ. ጋሊያኖ... Read more »
ይህ ረድፍ የአንድ አካባቢ ወይም ቦታ ለምን እንደተባለ የሚገለጽበት ንዑስ ዓምድ ነው። በአገራችንውስጥ የሚገኙ ቦታዎችን እናስተዋውቃለን። እነዚህ ቦታዎች ለምን እንደተባሉ ከታሪክ ሰነድ አጣቅሰን ምላሽ እንሰጣለን። እንቁላል ኮሶ- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን... Read more »
መምሬ ካሳሁን እንግዳ ይባላሉ። የተወለዱት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረዳ፤ «ላይ ቤት ዋርኝ» ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ነው። ልዩ ስሙ «ኮሽም» ይባላል። ትምህርታቸውን በቤተክህነት ያጠናቀቁትም እዚያው አካባቢ እንደሆነ ይነገራል። መምሬ ካሳሁን ባለቤታቸውን... Read more »
ጀግንነት ግን ለኢትዮጵያውያን ዘረመላዊ ተፈጥሮ ሳይሆን ይቀራል? ባህላችን ራሱ እኮ በተዋጊነት፣ በገዳይነት፣ በአይሸነፌነት ላይ የተመሰረተ ነው። የአገር ቤት የባህል ዘፈን ውስጥ ‹‹አያ በለው በለው!›› የሚለው አዝማች የብዙ ዘፈኖች ማስጀመሪያ ነው። ለልጅ ስም... Read more »