ሕዝባዊ፣ ከሩቅ የሚፈራና የተከበረ የሀገር
መከላከያ ሠራዊት ተገንብቷል !

በዱር በገደል ተንከራቶ ፣ አጥንቱን ከስክሶ፤ ደሙን አፍስሶና ህይወቱን ሰውቶ ንጹህ አየር እንድንተነፍስ፤ በሰላም ወጥተን እንድንገባ፣ የሀገር ሉዓላዊነት እያስከበረ የሚገኘው ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ነው። የመከላከያ ሰራዊቱ የግንባታ አቅጣጫ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ታላቅነት... Read more »

አፍሪካ በጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ ወንበር እንዲኖራት ኢትዮጵያ ድምጿን ማስተጋባቷን ትቀጥላለች

 አዲስ አበባ፡- አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ ወንበር እንዲኖራት በሚል ኢትዮጵያ የምታሰማውን ድምጽ ማስተጋባቷን ትቀጥላለች ሲሉ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ድርጅት ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል አምባሳደር አየለ ሊሬ ተናገሩ።... Read more »

በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 14 ቢሊዮን ብር የሚያወጣ አገልግሎት ተሰጥቷል

18 ሚሊዮን ወጣቶች ተሳትፈዋል አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን በ2014 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 14 ቢሊዮን ብር የሚያወጣ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ። በበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ 18 ሚሊዮን ወጣቶች መሳተፋቸውም ተገልጿል።... Read more »

በቴሌ ብር ከ101 ቢሊዮን ብር በላይ ግብይት ተካሂዷል

የሳይንስ ሙዚየሙ የነፃ ጉብኝት ጊዜ ለአንድ ወር ተራዝሟል አዲስ አበባ፡- በቴሌ ብር አገልግሎት ከ101 ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር በላይ ግብይት ማስተናገድ መቻሉን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ። በኢትዮ ቴሌኮም እና በንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር... Read more »

ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ73 ሺህ ዩሮ በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፡- በተለያዩ ምክንያቶች በተለይም በትሕነግ የጥፋት ቡድን ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ እንዲውል በተዘጋጀው “የእናት አገር ጥሪ ገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን” ጣሊያን ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን 73 ሺህ 83 ዩሮ መሰብሰቡ ተገለጸ። በሮም... Read more »

የወልዲያ – አላማጣ የከፍተኛ ኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ በሰሜን ኢትዮጵያ በተካሄደው ጦርነት ጉዳት የደረሰበት የወልዲያ–አላማጣ የባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መሥመር ጥገና መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የመስመሩ መጠገን ከዓመት በላይ ኃይል ተቋርጦባቸው የቆዩ የላሊበላና... Read more »

  “ብርጋዴር ጄኔራል ታደሰ የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄዎች በትምህርት እና በትውልድ እንደሚፈታ እምነት ነበራቸው”- ወይዘሮ ፀሐይ ታደሰ ብሩ የብርጋዴር ጄኔራል ታደሰ ብሩ ፋውንዴሽን መሥራችና ልጅ

 አዲስ አበባ፡- የብርጋዴር ጄኔራል ታደሰ ብሩ 100ኛ ዓመት የልደት በዓል እና “ከደናኔ እስከ ፊንፊኔ” የመጽሐፍ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ ተካሄዷል። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የጄኔራል ታደሰ ብሩ ፋውንዴሽን... Read more »

አመልክቷል።በትግራይ ማኅበራዊ አገልግሎቶችን ለማስጀመር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- መንግሥት በትግራይ ክልል ማኅበራዊ አገልግሎቶች የሚጀምሩበትንና ከየአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር በመነጋገር ሕዝባዊ አስተዳደር የሚቋቋምበትን መንገድ እያመቻቸ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ በሚል ትናንት በሰጠው መግለጫ... Read more »

የሕግ ማስከበር ዘመቻን የሚዳስስ “የእሳት ቀለበት” የተሰኘ መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል

አዲስ አበባ፡- የመጀመሪያውን ዙር የሕግ ማስከበር ዘመቻ የሚዳስስ ”የእሳት ቀለበት” የተሰኘ መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል። በመከላከያ ሚኒስቴር ጥናትና ምርምር ማዕከል የወታደራዊ ንድፈ ሃሳብ ጥናት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር እና የመጽሐፉ ዝግጅት ኮሚቴ ዋና አስተባባሪ ኮሎኔል... Read more »

  ‹‹አሸባሪው ትሕነግ ለውጭ ኃይሎች ጥቅም ሲል የሀገሩን ክብር ያዋረደ ቡድን ነው›› – ኤፍሬም ማዴቦ የፖለቲካ ተንታኝ

 አዲስ አበባ፡- አሸባሪው ትሕነግ በስልጣን ዘመኑ ለውጭ ኃይሎች ጥቅም ሲል የሀገሩን ክብር ያዋረደ ቡድን ነው ሲሉ የፖለቲካ ተንታኙ ኤፍሬም ማዴቦ ገለጹ፡፡ የፖለቲካ ተንታኝ ኤፍሬም ማዴቦ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ አሸባሪው የትሕነግ ቡድኑ... Read more »