አዛውንቱ በየቢሮ መንከራተት እንዳሰለቻቸው የፊታቸው የድካም ገጽታ ይናገራል። በድካም የዛለው ጉልበታቸው ይንቀጠቀጣል። የአይናቸው ብሌን ደብዝዞ ደም ለብሷል። አይኖቻቸው እምባ እንዳያፈሱ የድካም ዓይናር ገድቧቸዋል። ብዙ ተንከራተው መፍትሔ ስላጡ ወደ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት... Read more »
የመንግሥት መመሪያ በተገቢው መንገድ ባለመተግበሩ በደል ተፈፅሞብናል ሲሉ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ቁጥራቸው 27 የሚሆኑ መምህራን ቅሬታቸውን ለማሰማት ወደ ዝግጅት ክፍላችን መጥተዋል። ጥያቄ አቅራቢዎቹ ጉዳዩ ለሚመለከተው አካል በየደረጃው ቅሬታቸውን ቢያቀርቡም ተገቢውን... Read more »
ፍሬ ነገሩ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 በሚገኙት ህጻን ዓለም አፀደ ህጻናት እና አምስት ኪሎ አፀደ ህጻናት በሚያስተምሩ በመምህራን እና የሸማች ህብረት ሥራ ማህበር መካከል የተፈጠረ አለመግባባትም የሚመለከት... Read more »
በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ‹‹ፍረዱኝ›› በሚል አምደ ስር የተለያዩ የምርመራ ዘገባዎችን ሲሰራ ቆይቷል። አሁንም እየሰራ ይገኛል። በሚሰሩት የዘገባ ሥራዎች የበርካታዎችን እንባ ማበስ ተችሏል። ቀደም ሲል በአምዱ ተስተናግደው በምርመራ ዘገባ ጉዳያቸው... Read more »
እንደ መግቢያ ጉዳዩ፣ አቶ ሳሙኤል ጣሰው እና በቀለ ገብረሕይወት የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በይዞታ ይገባኛል ላይ ለዓመታት የተከራከሩበትና በተለያዩ ወቅቶች የተለያዩ ብይኖች የተሰጠበት ነው። ዳሩ ግን አንዱ ሲፈረድለት ሌላው ፍርድ ሲጓደልበት፤ በሌላ ጊዜ... Read more »
ክፍል ሁለት ባለፈው የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን በጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር 875 ጋር በተያየዘ የተፈጠረን ውዝግብ መሰረት አድርገን «ገላጋይ ያጡ ወንድማማቾች» በሚል ርዕስ አንድ የፍረዱኝ ዘገባ መስራታችን ይታወሳል፡፡ በዘገባው መጨረሻ... Read more »