“ፖለቲከኞች ችግሮቻችሁን ይዛችሁ ወደሃይማኖት ተቋማት አትጠጉ”ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ

 ኢትዮጵያን በዓለም አደባባይ ከፍ ብላ እንድትታወቅ ካደረጉ ነገሮች መካከል በውስጧ ያሉ ሀይማኖቶች ተከባብረው፣ ተዋደውና ተቻችለው በጋራ መኖራቸው ግንባር ቀደሙ ነው። ይህ የአብሮነት ማሳያ ዘመናትን ሲሻገር ቢመጣም ዛሬ ላይ ይህ አንድነት እንቅልፍ የነሳቸው... Read more »

“የሀገራችን ኢኮኖሚ ያለበት ሁኔታ ጤናው የተጓደለ ነው፤ ነገር ግን መታከም ይችላል” ፕሮፌሰር መንግስቱ ከተማ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ለትርፍ ያልተቋቋመ፤ ከፖለቲካ እና ሃይማኖት ገለልተኛ የሆነና 5ሺ400 አባላትን ያቀፈ የሙያ ማህበር ነው። ዓላማዎቹም በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ፖሊሲ አማራጮች ላይ ጥናትና ምርምሮችን በማካሄድ ለፖሊሲ እና ኢንቨስትመንት ውሳኔ የሚረዱ የመረጃ ግብዓት... Read more »

‹‹በጥራት እና በፍጥነት ውጤታማ ሆኖ አገልግሎት አለመስጠት ያስጠይቃል››አቶ መሐመድ ሰዒድበፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ዳይሬክተር ጀነራል

ሰሞኑን ከመራጭ ሕዝብ ጋር እየተካሔዱ ባሉ ውይይቶች ላይ ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል በዋናነት በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለ ሌብነት፣ ለውጡን የሚመጥን የሕዝብን ፍላጎት ማዕከል ያደረገ አገልግሎት እየተሰጠ አለመሆኑን የሚያመለክቱ እና የመንግሥት ሠራተኛው በኑሮ ውድነት... Read more »

‹‹ዋናው ጉዳይ አርብቶ አደሩ በራሱ ድርቅን እንዲቋቋም ማስቻል ነው›› ዶክተር ዮሐንስ ግርማ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ

በኢትዮጵያ ዝናብ በሚጠበቅባቸው ወራት ምንም ዓይነት ዝናብ ማግኘት ባለመቻሉ ድርቅ አጋጥሟል። ብዙ አርብቶ አደሮች ኑሯቸውን የሚመሩባቸውን ከብቶቻቸውን አጥተዋል። የተረፉትም ቢሆኑ ክፉኛ ተጎድተው ለችግር መዳረጋቸው ሲገለፅ ቆይቷል። በኦሮሚያ ክልል በቦረና እና በሌሎችም ዞኖች፣... Read more »

“ድርቅ ሲመጣ ሥራው ለፌዴራል የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ብቻ የሚሰጥ መሆን የለበትም”- አቶ ደበበ ዘውዴ የፌዴራል የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

ከኢትዮጵያ ሰሞንኛ ችግሮች መካከል አንደኛው ድርቅ ነው፡፡ ችግሩን በሶማሌ፣ ኦሮሚያና ሌሎችም አከባቢዎች የተከሰተው ድርቅ፤ ሺዎችን ለችግር፤ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ እንስሳትንም ለሞት የዳረገ ሆኗል። ኢትዮጵያም ችግሩን ለመሻገር በትኩረት እየሠራች ሲሆን፤ ይሄን ክፉ ቀን... Read more »

“አልሚዎች ማህበረሰቡን ጠቅሞ መጠቀም ለኢንዱስትሪ ልማትና ሰላም ወሳኝ መሆኑን ተረድተው ሊሰሩ ይገባል” አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ

ኢትዮጵያ ምንም እንኳን የበርካታ ማዕድናት ሃብት ባለቤት ብትሆንም ይህንን ሃብቷን ጥቅም ላይ በማዋል የዜጎቿን ኑሮም ሆነ የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ከማሳደግ አኳያ የተሰራው ስራ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። በተለይም ማዕድንን በዘመናዊ መንገድ በማምረት ወደኢንዱስትሪ... Read more »

“ሕወሓት በትግራይ ሕዝብ ጫንቃ ላይ በመሆኑ፤ ሕዝቡ ራሱ ሊታገለው ይገባል”-አቶ ሙሉብርሃን ኃይሌ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

የትግራይ ሕዝብ በአሸባሪው ሕወሓት ሴራና አምባገነናዊ አገዛዝ የተነሳ ልጆቹን ለጦርነት እየገበረ ይገኛል። ከዚህም አልፎ ክልሉ በማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎችም ከፍተኛ ኪሳራን እያስተናገደ ይገኛል፡፡ ለመሆኑ የትግራይ ሕዝብ ይህንን ማስቆም ሳይችል ቀርቶ ነው? የሚሉ ጥያቄዎችም... Read more »

እልህ አስጨራሹ የመሬት ክርክር

የአቤቱታው ጭብጥ  የምስራቅ ባሌ ዞን ነዋሪው አቶ በቀለ ወዳጆ የፍትህ ችግር አጋጥሞኛል በማለት ወደ ቢሯችን መጥተዋል። ፍርድ ቤቶች በሕግ ማግኘት የሚገባኝን መብት አሳጥተውኛል በማለት አቤቱታ ይዘው ሲቀርቡ፤ ፍረዱኝ ለማለት ያነሳሳቸው ‹‹ፍርድ ቤቶች... Read more »

<<ኦሮሚያ አብዛኛው ክፍሉ የኢንቨስትመንት መዳረሻ መሆኑ በጣም ጥሩ ቢሆንም ደሃውን በማፈናቀል መሆኑ ግን እጅግ ያማል>> ዶክተር ተሾመ አዱኛ የኦሮሚያ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ

በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ክፍል የሚገኘው የኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር ከትግራይ ክልል በስተቀር ከተቀሩት ክልሎች ጋር የሚዋሰን ሲሆን በደቡብ ምስራቅ ከኬንያ ጋርም ይዋሰናል። ከተቀሩት ክልሎች ጋር ሲነጻጸርም በቆዳ ስፋቱ የመጀመሪያውን ደረጃ ይይዛል። በለም መሬትና በአስደናቂ... Read more »

“ተቋሙ ከሠራው ይልቅ ያልሠራው ይበዛል ’’ዶክተር እንዳለ ኃይሌ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕንባ ጠባቂ

የዴሞክራሲ ተቋማት ተብለው ሥራቸውን በገለልተኝነት እንዲሰሩ ከሚጠበቅባቸው ተቋማት መካከል የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አንዱ ነው። ተቋሙ በተለይም በዜጎች ላይ የሚከሰቱ አስተዳደራዊ በደሎችን በማየትና ከአስፈጻሚ አካላት ጋር በመነጋገር ችግሮች እልባት እንዲያገኙ የሰዎች... Read more »