መድኃኒቶች ፈውስን እንጂ ሞትን እንዳያስከትሉ

የጤፍ እርሻ መሬታቸውን ለልማት ሲጠየቁ ቅሬታ ቢኖራቸውም በአሁኑ ወቅት አገልግሎት ጊዜያቸው ያለፈባቸው መድኃኒቶች ማስወገጃ ተገንብቶ መመልከታቸው ግን ደስታን እንደፈጠረላቸው በአዳማ ከተማ ልዩ ስሙ መልካ አዳማ ነዋሪዎች ይናገራሉ፡፡ ተቋሙ የበርካቶችን ሕይወት የሚያተርፍ እንደሆነም... Read more »

የድረገጽ የመድሃኒት መረጃዎችና ጤና

«ቡና መጠጣት ያለው የጤና በረከት»፣ «ሙዝ መመገብ የሚኖረው ጥቅም»፣ «በሞቀ ውሃ በየቀኑ መታጠብ ለጤና የሚኖረፍ ፋይዳ»፤ «ፎርፎርን ለማጥፋት በቤት ውስጥ የሚሰሩ መድሃኒቶች»፣«ብጉርን በቀላሉ ለማጥፋት የሚረዱ ቅጠሎች»፣«የጥቁር አዝሙድ የጤና በረከቶች»…ወዘተ እየተባሉ በድረገጽ የሚለቀቁ... Read more »

የቀዳማይ ልጅነት ዕድገትና መዳበር ቅንጅትን ይጠይቃል

የልጆች ጤናማ ዕድገት በሚደረግላቸው ሁለንተናዊ እንክብካቤ ላይ ይወሰናል፡፡ እንክብካቤው የጤና አጠባበቅን፣ ተገቢ የአመጋገብ ስርዓትን፣ የግልና የአካባቢ ንጽህናና ደህንነትን፣ ፍላጎትን መሰረት ያደረገ እንክብካቤ መስጠትን እና ቅድመ መደበኛ ትምህርት ማረጋገጥን ያጠቃልላል፡፡ ከእርግዝና ጀምሮ ልጆች... Read more »

ስኬትና ክፍተቶችን የጠቆመው የኤች አይ ቪ ተፅዕኖ ዳሰሳ ጥናት

በኢትዮጵያ ከአስራ ሰባት አመት በፊት በየአመቱ በኤች አይ ቪ ቫይረስ አዲስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር 81 ሺ እንደነበርና በአሁኑ ወቅት ይህ አሀዝ ወደ 15 ሺ መውረዱን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በቫይረሱ አዲስ ከሚያዙ ከእነዚህ 15... Read more »

የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድ፤ ቀጣዩ የጤና ፈተና

ፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በበሽታ አምጪ ተህዋሲያን (ጀርሞች) አማካኝነት ሰዎችን፣ እንስሳትንና እፀዋትን የሚያጠቁ በሽታዎችን ለማከምና ስርጭታቸውን ለመግታት ያገለግላሉ፡፡ መድኃኒቶቹ በተደጋጋሚና ያለአግባብ በሰዎችና በእንስሳት ሲወሰዱ ግን የበሽታ አምጪ ጀርሞችን ሙሉ በሙሉ መግደል፣ መቆጣጠር ወይም እርባታቸውን... Read more »

የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው መድኃኒቶችን የሚያስወግድ መሳሪያ ተሞከረ

የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው መድኃኒቶችንና ሎሎች ተያያዥ ኬሚካሎችን በዘመናዊ መንገድ ማስወገድ የሚያስችል መሳሪያ የትግበራ ሙከራ በአዳማ ተጠናቀቀ፡፡ በሰዓት 1000 ኪ.ግ ማቃጠል የሚያስችልና በ91.8 ሚሊዮን ብር ወጪ የተተከለው መሳርያ(Incinerator) የትግበራ ሙከራው የተጠናቀቀ ሲሆን በመጪዎቹ... Read more »

ግንዛቤ ማስጨበጡ እንዳይዘነጋ

«ከ19 ዓመታት በፊት የ15 ዓመት ልጅ፣ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ሳለሁ የኤች አይ ቪ/ ኤድስ ቫይረሱ በደሜ መኖሩን አስባለሁ። ያኔ በሴት ጓደኛዬ አማካኝነት በሰፈራችን ልጅ ተደፈርኩ።በዚያን ጊዜ የክፍለ ሀገር ልጅ ሆኖ እንዲህ ዓይነት... Read more »

የጨቅላ ሕፃናት ጤናን ያሻሻለው – የማህበረሰብ ጤና አገልግሎት

በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በጤና አገልግሎት ላይ ያከናወነቻቸውን ሰፋፊ ተግባሮች ተከትሎ በእናቶችና ሕፃናት ጤና ላይ አመርቂ መሻሻል መታየቱን በቅርቡ ይፋ የተደረገ አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡ ከአውሮፓውያኑ 2000 ጀምሮ የእናቶች፣ የጨቅላ ሕፃናትና ልጆች... Read more »