ዓለም ዘወርዋራ፤ ዓለም ባለተራ ናት። አንዱ ገበታው ሞልቶ ተትረፍርፎ ህይወትን በቅንጦት ሲመራ ሌላው ከመሶቡ ምንም ሳይኖር ህይወቱን ለማቆየት የሌሎችን ፍርፋሪ ይፈልጋል። አንዱ በጭስ ታፍኖ በእሳት ተፈትኖ ምርጥ አንጥርኛ ሲሆን ሌላው አንጥረኛው በለፋበት... Read more »
‹‹ሥራ ፈጠራ ማለት ምን ማለት ነው?›› የሚል ጊዜያዊ ጥያቄ እንጠይቅ።የሚመጣልን መልስ ሳይንሳዊ ትንታኔ ያለው ትርጉም ነው።በቃ! ሥራ ፈጠራ ማለት አዲስ ነገር መፍጠር ማለት ነው (በተለመደው ትርጉም ማለቴ ነው)።ሥራ ፈጠራ ማለት የሆነ አዲስ... Read more »
እንደመግቢያ ምን አለሽ ተራ ከመርካቶ ደቡባዊ ክፍል የሚገኝ ሥፍራ ሲሆን፤ በተለያዩ አካባቢዎች ተፈልጎ የጠፋ ቁስ በዚህ ስፍራ የሚገኝ በመሆኑ ምንም የማይጠፋበት ስፍራ እንደሆነ ለማመላከት የተሰጠ ስያሜ እንደሆነ ሰዎች ይናገራሉ። አንዳንዶች እንደሚሉት ደግሞ፤... Read more »

ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ቢባልም ይህው መስከረም ጠብቶ ጥቅምትን አጋምሰናል፡፡ ጥቅምት አጋማሽ ላይ ግን እጅን አፍ ላይ የሚያስከድን እንዴት ሊሆን ይችላል የሚያስብል ነገር ሰማሁ:: በተለይም ይህ አስገራሚ ነገር እዚሁ ኢትዮጵያ ብሎም አዲስ... Read more »
መንገድ ዳር በዚህ ቦታ ጢሱ ግራ ይንፈስ ቀኝ ወይንም ወደ ላይ ቦለል ብሎ እንዲወጣ ሊወስን የሚችለው ባለ ሙሉ መብቱ ንፋሱ ብቻ ነው። ወዲህ ንፈስ አይባል ነገር ከቤት ምድጃ ወጥቶ አስፋልት ዳር ያለ... Read more »
ወደ መስቀል አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ አንድ ወጣት ‹‹የኢትዮጵያ መስቀል›› የሚል ርዕስ የተሰጠው ሥዕል ሸራ ወጥሮ፤ ቀለም ነክሮ ሲጠበብበት ተመለከትኩኝ። አላፊና አግዳሚው ቆም ብሎ ግማሹ በአድናቆት ግማሹም ደግሞ አመል ሆኖበት ቆሞ ይመለከታል።... Read more »

ለሥራው አዲስ ቢሆንም ቀጣሪዎቹ ግን ፊት አልነሱትም። ሥራም ሰውም ይለመዳል ሲሉ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የሠራተኛ መዝናኛ ክበብን የተከራዩት ግለሰብ ይቀጥሩታል። እርሱም ሥራ ማግኘቱን እንጂ ስለደመወዙም አልተጨነቀም። ዋናው ውሎ መግባቱ ነበር። በባህሪው ዝምተኛ፣... Read more »
እንዲህም አለ! በአበባ በመሃል ለሽርሽር እንደሚውል ሰው በእሬሳ ሳጥን ተከቦ እየሳቁ መዋል እንዴት ዓይነት ስሜት ይሰጣል ብሎ መጠየቅ ግድ ይላል። ኢትዮጵያውያን ከሕይወት ባልተናነሰ መልኩ ለሞት የምንሰጠው ትኩረት እንዲሁ ቀላል በማይባልበት በዚህ... Read more »

አዲስ ሙሽራ ሠርገኛ ላይ እንደረጨው ሽቶ እኔንም የእፅዋቱ ስብስብ በራሱ ለየት ያለ ለዚያውም በቆንጆ ሽቶ ጠረን አፍንጫዬን አወደው። ሥፍራው ከተፈጥሮ ጋር ልብ ለልብ ለመግባባት የተሠራ ይመስላል። ዕጽዋቱ ውበታቸው፣ ፍካታቸው፣ ወጣ ገባ አፈጣጠራቸው፣... Read more »
በሠላም አውለን ብሎ መስቀለኛ እያማተበ ግማሹ ሲገባ ግማሹ ይወጣል። አካባቢው ወጪ ወራጁ የበዛበት ይመስላል። ከፊት ለፊት ደግሞ ለወትሮ እንግዳ የማይጠፋው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ) ይታያል። ከበሩ ላይ የሚገኙት የፌዴራል ፖሊሶች ጠበቅ... Read more »