አዊ- የባህል ፈርጥ

ትውውቅ የአዊ ብሔረሰብ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ ራሳቸውን በራሳቸው እንዲያስተዳድሩ ከተደረጉት 3 የብሔረሰብ ዞኖች አንዱ ነው። ዞኑ ከክልሉ ዋና ከተማ ባህርዳር በደቡባዊ ምዕራብ አቅጣጫ በ122 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል። የብሔረሰብ... Read more »

ግንዛቤ ማስጨበጡ እንዳይዘነጋ

«ከ19 ዓመታት በፊት የ15 ዓመት ልጅ፣ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ሳለሁ የኤች አይ ቪ/ ኤድስ ቫይረሱ በደሜ መኖሩን አስባለሁ። ያኔ በሴት ጓደኛዬ አማካኝነት በሰፈራችን ልጅ ተደፈርኩ።በዚያን ጊዜ የክፍለ ሀገር ልጅ ሆኖ እንዲህ ዓይነት... Read more »

እንቦጭንም ጥላቻንም

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች አልፎ አልፎ ችግሮች ሲከሰቱ ይስተዋላል፡፡ እነዚህ ችግሮች ቀላል የማይባል ቁሣዊና ሥነ-ልቦናዊ ችግሮች አድርሰዋል፤በማድረስ ላይም ናቸው፡፡ የዜጎችም ህይወት እንደዋዛ ተቀጥፏል፡፡ የችግሮቹ መንስኤ ዘርፈ ብዙ እና ውስብስብ በመሆኑ... Read more »

ተማሪ ያበረደው እሳት

አንድ ወዳጄ የፌስ ቡክ ገጽ ላይ ያየሁት ጽሁፍ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ በሶ ሲበጠብጥ እንጂ አገር ሲበጠብጥ አያምርበትም ይላል። ጽሁፉ ቀልድ አዘል ቢሆንም እውነታነት ደግሞ አለው። ምክንያቱም ከተለያዩ ቦታዎች የመጡ ወጣቶች ስንቃቸውን ቋጥረው፤ ቤተሰባቸውን... Read more »

ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሊሰጥ ነው

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሊሰጥ ነው፡፡ የጎንደር የኒቨርሲቲ ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል የሚሰጠው ‹‹ከማሰተር ካርድ ፋውንዴሽን›› ጋር በመተባበር ነው፡፡ የጎንደር... Read more »

ባለጋሪው

መደዳውን በሰልፍ  ከቆሙት መሃል አብዛኞቹ ወጪ ወራጁን በንቃት ይቃኛሉ። ጥቂት የማይባሉት ደግሞ በጋሪ የጫኑትን ሸጠው ለመሄድ የራሳቸውን ዘዴ እየተጠቀሙ ነው። በዚህ ስፍራ እርስ በርስ ለመደማመጥ ይቸግራል። ሁሉም ከሌላው ልቆ ለመታየት የሚያሳየው ጥረት... Read more »

እንቦጭን ማጨድ የሚያስችሉ 2 ማሽኖች ተገዙ 

ዓለም አቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር በ10 ሚሊዮን ብር ወጪ 2 የእንቦጭ ማጨጃ ማሽኖች ከነሙሉ መለዋወጫቸው ግዥ መፈፀሙን አስታወቀ፡፡ H-9 905 የተባሉ ከፍተኛ የአረም ማጨጃ ማሽኖች እያንዳንዳቸው 75 የፈረስ ጉልበት ያላቸው ሲሆን... Read more »

የሠዓሊ ለማ ጉያ – የሥራና የጥበብ ሕይወት

የክብር ዶክተር ሠዓሊ ለማ ጉያ ገመዳ ኢትዮጵያ ከአፈራቻቸው ታላቅ የጥበብ ሰዎች ተርታ በግንባር የሚሰለፉ ባለሙያ ናቸው፡፡ የዘመናችን እውቅ የሥዕል ባለሙያ ከመሆናቸው ባሻገር የቅንነት፣ የደግነት፣ የጨዋነት፣ የጀግንነት፣ የአባትነት፣ የአርቆ አስተዋይነት መንፈስ የአላቸው አባት... Read more »

‹‹ከልጅነቴ ጀምሮ ዘፋኝ እንደምሆን አውቅ ነበር››

የጥበብ ፍቅር እንዲህ ያደርጋል፡፡ ይቺ ድምጻዊት በፋርማሲ የትምህርት ክፍል ብትመረቅም መክሊቴ ነው ያለችው ሙዚቃ ሆነ፡፡ ድምጻዊቷ ወደ ሙዚቃው የመጣችው ለእንጀራ ሳይሆን የጥበብ ፍቅር አሸንፏት ነው ማለት ነው፡፡ የመድሃኒት ቀማሚ፣ ምርጥ የፎቶ ባለሙያ፣... Read more »

የተማሪዎች ማኅበራት ሚናቸውን እየተወጡ አይደለም ተባለ

በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚቋቋሙ ማህበራት ግጭቶችን አስቀድሞ በመከላከል ረገድ ሚናቸውን እየተወጡ አለመሆኑን አስተያየት የሰጡ ተማሪዎች ተናገሩ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ ተማሪዎች ለኢዜአ እንደገለጹት በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የተማሪዎች፣ የሰላምና ሌሎችም በርካታ ማህበራት... Read more »