
ሰዓሊው- ከእንቆቅልሽ መጨረሻው ጋር ተያይዞ ከሄደ እልፍ ዓመታት ባእተዋል:: ስሙ ግን ዛሬም ድረስ ከምድሩ ነፋስ ጋር እየነፈሰ፣ ከሰማዩ ዝናብ ጋር ሁሉ ይዘንባል:: ከጉና ተራራ አናት ጉብ ብሎ ቁልቁል ሀገሩን ይመለከታል:: ከራስ ዳሽን... Read more »

ማን አልሞሽ? ያሏት ከእንቡጥ አበባ የተገኘች እጹብ ቅመም መሳይ…ታለመች በፍቅር፣ ታለመች በጥበብ፤ መጣች ደግሞ ከሰለሞን መጎናጸፊያ ንጥት! ፍክት! ያለውን የጥበብ ቀሚሷን ለብሳ፣ ጸአዳ ነጠላዋን አገልድማ፣ ውብ ደመግቡ ፊቷን በማይለያት ፈገግታ የመስከረምን ፀሐይ... Read more »

ሥራና መልኩ ዛሬም ቢሆን ከብዙዎቻችን አዕምሮ አይጠፋም። ምክንያቱም ከብዙ ዓመታት በፊት የወደድናቸውንና ዛሬ እንደ ትዝታ የሆኑብንን ቲያትሮች በመድረክ ላይ ሲጫወት ተመልክተነዋል። ከዚህ የምንበልጠው ደግሞ፤ ሁላችንም አንዲት የቴሌቪዥን ጣቢያ ብቻ በምንመለከትበት በዚያ ዘመን፣... Read more »
ስምን መልዓክ ያውጣው፤ ስሙም “መላኩ አሻግሬ” ሆነ:: መላኩም ወዲያ አሻግሮ ጥበብን አየ:: ገና ብዙዎች ያልተዋወቁትን ቲያትር በአንቀልባው አዝሎ፣ ከአንደኛው የዘመን ጋራ ወደ ሌላኛው አሻገረ:: ታዲያ ከዚህ በላይ የተቀደሰ ማሻገር ምንስ አለ? ዳሩ... Read more »

“መቼ ነው? ዛሬ ነው? ነገ ነው? ድምጿን የምንሰማው?” የእርሷን ሙዚቃ ያጣጣሙ ሁሉ ዘወትር የሚሉት ይህንን ነው። ብዙዎች ያንን መረዋ ድምጽ፣ የአዕዋፍ ዝማሬ የመሰለውን ዜማ ለመስማት ናፍቀዋል። እንደ ሰሊሆም ወንዝ ልብን የሚያረሰርሱትን፣ እንደ... Read more »

አንተ ማነህ? ብለው ይጠይቁታል። እርሱም ሌላ ምላሽ የለውም፤ ሁልጊዜም መልሱ “እኔ የሥነ ጽሑፍ ወዛደር ነኝ” የሚል ነው። ከስሞች ሁሉ መርጦ ይህን ስም ለራሱ ሰየመ። የከፋው ሆድ የባሰው ዕለት ስሜቱን መቋጠሪያ፣ ለእንባው ማጀቢያ፣... Read more »

ሕይወት ሸክላ ናት። አንድም ድንገት ከዓለም እጅ አምልጣና ከምድር የሞት ወለል ላይ ተጋጭታ የምትሰበር ናት። ሁለትም ደግሞ፤ እሷም እንደ ሸክላ ስሪቷ ከአፈር ነውና ድንገት ብን ብላ አፈር መግባቷ ነው። “ሰው ክፉም ሠራ... Read more »

የሰው ልጅ ለመኖር ሲፈጠር አንድም ከሕይወት እጣ ፈንታው ጋር ትግል ለመግጠም ነው፡፡ ትንሹም ትልቁም፣ ሊቁም ደቂቁም፣ የራሱን ትግል ገጥሞ ያልፋል፡፡ ከዚህ አለፍ ያለውም ታግሎ ያታግላል፡፡ ታዲያ ትግልም የጦርና የነጻነትን ዓለም ፍለጋ ብቻ... Read more »

“ባይተዋር ሆኛለሁ” ብሎ ዘፍኖ ባይተዋር ሆነ:: “ብቻዬን” እንዳለም ብቻውን ሆነ:: የዘፈነው ሁሉ በህይወቱ ላይ እንደሠራበት ስንመለከት ሳያስገርመን አልቀረም:: በርከት ያሉ የሙዚቃ ሥራዎቹ፣ በኋላ ህይወቱ እንደጥላ መከተላቸውን ሲያስተውል ጊዜ ራሱንም አስደምመውታል:: የባይተዋሮቹን ሆድ... Read more »

ዘመኑ በ1916 ዓ.ም ነበር። በወቅቱ ወደ ዙፋኑ በመገስገስ ላይ የነበሩት አልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን ለጉብኝት እየሩሳሌም ይገባሉ። ከጉብኝታቸው አንዱ የነበረው ደግሞ በእየሩሳሌም የሚገኘውን የአርመን ገዳም ነበር። በዚሁ መሠረት ጉብኝታቸውን የጀመሩት አልጋ ወራሹ... Read more »