የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ጥቅሞችና ተግዳሮቶች

ወንጀል ማኅበራዊ ክስተት እንደመሆኑ መጠን በማናቸው ጊዜ ሲፈፀም ቅጣት የማይቀር ሆኖ ይመጣል፡፡ የቅጣት አወሳሰንን ወጥና ትክክለኛ ለማድረግ የሚያስችል መመሪያ (manual) ወጥቶ ተግባራዊ ሊደረግ እንደሚገባ በሕግ አውጭው በተወሰነው መሰረት በሀገራችን የወንጀል ቅጣት አወሳሰን... Read more »

«በተውሶ የሚከተልና አሽከር የሆነ እንጂ ያደገ ሀገር የለም፤ ያደገ ቢመስልም በትንሽ ነገር ይፈርሳል» – አቶ ፋንታሁን ዋቄ

ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ የወቅቱ ነገሥታት ከተቀበሉት ከ4 ተኛው ምዕተ ዓመት በኋላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሟላ ሁሉን አቀፍ የትምህርት ሥርዓት ዘርግታ መደበኛ ትምህርት መስጠት ጀምራለች፡፡ ይህ ከ1500 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ... Read more »

የፖለቲካ ጉግሥ

በተለያዩ ሀገሮች ውስጥ  በሥልጣን ባላንጣዎች መኻከል  የፖለቲካ ጉግሥ ሲካሄድ መኖሩን ለመረዳት አያዳግትም፡፡ በሀገራችንም ለሥልጣን ሲባል የተካሄደው ጦርነትና የተከፈለው መሥዋዕትነት ከፍተኛ ነው፡፡ በዚህ ዓይነት የራቀውን ትተን የትላንቱን በልጅ ኢያሱና በራስ ተፈሪ መኻከል የነበረው ... Read more »

በጭልጋ ወረዳ በተፈጠረ ግጭት በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

በማዕከላዊ ጎንደር ጭልጋ ወረዳ በተቀሰቀሰ ግጭት በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብርሃኑ ጣዕምያለው በሰጡት መግለጫ፥ በጭልጋ አካባቢ በአራት ቀበሌዎች ላይ በተቀሰቀሰ ግጭት በሰው ህይወትና ንብረት ላይ... Read more »

የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው መድኃኒቶችን የሚያስወግድ መሳሪያ ተሞከረ

የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው መድኃኒቶችንና ሎሎች ተያያዥ ኬሚካሎችን በዘመናዊ መንገድ ማስወገድ የሚያስችል መሳሪያ የትግበራ ሙከራ በአዳማ ተጠናቀቀ፡፡ በሰዓት 1000 ኪ.ግ ማቃጠል የሚያስችልና በ91.8 ሚሊዮን ብር ወጪ የተተከለው መሳርያ(Incinerator) የትግበራ ሙከራው የተጠናቀቀ ሲሆን በመጪዎቹ... Read more »

በአዳማ ከተማ በ2 ቢሊየን ብር የኮንፈረንስና ኮንቬንሽን ማዕከል ሊገነባ ነው

አዳማ ከተማን የኮንፈረንስና እና ኮንቬንሽን ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገለጸ። የከተማ አስተዳደሩ ከተማዋን የኮንፈረንስ እና ኮንቬንሽን ማዕከል ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ነው የተገለፀው። የማዕከሉ ዲዛይን ተሰርቶ የተጠናቀቀ ሲሆን ፥ዲዛይኑም የአካባቢውን... Read more »

ብቁዎችን መፍጠር ያላስቻለው የመምህራን ብቃት

የመምህርነት ሙያ በመማር ማስተማር አውድ ውስጥ ትውልድን አገር ተረካቢና ገንቢ ዜጋ አድርጎ የመቅረጽ ከባድ ኃላፊነት ያለበት ነው፡፡ ይህ ተግባር ከውጤት መድረስ የሚችለው ደግሞ መምህራን ሙያቸውን አፍቅረው ሲሰሩና በሚሰሩት ሥራም ስኬት ማስመዝገብ ሲችሉ፤... Read more »

«ከልጆቼ ጋር አብሬ ነው የተማርኩት»ወይዘሮ አዳነች ካሳ

የሰው ልጅ የትውልድ ስፍራውን፣ የቆዳ ቀለሙን፣ ቤተሰቡን፣ ጾታውን ወይም መልኩን መርጦ አይወለድም። ነገር ግን የተሰጠውን ሁሉ ተቀብሎና ተጠቅሞ የሕይወቱን መንገድ መምረጥ ይችላል። ውሳኔው፣ አካሄዱ፣ እርምጃውና ሌላው ከዚህ የሚማሰለው የራሱ ምርጫዎች ናቸው። በዚህም... Read more »

ፖለቲካ መር ኪነ ጥበብ ወይስ – ኪነ ጥበብ መር ፖለቲካ?

መቼም በዚህ ዘመን ቴአትር ወይም ፊልም ያላየ ወጣት አይኖርም (የፊልሙ ይዘት ይቆየንና!) ፊልም ወይም ቴአትር አይቶ ለሚያውቅ ደግሞ ይሄ ነገር ግልጽ ነው፡፡ ለምሳሌ እንዲያመቸን አንዱን ብቻ እንምረጥ፤ ፊልምን እንምረጥ(ብዙ የሚታየው እሱ ስለሆነ)፡፡... Read more »

አዊ- የባህል ፈርጥ

ትውውቅ የአዊ ብሔረሰብ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ ራሳቸውን በራሳቸው እንዲያስተዳድሩ ከተደረጉት 3 የብሔረሰብ ዞኖች አንዱ ነው። ዞኑ ከክልሉ ዋና ከተማ ባህርዳር በደቡባዊ ምዕራብ አቅጣጫ በ122 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል። የብሔረሰብ... Read more »