ሀገር አቀፍ የትምህርት ቤቶች ውድድር በስፖርቱ እድገትና ውጤት ሁለንተናዊ ሚና እንዳለው ይታመናል። የስፖርት ፖሊሲውም ይሄንኑ መሰረት በማድረግ በትኩረት አቅጣጫው ካደረጋቸው አበይት ጉዳዮች ውስጥ ህብረተሰቡ በሚኖርበት፣ በሚማርበትና በሚሠራበት አካባቢ በስፖርት እንቅስቃሴ ተሳታፊ የሚሆንበት... Read more »
በአሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ምዕራፍ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ከ29 ተጫዋቾች ውስጥ አራት ተጫዋቾችን ቀነሰ። ብሄራዊ ፌዴሬሽኑ በላከልን መረጃ እንዳመላከተው፤ ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ 29 ተጫዋቾችን በመያዝ በአዲስ አበባ... Read more »
የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ውድድር መጋቢት 21 ቀን 2011 ዓ.ም. በዴንማርክ አርሁስ ከተማ ይጀመራል፡፡ የአዘጋጅነቱን እድል ከኡጋንዳ በመቀጠል የተረከበችው ዴንማርክ ባለፉት ሁለት ዓመታት ያደረገችውን ዝግጅት በማጠናቀቅ የውድድሩን እለት በጉጉት እየጠበቀች ትገኛለች። በከፍተኛ... Read more »
የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ለ43ኛው ጊዜ የፊታችን ቅዳሜ በዴንማርክ አርሁስ ከተማ ይጀመራል። ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ማህበር ይፋ እንዳደረገውም በዚህ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን ጨምሮ ከስልሳ ሰባት አገራት የተውጣጡ አምስት መቶ ሰማንያ ሁለት አትሌቶች... Read more »
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች አሰልጣኞችን መቀያየር መገለጫቸው ሆኗል። ክለቦቹ አሰልጣኝ ሲያባርሩ ቋሚ የሆነ መስፈርት እንደሌላቸው የሚነገር ሲሆን፣ ሽንፈትን በፀጋ በመቀበል ወደ ስኬታማነት ለመመለስና ስህተትን በሙያዊ መንገድ አርሞ ለማሻሻል የሚያስችል... Read more »
በቅርቡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የማኅበረሰብ ትስስር ገጽ አጠቃቀምን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት ‹‹በእውነት ኢትዮጵያዊነት የሚፈ ተንበት ወቅት እየመጣ ነው፤ ማንም ጣፋጭ ዘርና ፍሬ ነኝ ብሎ ሊኮራና ሊመጻደቅ የሚችለው የግንዱ ሥር... Read more »
የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን በዳኝነት፣ አሰል ጣኝነትና በውድድር ኮሚሽነርነት የአጭር ጊዜ የሙያ ማሻሻያ ስልጠና በመስጠት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ። 550 የሚሆኑ ባለሙ ያዎችም በስልጠናው በመካፈል ላይ ይገኛሉ። የሙያ ማሻሻያ መርሐ ግብሩ በሻሸመኔ እና ደብረ... Read more »
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር በሀገር አቋራጭ ውድድር ባስመዘገቡት ስኬት በቀዳሚነት ከሚዘረዝራቸው ሀገራት መካከል ትገኛለች። በተለይ በዚህ ርቀት በሚካሄደው ዓመታዊ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በርካታ ሜዳሊያዎችን ሰብስበዋል። በተያዘው ሳምንት በሚካሄደው 43ኛው ሻምፒዮናም... Read more »
ስፖርት በስርዓት የሚመራ ውብ ክዋኔ መሆኑ ለተወዳጅነቱ በምክንያትነት ይጠቀሳል። ከአደረጃጀቱ ጀምሮ የትኛውም ዓይነት ስፖርታዊ እንቅስቃሴ የራሱ የሆነ ሂደትና ስርዓት አለው። ይህ ስርዓት ተጥሶ በዘፈቀደ ሲከወን ደግሞ የተወዳጅነቱን ያህል በአደገኛ አካሄድ ላይ ሊገኝ... Read more »
በርካቶች አገረ አውስትራሊያ በአትሌቲክሱ ዘርፍ የትራክ እና የፊልድ ጀግኖች ለሆኑ አትሌቶች ፈውስ የሆነውን ባለሙያ አበረከተች ይሏታል። «ፊዚዮ ቴራፒስት» ቤኒ ኦብረሚሌርን። አገሪቷ በስፋት በክረምት ወቅት በሚደረጉ ስፖርቶች እንጂ በአትሌቲክሱ ላይ እምብዛም አትታወቅም። ነገር... Read more »