አዲስ ዘመን ድሮ

ፈገግታና አግራሞትን የሚያጭሩ፣ ትውስትና ትዝታን የሚጥሉ የዘመን አጋጣሚና ሁኔታዎችን በአዲስ ዘመን ድሮ ቅኝቶቻችን፣ ጊዜን ወደኋላ ስበን ሁሉንም የዛሬን ያህል እንጋራቸዋለን። በመከተል ተያዙ ስለተባሉ 50 ወንበዴዎች፣ ጓደኛውን ገድሎ ለጅብ የሰጠው ሰውዬ ድርጊት፤ እንዲሁም... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

እኚህ ሁለት ሰዎች እነማን ናቸው? 1957 ዓ.ም እና 1963ዓ.ም አንድ ዓይነት ድርጊት፣ ተመሳሳይ ታሪክ፤ አጋጣሚ ወይንስ አንዱ ሰው እንደ ሁለት… አንደኛው ለ29 ዓመታት ሌላኛውም ለ48 ዓመታት ጾታቸውን በመቀየር ማንም ሳይጠረጥር ቀሚስ ለብሰው... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ወደ ትናንቱ የአዲስ ዘመን መንገድ ስንመለስ ብዙ የኋላ ትውስታዎች ይኖሩናል። ዓለም አቀፍ፣ አሕጉራዊና ሀገራዊ ጉዳዮችን ሁሉ ከማኅደሩ መለስ ብሎ ያስቃኘናል። “አቧራ አዋዜ አይደለም” ያለው አዣንስ፤ “መመሳሰል ይገባዋል” ሲል ከአንደኛው ጠቅላይ ግዛት ሁለቱንም... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ትናንትን በዛሬ፣ ከአዲስ ዘመን ዘመን አይሽሬ የትውስታ መንገዶች ላይ ካገኘናቸው መካከል “የዳቦ ነጋዴዎቹ እየቆመሩብን ነው” ለመሆኑ ምን ይቆምራሉ… ያደባባዩ አማጭ ደግሞ በጆሮ ከቀዳው ለአንባቢያኑ ያካፍላል:: ጥቂት ከዓለም ወሬዎችም ከሚባለው እንካፈልና በዛሬ እይታ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ዛሬ ላይ ሆነን የኢትዮጵያን ትናንት ማወቅ ከፈለግን የትም መሄድ አይጠበቅብንም፣ ምስሏ አዲስ ዘመን ላይ እናገኘዋለን፡፡ ረሃብና ጠኔ፣ ችግርና እጅ ማየት ሳይሆን እጅ ነስተው ከእጇ ላይ የጎረሱ ሀገራት ብዙ ነበሩ፡፡ አሁን ኢትዮጵያ ለእንግሊዝ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

አዲስ ዘመን ትናንት፣ አዲስ ዘመን ዛሬም ነው፡፡ ሰው እንጂ በዕድሜ ዘመን ያለ ትውስታና ትዝታ አያረጅም። ትናንት አዲስ የነበረው ዘመን ዛሬም ሕያው ነው። ከትናንቱ ለዛሬ ትውስታችን እንዲሆነን ሸሁ «1 ሺህ 340 ዓመቴ ነው»... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

ስለትናንትን ሲነገር እንደ አዲስ ዘመን ያለ የታሪክ ማጣቀሻና ታሪክን ሰንዶ ለትውልድ አውራሽ አይገኝምና ታሪክ ነጋሪውን ካደመጡ ወጉ እልፍ ነው። “አዲስ አበባ ያብባል ገና” ይላልናም ከ1964ዓ.ም ገደማ ከታየው የማበብ ሰበዝ ለአብነት አንዱን ያሳየናል።... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን በአንጋፋው ጋዜጣ በ1960ዎቹ አጋማሽ ለንባብ የበቁ የተለያዩ ዘገባዎችን መርጠናል፡፡ ለማስታወስ የመረጥናቸው ርዕሰ ጉዳዮች በዚያ ዘመን መሠረታዊ የነበሩና ዛሬ ላይ ሆነን ያንን ጊዜ የሚያሳዩን ናቸው፡፡ የቅድመ ታሪክ አጥኚ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ውድድር በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከታህሳስ 3 ቀን 1980 ዓ·ም ጀምሮ ለ15 ቀናት እዚህ አዲስ አበባ እና አስመራ በተካሄደበት ወቅት የነበረው የሕዝብ ስሜት ከጣራ በላይ ሆኖ ያለፈ መሆኑ በወቅቱ... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

ዛሬ ለማስታወስ የመረጥናቸው የአዲስ ዘመን ቀደምት ዘገባዎች በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ሲሆን፣ ያነሳናቸው ነጥቦች ከበርካታ ጉዳዮች ጋር የሚያገናኟቸው ወፋፍራምም፣ ቀጫጭንም ክሮች ስላሏቸው በዛ መልኩ ይነበቡ፡፡ ጋዜጣውም ያኔን ካሁን ጋር በማያያዝ ሚናው ይታወስ... Read more »