ሕወሓት በጉልበት ከያዛቸው አካባቢዎች አለመውጣቱ በዕርዳታ አቅርቦቱ ላይ ተፅዕኖ መፍጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ሕወሓት በጉልበት ከያዛቸው የአማራና የአፋር ወረዳዎች ለቅቆ አለመውጣቱ በዕርዳታ አቅርቦቱ ላይ ተፅዕኖ መፍጠሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። በቅርቡ ዘጠኝ ነዳጅ የጫኑ ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ 146 ዕርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ትግራይ መደረሳቸውን አመልክተዋል።... Read more »

«የመቻቻል እሴታችንን ለማስጠበቅ የእምነት አባቶች ተቀራርበው መነጋገር ይጠበቅባቸዋል» -ሙሺድ አስማማው አህመድ

አዲስ አበባ፡- በየእምነት ተቋማቱ ያሉ የሃይማኖት አባቶችና መሪዎች የቆየውን የሕዝቡን ተቻችሎ የመኖር እሴት ለማስቀጠል ተቀራርበው መነጋገርና ለሀገር ሰላም በጋራ መስራት እንደሚገባቸው ሙሺድ አስማማው አህመድ አስታወቀ። ሙሺድ አስማማው አህመድ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዳስታወቀው፤... Read more »

የፌዴራል ፖሊስ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ወንጀለኛን ለፍትህ ለማቅረብ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

 አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ፖሊስ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ፈጣን እርምጃ ለመውሰድና ወንጀለኛን ለፍትህ ለማቅረብ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። የፌዴራል ፖሊስ ወንጀለኛን የመቆጣጠርና የመከላከል አቅሙ ማደጉን የሚያረጋግጥ ቴክኖሎጂ በፊቼ ጫምባላላ በዓል መጠቀሙንና በአዲስ አበባ የጎዳና ላይ... Read more »

«ወንጀልን በሌላ ወንጀል ለማረም መሞከር ሕገ ወጥነት ነው» – የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ

 አዲስ አበባ፦ ወንጀልን በሌላ ወንጀል ለማረም መሞከር ሕገ ወጥነት ነው ሲል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ትናንት ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፤በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን... Read more »

የጥላቻ ንግግሮች እና ሀሰተኛ መረጃዎች በስራው ላይ ተጽእኖ እንደፈጠሩበት ባለስልጣኑ ገለጸ

• መገናኛ ብዙኃን መረጃ የሚከለክሉ ተቋማትና አካላትን ሊያጋልጡ ይገባል አዲስ አበባ:- የጥላቻ ንግግሮችና ሀሰተኛ መረጃዎች በስራው ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ እንደፈጠሩበት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ገለጸ። መገናኛ ብዙኃን መረጃ የሚከለክሉ ተቋማትና አካላትን ማጋለጥ... Read more »

«ሚሊዮን መጻሕፍት ለሚሊኒየሙ ትውልድ» የመጻሕፍት ማሰባሰብ ዘመቻ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፡- “ሚሊዮን መጻሕፍት ለሚሊኒየሙ ትውልድ” በሚል መሪ ሃሳብ ለአንድ ወር የሚቆይ አንድ ሚሊዮን መጻሕፍትን የማሰባሰብ ዘመቻ ሊካሄድ ነው። የመጻሕፍት አሰባሳቢ ኮሚቴው ትናንት በሰጠው መግለጫ፤ የመጻሕፍት መሰባሰብ ዓላማው፤ ለአብርኆት ቤተ መጻሕፍት የሚሆኑ... Read more »

የመረዳዳትና የፍቅር አዲስ ዘመን

ሀዋሳ ከወትሮው በተለየ መልኩ ደምቃለች። ዙሪያ ገባውን በሲዳማ ብሄር ባህላዊ አልባሳት ያሸበረቁ ወጣቶች፣ እናቶች፣ ጎልማሶችና አዛውንቶች ይታያሉ። በእጃቸው ላይ ከቀርክሃ፤ ከወይራና ከጽድ የተዘጋጁ ባህላዊ ምርኩዝ “ሲቆ” ይዘዋል። ሁሉም “አይዴ ጫምባላላ” በማለት በምላሹ... Read more »

ጥፋትን በጥፋት ለማረም መንቀሳቀስ የከፋ ቀውስ የሚያስከትል በመሆኑ ከድርጊቱ መታቀብ እንደሚገባ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- ጥፋትን በጥፋት ለማረም የሚደረግ እንቅስቃሴ የከፋ ቀውስ የሚያስከትል በመሆኑ ሁሉም ወገን ከዚህ ድርጊት እንዲታቀብ ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ ጠየቁ። ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ ከሰሞኑ በጎንደር የተከሰተውን አለመረጋጋት አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር... Read more »

መንግሥት በጽንፈኞችና አክራሪዎች ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- መንግሥት አገርን አደጋ ላይ በሚጥሉ ጽንፈኞችና አክራሪዎች ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶክተር) በአገራዊ ወቅታዊ የጸጥታና የሰብአዊ ድጋፍ እንቅስቃሴዎችን አስመልክቶ ትናንት በሰጡት መግለጫ... Read more »

«መለያየትን የሚመኙ የታሪክ ቀበኞች ያሰቡት አልተሳካላቸውም»- አቶ ዣንጥራር ዓባይ

ነውረኛ ተግባር የሚፈጽሙ ሁሉ ተገቢውን ህጋዊ ቅጣት ማግኘት እንዳለባቸው ተገለጸ አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ በሃይማኖት ግጭት ሰበብ መለያየትን የተመኙልን የታሪክ ቀበኞች ያሰቡት አልተሳካላቸውም ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጭ... Read more »