በቀደመው እትም ለመግለፅ እንደሞከርነው፣ ጤና ማለት የህመም አለመኖር ማለት ብቻ ሳይሆን ሰዎች በአካላዊ ፣ በአዕምሯዊ እና በማህበራዊ ኑሯቸው ውስጥ የሚኖራቸው ወይም የሚሰማቸው የደህንነት ስሜት ማለት ነው። ከዚህ በመነሳት ጤናን በዋናነት ለሦስት አበይት... Read more »
ስለ አድዋ ድል ዓፄ ምኒልክ ዓድዋ ላይ የተዋጉት ከኦሮሞ ሕዝብ ጋር አይደለም፤ ከትግራይ ሕዝብ ጋርም አይደለም፤ ከአማራ ሕዝብ ጋርም አልነበረም። ዓፄ ምኒልክ ዓድዋ ላይ ተዋግተው ዓለም አቀፋዊ ደማቅ ድል ያስመዘገቡት ከጣሊያን ጋር... Read more »
አ ራት ኪሎ በዓታ ለማርያም ገዳም አካባቢ በ1941 ዓ.ም ሰኔ 18 ቀን የተወለደው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በመንፈሳዊ ትምህርት ነው የጀመረው፡፡ ፊደል የቆጠረው፣ ዳዊት የደገመው፣ ወንጌል ያነበበው በዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ የመምህራንና ቀሳውስት ማሠልጠኛ... Read more »
በሜዳ፣ በመም እና በጂምናዚየም የሚ ኖረው ጥረት ላብን በማፍሰስ ይገለጽ እንጂ መደምደሚያው ግን የደስታ ሲቃ ነው። በተሰ ማሩበት የሥራ መስክ ሀገርን መወከል፤ ከዚያም አልፎ በአሸናፊነት ባንዲራን ማውለብለብ ታላቅ ክብርን እና ኩራትን ያቀዳጃል።... Read more »
የዓለም ታሪክ ሴቶችን በስፖርት ዓውድ መመዝገብ የጀመረው ዘግይቶ ነው ። በ19ኛው ክፍለ ዘመን ጥቂት ሴቶች በስፖርቱ ተሳትፎ ከማድረጋቸው በፊት ሴት ልጅ በስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች የመሳተፍ አካላዊ ብቃት የላትም የሚል አመለካከት ነበር። በዚህ የተነሳም... Read more »
ሴቶች በስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ከወንዶች እኩል ከመሳተፍም ባሻገር በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ በመቀመጥም ስፖርቱን በማንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ። ፎርብስ የተሰኘው መጽሄት ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ የዓለምን ስፖርት በበላይነት በመምራት ላይ የሚገኙ ሴቶችን ስም ዝርዝር... Read more »
የስፖርት ውድድሮች (ጨዋታዎች) በተለይም አትሌቲክስና እግር ኳስ ውድድሮች የሚካሄዱበት፣ ሰዎች ቆመውና ተቀምጠው ውድድሮች የሚከታ ተሉበት፣ በክብ የታጠረ (የተገነባ) ሜዳ ስታዲየም ይባላል። በቀድሞው ጊዜ በስታዲየም ውስጥ የሚካሄደው አትሌቲክስ ብቻ እንደነበር ታሪክ ያወሳል። ኢትዮጵያ... Read more »
ዶክተር ጌታቸው ካሣ ንጉሴ የተወለዱት በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር ጉጂ ዞን በሞያሌና ነገሌ መካከል በሚገኝ ዋጭሌ በሚባል አካባቢ ነው።በታሪክ ትምህርት በ1974 ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ፤ ምእራብ ጀርመን ባይሮጅ ዩኒቨርሲቲ ለአምስት ዓመታት የአፍሪካ... Read more »
በኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን በባለቤትነት የሚመራው ስፖርታዊ ክንውን ባህላዊ ስፖርቶችን ከማጉላት በተጓዳኝ፣ በሀገር አንድነትና ሰላም ላይ ያለው ሚና ከፍተኛ መሆኑን በርካቶች ሲናገሩ ይደመጣሉ።የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች የማንነታቸው መገለጫ የሆነውን ባህላዊ ስፖርት አንዱ... Read more »
አምቦ ከተማ ዓለም አቀፍ ደረጃን የተላበሰና ዘመናዊ ስታዲየም ባለቤት የምትሆነው መቼ ነው? የሚል ጥያቄ እንቆቅልሽ ሆኖ ቆይቷል። በ1888 ዓ.ም መመስረቷ በታሪክ የተጻፈላት ቢሆንም ከልማት ርቃና ተገላ እንደኖረች ተደጋግሞ ይገለጻል። የአምቦ ህዝብ ከትናንት... Read more »