‹‹አዲሱ የዲጅታል መታወቂያ የተጭበረበረ
መታወቂያን በእጅጉ ይቀንሳል›› – አቶ ዮናስ አለማየሁ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመታወቂያ አገልግሎት ለተወሰኑ ጊዜያት ታግዶ ቆይቶ ከህዳር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት እየተሰጠ ነው። ለህብረተሰቡ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ የሆነውን አገልግሎት አሰጣጥ በምን መልኩ ቀልጣፋ፣ ከነዋሪው... Read more »

 «ሕገወጥነትን በሚያበረታታ ድርጊት ላይ ሲሳተፉ የነበሩ የባንክ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በሕግ ቁጥጥር ስር ውለዋል»- አቶ ብሌን ጊዜወርቅ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር

የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት፤ የአገሪቱ የፋይናንስ ፍሰት በአግባቡ እንዲሳለጥና እክሎች እንዳያጋጥሙት፤ ችግሮች ካጋጠሙም በፍጥነት በማረም በሕግና ደንብ የሚመራ የፋይናንስ ሥርዓት እንዲኖር ይሠራል።በዋናነት ደግሞ በወንጀል ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ወይንም ንብረት ሕጋዊ አስመስሎ ጥቅም ላይ... Read more »

 ‹‹ከታህሳስ ጀምሮ በኤሌክትሮኒክስ ስርዓት ያልተመዘገበ አቅራቢ በማንኛውም ጨረታ ላይ መሳተፍ አይችልም›› አቶ ሐጂ ኢብሳ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር

የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን፤ በአገር ደረጃ የግዥ ሥርዓትን መዘርጋት፣ የተዘረጋው ሥርዓት መሥራት አለመሥራቱን ማረጋገጥና ጥናት ማድረግ ብሎም ለውጦች ካሉ ማሻሻል እና በአዋጅና መመሪያ መሠረት መተግበሩን ይከታተላል። በግዥ ላይ መንግስትን የማማከር፣ በአገር ደረጃ... Read more »

 «ተጠያቂነት የታለ የሚል ተደጋጋሚ የሕዝብ ጥያቄ አለ»

– አቶ ጥላሁን ሮባ የለሚኩራ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደ ከቦሌእና ከየካ ክፍለ ከተሞች ቀንሶ አዲስ የተቋቋመው የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ከመልካም አስተዳደር ጋር ተያይዞ ከህብረተሰቡ የሚነሱ... Read more »

«በ11 ወራት ውስጥ ከተያዘው 581 ሀሰተኛ ሰነድ መካከል 411ዱ መታወቂያ ነው» -አቶ ሙሉቀን አማረ የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር

የሰው ልጅ በመኖር ሂደት ውስጥ ሀብት ማፍራቱ የተለመደ ነው። የሀብት ባለቤትነቱን ደግሞ ህጋዊ ለማድረግ ህጋዊ ሰነድ የሚያገኝበት ተቋም ያስፈልገዋል። ሀብትን በአግባቡ ለማስተዳደር ከባለቤትነት መብት ጀምሮ የተለያዩ 51 አይነት አገልግሎቶችን የሚሰጠው ተቋም የሰነዶች... Read more »

‹‹ ከሕዝብ ጋር በተግባባንበት መንገድ ሕግ የማስከበር ሥራዎችና እንቅስቃሴዎች ተሠርተው በርካታ ውጤቶች ተመዝግበዋል ›› – አቶ እንግዳው ጠገናው የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

በዛሬው የ‹‹ተጠየቅ›› አምዳችን በአማራ ክልል ሕግ ለማስከበር የተሠራውን ሥራ፤ ስለ ክልሉ ሰላምና ደህንነት እንዲሁም አሁናዊ ሁኔታ በተጨማሪ ያሉ ቀጣይ ስጋቶችንና አማራጮች ፤ በተጨማሪም አማራ ክልል ከአጎራባች ክልሎችና ከፌደራል መንግሥት ጋር በጥምረት እየተገበሩት... Read more »

‹‹የሰኔ የጅምላ ግዥን ሙሉ ለሙሉ አስቁመናል›› አቶ ሃጂ ኢብሳ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር

ሰኔ ሲመጣ በመንግስት ተቋማት ጎልተው ከሚታዩ ተግባራት መካከል የግዥ ጥድፊያ ዋነኛው ነው። በጀት እንዳይቃጠል በሚል ሰበብ በችኮላ ብዙ ግዥዎች ይፈፀማሉ። በዚህ ሳቢያ የመንግስት ገንዘብ ለብክነት ይጋለጣል። ጊዜው ደረሰ በሚል ሰበብ ጥራታቸውን ያልጠበቁ... Read more »

<<በግሉ ዘርፍ ትምህርትን እንደ ንግድ እና ትርፍ ማጋበስ ብቻ ማሰብ ከመጣ ዜጋ ማፍራት አይቻልም>> ዶክተር ሞላ ፀጋዬ የግል ከፍተኛ ትምህርት እናቴክኒክና ሙያ ተቋማት ማህበር ፕሬዚዳንት

በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ የሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ተቋማት በሺዎች የሚቆጠሩ ሲሆኑ፤ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት 350 ደርሰዋል። ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ደግሞ የማህበሩ አባላት ናቸው። የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክ ሙያ ተቋማት ማህበር ዘጠኝ የሥራ... Read more »

‹‹አንድ መቶ አምስት አቤቱታዎች ቀርበው የመለስንላቸው ከአስር አይበልጡም››- አቶ ሞላ ንጉሥ አራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ

በስፋት ሲነሱ ከነበሩ እና መገናኛ ብዙኃኑን አጨናንቀው ከከረሙ ጉዳዮች መካከል የሕዝብ የውይይት መድረክ ላይ ይነሱ የነበሩ አቤቱታዎች ተጠቃሾች ናቸው:: በሕዝቡ የተነሱ አቤቱታዎችን በማዳመጥ እየተወሰዱ ያሉ ርምጃዎች ካሉ ለመጠየቅ እና አሁንም ድረስ እየቀረቡ... Read more »