ዲሞክራቶች ትራምፕ ቆጠራው ሳይጠናቀቅ አሸንፌያለሁ ብለው ቢያውጁ የሚሰጡትን ምላሽ ማዘጋጀታቸውን ገለጹ። ዲሞክራቶች ዶናልድ ትራምፕ የድምጽ ቆጠራው ሳይጠናቀቅ እንደ ምርጫ 2020 ማሸነፋቸውን ቢያውጁ፣ ቆጠራው እስከሚጠናቀቅ ትግስት እና መረጋጋት እንዲፈጠር ለማድረግ ማህበራዊ ሚዲያውን የሚያጥለቀልቅ... Read more »
እስራኤል ወታደራዊ መሪዎች ሀገሪቱ በጋዛና ሊባኖስ በወታደራዊ ዘመቻዎች ማከናወን የፈለገቻቸውን ዓላማዎች በሙሉ ማሳካቷን አመልከተዋል፡፡ እስራኤል በወታደራዊ ኃይል የምትችለውን ሁሉ እንዳሳካች የገለጹት አዛዦቹ፣ ፖለቲከኞች ስምምነት ላይ ለመድረስ ጊዜው አሁን መሆኑን አመላክተዋል፡፡ የእስራኤል ጦር... Read more »
ሰሜን ኮሪያ ሩሲያ ከዩክሬኑን ጋር የጀመረችውን ጦርነት እስከምታሸንፍ ድረስ እንደምትደግፋት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ገለጹ፡፡ የሰሜን ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቾ ሰን ሁይ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር በሞስኮ ትናንት ውይይት... Read more »
ሰሜን ኮሪያ ለቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት መልዕክት ነው ያለችውን የአሕጉር አቋራጭ ባለስቲክ ሚሳይል ሙከራ ማድረጓ ተገለጸ፡፡ ሚሳኤሉ ከ7 ሺህ ኪሎሜትር በላይ ከፍታ እና አንድ ሺህ ኪሎሜትር ርቀት ተጉዟል ተብሏል፡፡ ፒዮንግያንግ በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ... Read more »
የአፍሪካዊቷ ቦትስዋና ገዥ ፓርቲ ከ58 ዓመት በኋላ በምርጫ መሸነፉ ተገለጸ፡፡ አምቤሬላ ፎር ዲሞክራቲክ ቸንጅ የተባለው ፓርቲ ሥልጣን እንደሚረከብ ተመላክቷል። የቦትስዋና ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ቢዲፒ) ሀገሪቱ ነፃነቷን ካገኘችበት ከ1966 ጀምሮ በሥልጣን ላይ የቆየ ሲሆን፤... Read more »
በሱዳን 14 ሚሊዮን ሰዎች ከቤታቸው መፈናቀላቸውን ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ገለጸ። በሱዳን በፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች እና በሱዳን ጦር መካከል የተጀመረው ጦርነት ከ31 ወራት በላይ አስቆጥሯል። የአይኦኤም ኃላፊ ሰሞኑን እንዳስታወቁት፤ ከ14 ሚሊዮን... Read more »
የባይትዳንስ መስራች የሆነው ዛንግ ይሚንግ በ49 ነጥብ ሶስት ቢሊዮን ዶላር ቁጥር አንድ የቻይና ባለሀብት መሆኑን ዓመታዊው የሀብታሞች ዝርዝር መረጃ ማሳየቱን ሮይተርስ ዘግቧል። እንደዘገባው ከሆነ በሪልኢስቴት እና በታዳሽ ኃይል የተሰማሩት አቻዎቹም ከፍተኛ ፉክክር... Read more »
ሩሲያ ባለፈው ሳምንት 196 ኪሎ ሜትር ስኩዌር ስፋት ያለው የዩክሬን መሬት መያዟ ተገለጸ። የሩሲያ ኃይሎች ወደ ፊት መግፋት ሩሲያ በሰው ኃይል እና በጦር መሳሪያ ያላትን የኃይል የበላይነት የሚያሳይ መሆኑም ተመላክቷል። ፈጣን ግስጋሴ... Read more »
ኢራን በእስራኤል ላይ አዲስ ጥቃት ከከፈተች “ከባድ ዋጋ ትከፍላለች” ስትል አሜሪካ አስጠነቀቀች። እስራኤልም ኢራን የኒዩክሌር ጦር መሳሪያ ባለቤት እንዳትሆን ወታደራዊ አቅሟን የሚያዳክም ማዕቀብ እንዲጣልባት ጠይቃለች። የመንግሥታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በእስራኤልና ኢራን... Read more »
ሂዝቦላህ በሰሜናዊ እሥራኤል ያሉ 14 መኖሪያ መንደሮች ቤታቸውን እንዲለቁ አስጠንቅቋል፡፡ ከአንድ ዓመት በፊት የፍልስጤሙ ሐማስ በእሥራኤል ላይ ያልተጠበቀ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ የተጀመረው ጦርነት አድማሱን እያሰፋ ይገኛል፡፡ ከአንድ ወር በፊት በሊባኖሱ ሂዝቦላህ እና... Read more »