
ቢሾፍቱ፡- በ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት ከጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው 153 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩት የበጀት ዓመቱ አፈጻጸም ትናንት በቢሾፍቱ ከተማ ሲገመግም... Read more »

ድሬዳዋ፡- የድሬዳዋ ሞተርስ የቲቪኤስ ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ በአራት ደቂቃ ውስጥ አንድ ተሽከርካሪ እየገጣጠመ ነው። በድሬዳዋ ሞተርስ የቲቪኤስ ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ቡድን መሪ አቶ ኢሳያስ አክሊሉ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፣... Read more »

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከንቲባ ፅህፈት ቤት ሀሳብ አመንጪነት ተጀምሮ ለመንግሥት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ለሚቀርበው የደብተር ልገሳ ከስድስት ሚሊዮን በላይ ደብተሮች መሰብሰባቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከንቲባ ፅህፈት ቤት... Read more »

ክረምቱ መግባቱን ተከትሎ በተለይ በሥራ መግቢያና መውጫ ሰዓት የሚወርደው ዶፍ ዝናብ ታክሲና አውቶቡስ ለመጠበቅ በተሰለፈው በመዲናዋ ነዋሪ ላይ ይዘንባል። በረጅሙ ሰልፍ ቆሞ እንደጸበል በዝናብ ከሚጠመቀው ሰው መካከል ሴቶቹ በቦርሳቸው ዣንጥላ ስለሚይዙ በያዙት... Read more »

ሐዋሳ:- ሐምሌ 18 ቀን 2011 የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህ ዴን) አመራሮችን ከኃላፊነትና ከድርጅት ማገዱን የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እና ፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት ዘግበዋል ፡፡ ንቅናቄው ትናንት ባወጣው መግለጫ እንዳስ ታወቀው፤... Read more »

አዲስ አበባ፡- በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች እየተነሱ ላሉ የአደረጃጀት ጥያቄዎችን በጥናት ለመመለስ የተቋቋመው አጥኚ ቡድን የጥናት ውጤቱን ከምሁራን ጋር ውይይት እያካሄደበት ነው፡፡ በክልሉ ለተነሱት የአደረጃጀት ጥያቄዎች ሳይንሳዊ ምላሽ ለመስጠት የተቋቋመው አጥኚ ቡድን... Read more »

አዲስ አበባ፡- ሐምሌ 22 ለሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር የከተማ አስተዳደሩ 2 ነጥብ 8 ሚሊዮን ጉድጓድ ማዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ዝግጅቱን አስመልክቶ የከንቲባ ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ወይዘሪት ፌቨን ተሾመ... Read more »

ከምሩቃኑ ውስጥ 98 በመቶ የሚሆኑት የመንግሥት ሠራተኞች ናቸው አዲስ አበባ፡– ጌጅ ኮሌጅ በቴክኒክና ሙያ፣ በቅድመ ምረቃ (መጀመሪያ ዲግሪ) እና በድህረ ምረቃ (ሁለተኛ ዲግሪ) በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 6ሺ 454 ተማሪዎች በሚሊኒየም አዳራሽ... Read more »

የዓለምን ኢኮኖሚ በበላይነት የተቆናጠጠችውን ልዕለ ኃያሏ አገር አሜሪካን ባልታሰበና ባልተጠበቀ መልኩ ብቅ ብለው ዓለምን ሲያነጋግሩ አሜሪካዊያንን ሲያነታርኩ የቆዩ መሪዋን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመረጠችው እ.አ.አ በ2016 ነበር። ፕሬዚዳንቱ ያኔ የይምረጡኝ ዘመቻ ቅስቀሳ ሲጀምሩ... Read more »

የእንግሊዙ ታዋቂ ጋዜጣ ዘ- ጋርድያን ኢራን ሁለት የእንግሊዝን መርከቦችን ማገቷን አስነብቧል። የእንግሊዝ መርከቦች የሆርሙዝን ባሕረ ሰላጤ እንዲያስወግዱ ተመክረው የነበረ መሆኑን የገለጹት የእንግሊዝ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጀርሚ ሀንት ናቸው። ሆኖም የኢራን እርምጃ ተቀባይነት... Read more »