የታይዋን አልሞትባይ ተጋዳይነት

ታይዋን ለቻይና ዛቻና ማስፈራራት ቦታ እንደማትሰጥ የፕሬዚዳንቱ ቃል አቀባይ አሌክስ ሁግ አሳወቁ፡፡ ደሴቷ የቻይናን ጥቃት ለመመከት የሚያስችል የጦር ልምምድ እያደረገች መሆኗን አሳይታለች፡፡ ታይዋን ከሰሞኑ ከቻይና የሚደርስባትን ዛቻና ሊደረግባት የታሰበውን ጥቃት ለመመከት ሳትወድ... Read more »

ህዝባዊ ተቋውሞ የተባባሰባት ሱዳን

በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱምና በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተቀሰቀሰው የተቃውሞ ሰልፍ ከግዜ ወደ ግዜ እየተባባሰ መጥቷል፡፡ ከአንድ ወር በፊት የዳቦ፣ የነዳጅና የሸቀጣሸቀጥ ወጋ መጨመርን ምክንያት አድርጎ የተቀሰቀሰው ይህ የተቃውሞ ሰልፍ በጥቂት ግዜ ውስጥ... Read more »

ኒኮላስ ማዱሮ ይተርፉ ይሆን?

የቬንዙዌላው ፕሬዝደንት ኒኮላስ ማዱሮ አገራቸው ከአሜሪካ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማቋረጧን አስታውቀዋል፡፡ በካራካስ የሚገኙ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችም በ72 ሰዓታት ውስጥ አገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል፡፡ ማዱሮ ውሳኔውን ያሳለፉት ሁዋን ጉዋይዶ የተባሉት የተቃዋሚ ፓርቲ... Read more »

ዓለም ባለፉት አስር ዓመታት

በሚሊየኖች የሚቆጠሩ የመላው ዓለም የትዊተር፣ የፌስቡክና የኢንስታግራም ተጠቃሚዎች ካለፈው ሳምንት ወዲህ በአንድ ጉዳይ ላይ ተጠምደዋል፡፡ እኤአ ከ2009 እስከ 2019 በነበሩት 10 ዓመታት ውስጥ በዓለም የታዩ ለውጦችን የሚያመላክቱ ጽሁፎችንና ፎቶዎችን በማህበራዊ ሚዲያዎች መቀባበሉን... Read more »

የ”በተለይ . . .” ሰለባዋ ምድር

ምክንያቱን በትክክል ባናውቀውም አገራትን ከፋፍሎ መመደብ አዲስ ነገር እንዳልሆነ እናውቃለን፡፡ አመዳደቡም እንበለው ምደባው፤ እንዲሁም ስያሜያቸው ለብዙዎች ጤናማ አይደለም፡፡ መነሻውም ሆነ ይዘቱ ፖለቲካዊ ነው ይሰኛል፡፡ በተለይ ወደአፍሪካ ሲመጣ ጉዳዩ ውስብስብ ሆኖ ነው የምናገኘው፤... Read more »

በየመን ትምህርት ቤቶች የስደተኞች መጠለያ ሆነዋል

የእርስ በእርስ ጦርነት ህዝቦቿን እና ህንፃዎቿን የጨረሰባት የመን የተረፉት ህዝቦቿ እጅግ በአስከፊ የተላላፊ በሽታና ረሀብ አደጋ አንዣብቦባቸዋል። የፀደይ ወራት አብዮት የሚባለው የምስራቁ ዓለም አብዮት ከየመን ተነስቶ ሶሪያ፣ ሊቢያ እና ግብፅን አካሏል፡፡ ግብፅ... Read more »

የጥምቀት በዓልና ሥርዓቱ በዓለም ሀገራት

የጥምቀት በዓል በዓለም በሚገኙ የክርስትና እምነት በተለይም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ይከበራል። የበዓሉ ታሪካዊና ሃይማኖታዊ መሰረት ተመሳሳይነት ቢኖረውም ከሀገር ሀገር ያለው የአከባበር ሥርዓት ደግሞ እንየወጉና ባህሉ መሰረት ለየቅል ነው። ለአብነትም የጥምቀት... Read more »

የአል-ሸባብ ተደጋጋሚ ጥቃቶች ያቆሰሏት ኬንያ

አሸባሪው አል-ሸባብ ሰሞኑን በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ አንድ ሆቴል ላይ በፈፀመው ጥቃት 21 ሰዎች ተገድለዋል፡፡ የኬንያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሟቾች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል ትንበያውን አስቀምጧል፡፡ የቡድኑ ታጣቂዎች በሆቴሉ ላይ ጥቃት... Read more »

የወላጆቿ በደል ከሀገሯ ያስኮበለላት የሳዑዲዋ ወጣት

ራሀፍ ሞሀመድ አል-ቁኑን ትባላለች የሳዑዲ አረቢያ ዜግነት ያላት የአስራ ስምንት ዓመት ወጣት ነች፡፡ ወጣቷ ከቤተሰቦቿ ጋር ከሳዑዲ ወደ ኩዌት ካቀናች ከጥቂት ቀናት በኋላ ከኩዌት እግሬ አውጪኝ ብላ ባንኮክ የገባችው ባለፈው ሳምንት ነበር፡፡... Read more »

ኤኤንሲ በስልጣን ለመቆየት ይፋ ያደረገው እቅድ

እንደ ቢቢሲ ዘገባ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ በግንቦት 2019 በሀገሪቱ የሚደረገውን ክልላዊና ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለማሸነፍ ፓርቲያቸው ትኩረት የሰጣቸውን ዋና ዋና ጉዳዮች ለደጋፊዎቻቸው ለማሳወቅ ባለፈው ሳምንት በደርባን ከተማ ተገኝተው ነበር፡፡ የአፍሪካ ብሔራዊ... Read more »