የግብፅ ሕዝባዊ ተቃውሞ ፕሬዚዳንቱን ለምን አስደነገጠ?

በግብጽ ያልተለመዱ የጸረ መንግሥት ተቃውሞዎች በአለፈው አርብ በበርካታ ከተሞች የተቀሰቀሰ ሲሆን ሀገሪቱን በመምራት ላይ የሚገኙት ፕሬዚዳንት አብደልፋታህ አልሲሲ ሥልጣናቸውን እንዲለቁ መጠየቃቸውን አሶሽየትድ ፕሬስ ከካይሮ ዘግቧል፡፡ በተለያዩ የግብጽ ከተሞች ውስጥ የተካሄዱትን የተቃውሞ ሰልፎች... Read more »

ጠንካራ ርምጃ በመውሰድ መንግሥት ዜጎቹን ይታደግ!

 ጄሶ ከጤፍ ዱቄት ጋር ተቀላቅሎ የተጋገረ እንጀራ በከተማው እየተሸጠ በነበረበት ሰሞን ያልተቀለደ የፌዝ ቀልድ አልነበረም፡፡ አንዱ የጄሶ እንጀራ በልቶ የተሰማውን ስሜት በፌስቡክ ሲገልፅ ‹‹ግድግዳ ላይ ተለጠፍ፣ ተለጠፍ ይለኛል›› ብሎ ነበር፡፡ እነዚህን ለሰው... Read more »

ኢትዮ ቴሌኮምና ንግድ ባንክ የቢል አሰባሰብ ስምምነት አደረጉ

አዲስ አበባ፡- ደንበኞች ወርሐዊ የቴሌኮም አገልግሎት ሂሳባቸውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል መክፈል እንዲችሉ በኢትዮ ቴሌኮምና ንግድ ባንክ መካከል የመግባቢያ ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ተቋሙ የአገልግሎት አሰጣጥ... Read more »

የኢሬቻ ኤግዚቢሽን – የኦሮሞ ባህል ተምሳሌት

ይህ ወቅት የኦሮሞ ህዝቦች፣ የክረምቱን ጨለማ ወቅት በሰላም አሳልፎ ለብርሃናማው የጸደይ ጊዜ ላሸጋገራቸው አምላክ ምስጋናን የሚያቀርቡበት፣ እርጥብ ሳርና አደይ አበባን በእጃቸው ይዘው በዛፎች ጥላና በወንዝ ዳርቻ ፈጣሪያቸውን የሚያከብሩበት፣ እንደ ክረምቱ ሁሉ የበጋውን... Read more »

ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለግንባታ የተሰጠው ቦታ በከተማ አስተዳደሩ እንደተወሰደበት ገለጸ

አዲስ አበባ፦ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዘመናዊ ህንፃ ለመገንባት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሰደው መሬት ላይ ግንባታ ለማካሄድ እየተዘጋጀ ባለበት ሁኔታ መሬቱን መነጠቁን ገለጸ። በጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ... Read more »

ባለስልጣኑ የጎንዮሽ ጉዳት ሪፖርት ማድረጊያ መተግበሪያን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የጎንዮሽ ጉዳት ሪፖርት ማድረጊያ የኤሌክትሮኒክስ እና የሞባይል መተግበሪያ ይፋ አደረገ። ከትናንት በስቲያ በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል በተካሄደው መድረክ ላይ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሪት ሔራን ገርባ እንዳሉት፤ ደህንነታቸው... Read more »

ለልማት በታጠሩ ቦታዎች ተተክለው የተገኙ አደገኛ ዕፆች ማስወገዱን ፌዴራል ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፦ በ2011ዓ.ም ሁሉንም አይነት አደገኛ እጾችን በቁጥጥር ስር ማዋሉንና ከወንጀል ድርጊቱ ጋር በተያያዘ ተሳታፊ የሆኑ 80 ሰዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፌዴራል ፖሊስ ገለጸ። በአዲስ አበባ ከተማ ለመልሶ ማልማት በተከለሉና በሻሸመኔ አካባቢ... Read more »

የመድኃኒት አቅርቦትና ስርጭት መሻሻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፦ የመድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በ2011 በጀት ዓመት ባደረጋቸው ማሻሻያዎች የመድሃኒት አቅርቦትና ስርጭት መሻሻሉን አስታወቀ። ኤጀንሲው በተጠናቀቀው በጀት አመት የእቅዱን 92 ነጥብ 85 በመቶ ማሳካቱንም ገልጿል፡፡ የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ወይዘሮ... Read more »

ኤጀንሲው መረጃ አሰባሰቡን ዘመናዊና ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፦ የስታቲስቲክስ መረጃ አቅርቦትን ዘመናዊና ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢራቱ ይገዙ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ በዓለም ባንክ ድጋፍ በ”ስታቲስቲክስ ለውጤት ፕሮጀክት” አማካይነት የመረጃ... Read more »

ኮንፌደሬሽኑ ምርጫው ሰላማዊ እንዲሆን እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

 አዲስ አበባ፡- በዘንድሮው ዓመት ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀው አገራዊ ምርጫ ሰላማዊ እንዲሆን የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማኅበራት ኮንፌደሬሽን (ኢ.ሰ.ማ.ኮ) አስታወቀ፡፡ ኮንፌደሬሽኑ ከአሜሪካ የትብብር ማዕከል ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ ሰራተኞች... Read more »