
የዓለምን 1 ነጥብ 5 ትሪሊዮን ዛፎች የሚያጠና አዲስ ሳተላይት ወደ ሕዋ ተላከ:: ካርቦንን አምቀው የሚይዙ እና የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመቀነስ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ናቸው። ይሁን እንጂ ከ1 ነጥብ 5 ትሪሊዮን የሚበልጡት ዛፎች... Read more »

በካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኔይ የሚመራው ሊብራል ፓርቲ የሀገሪቱን አጠቃላይ ምርጫ ማሸነፉ ተገለፀ።ማርክ ካርኔይ እና ሊብራል ፓርቲ በካናዳ ምርጫ ድል እንደቀናቸው የተናገሩ ሲሆን፣ የዶናልድ ትራምፕ አቋም ለውጤቱ እንዳገዛቸው ተገልጿል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ... Read more »

በኢራን ግዙፍ የንግድ ወደብ ላይ በደረሰ ከፍተኛ ፍንዳታ ዜናው እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ ቢያንስ 14 ሰዎች ሲሞቱ፣ 750 ደግሞ መቁሰላቸውን የሀገሪቱ ባለሥልጣናት ገለጹ። ፍንዳታው የደረሰው ቅዳሜ ጠዋት በባንዳር አባስ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው ሻሂድ... Read more »

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ እና ዩክሬን ስምምነት ላይ ለመድረስ ‘መቃረባቸውን’ አስታወቁ። የትራምፕ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ከተወያዩ ከሰዓታት በኋላ ነው ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት። “ጥሩ ድርድር” መደረጉን ጠቁመዋል። በድርድሩ ዩክሬን... Read more »
በሚያንማር አዲስ ርዕደ መሬት ሊከሰት ይችላል ብሎ በቲክቶክ ላይ የተናገረው ኮከብ ቆጣሪ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋሉ ተነገረ። ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ ገጥሟት በነበረው ሀገር ውጥ የሚገኘው ቲክቶከሩ ኮከብ ቆጣሪ ርዕደ መሬት ይከሰታል ብሎ... Read more »

ቻይና ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የንግድ ጦርነት ለማስቆም ቁርጠኛ መሆናቸውን ለማሳየት ወደ ሀገራቸው በሚገቡ የቻይና ምርቶች ላይ የጣሉትን ታሪፍ እንዲሰርዙ ጠየቀች።የትራምፕ አስተዳደር የንግድ ውይይት እየተካሄድ መሆኑን ቢገልጽም፤ ይህ ከእውነት... Read more »

ቻይና በፕሬዚዳንት ትራምፕ ለተጣለባት ከፍተኛ ታሪፍ አጸፋ ከቦይንግ ለመግዛት አዝዛቸው የነበሩ አውሮፕላኖችን እንዲመለሱ ማድረጓን የአሜሪካው አውሮፕላን አምራች ቦይንግ ኃላፊ አስታወቁ። በሁለቱ ሀገራት መካከል የንግድ ውዝግብ መባባሱን ተከትሎ ለቻይና ተልከው የነበሩ ሁለት የቦይንግ... Read more »

በእስራኤል ቴል አቪቭ እና እየሩሳሌም አቅራቢያ በትናንትናው ዕለት ሰደድ እሳት መከሰቱን ታይምስ ኦፍ እስራኤል ዘግቧል። የእስራኤል የእሳት አደጋ ባለሥልጣን ቃል አቀባይ በሰጡት መግለጫ፤ በሰደድ እሳቱ 13 ሰዎች ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን፤ ከእነዚህም... Read more »

ከግብፅ መንግሥት ጋር በምሥጢር በመሥራት ጉቦ በመቀበል ተከሰው እስር የተፈረደባቸው የቀድሞው የአሜሪካ ምክር ቤት አባል ሮበርት ሜኔንዴዝ ሚስት በባለቤታቸው የረዥም ጊዜ የሙስና ተግባራት ውስጥ ተባባሪ በመሆን ጥፋተኛ ተባሉ። የቀድሞው የኒው ጀርሲ እንደራሴ... Read more »

ቻይና ዶናልድ ትራምፕ የጣሉትን ታሪፍ ተከትሎ ሀገራት ከአሜሪካ ጋር በሚያደርጉት የንግድ ድርድር ወቅት አሜሪካን የምትፈልገውን በማድረግ ለማስደሰት እንዳይሞክሩ አስጠነቀቀች።የቻይና ንግድ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ማስጠንቀቂያውን የሰጡት የዋሺንግተን መንግሥታት ወደ አሜሪካ የሚልኳቸው ምርቶች ከቀረጥ... Read more »