የአሸናፊነት ስነ ልቦናን የፈጠረው የግድቡ ሁለተኛው ዙር ውሃ ሙሌት

የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ ቀን አንስቶ የኢትዮጵያ ህዝብ ካለችው ላይ ቆጥቦ ቦንድ በመግዛትና ስጦታ በመስጠት አስተዋፅኦ አድርጓል፡፡ በግድቡ ግንባታ ግብፅና ሱዳን በተደጋጋሚ ቅሬታቸውን ቢያቀርቡም የኢትዮጵያ መንግስት አለም አቀፍ መርህን በተከተለ መንገድ... Read more »

በጭስ የተጨናበሰውን የእናቶችን አይን በደስታ የሚያበራው ፕሮጀክት

የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ̋ትናንት ሀምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም መግለጫ ሲሰጡ የሁለተኛውን ዙር የህዳሴ ግድብ ሙሌት ተጠናቆ ውሃው በግድቡ አናት ላይ መፍሰሱን እና ለኢትዮጵያውያን እና ለኢትዮጵያ ወዳጆችም... Read more »

‹‹ከእንግዲህ በኋላ ዓባይ የትብብር ፣በጋራ የመጠቀምና የማደግ እንጂ የግጭት ምንጭ አይሆንም›› አቶ እንዳለ ንጉሴ የዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር

‹‹ከእንግዲህ በኋላ ዓባይ የግጭት ምንጭ ሳይሆን የትብብር፣ በጋራ የመልማት፣ በኢኮኖሚ አብሮ የማደጊያ ምንጭ ነው ። ከዚህ በኋላ መንፈሱ ይቀየራል ። የቅኝ ግዛት ስምምነቶችን በግድ ካልፈረማችሁ የሚለው ሀሳብ ሁሉ ይቆማል›› በማለት የተናገሩት በኢትዮጵያ... Read more »

‹‹የግብጾች ፍላጎት በህዳሴ ግድብ አማካይነት ተድበስብሶ የሚያልፍ የኢትዮጵያን የወደፊት መልማት እድል የሚከለክል ሰነድ ማስፈረም ነው›› – ዶክተር በለጠ ብርሃኑ የምህንድስና መምህርና የቴክኒክ ቡድን አባል

ዋላ ወደውሃ ምንጭ እንደሚናፍቅ መላ ኢትዮጵያውያንም ሁለተኛውን ዙር የታላቁ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት በናፍቆት ሲጠብቁ ሰንብተዋል፡፡ እነሆ ቀኑ ደርሶም ሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሃይቅ ሞልቶ በግድቡ አናት ላይ... Read more »

‟ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በኢትዮጵያ የውሃ ሀብት ልማት የመጀመሪያ አይደለም፤ የመጨረሻም አይሆንም”ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ በአ.አ.ዩ. የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የዓባይ ውሃ ጉዳይ ተመራማሪ

ሐምሌ ግም ሲል ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ሁለተኛ ዙር ውሃ እሞላለሁ ስትል ቀጠሮ የያዘችው ኢትዮጵያ እነሆ የትኛውም ዛቻና ማስፈራሪያ ሳይበግራት ብሎም ሳያንበረክካት የሙሌት ሂደቱን በስኬት አጠናቃለች። ኢትዮጵያ የሰኔ ወር ማገባደጃ ላይ ግድቤን... Read more »

“የህዳሴ ግድቡ በቀጣይ ለምንሰራቸው ሥራዎቻችን ጀምረን የምናጠናቅቅ መሆኑን የሚያመላክት ፋና ወጊ ስራ ነው”

አምባሳደር ኢብራሂም ኢድሪስ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የድንበርና ድንበር ተሻጋሪሀብቶች የሚኒስትሩ አማካሪ የኢትዮጵያ የድርድር ቡድን የህግ አማካሪ እነሆ አዲሱ ብስራት ለኢትዮጵያውያን እውን ሆነ። በመላ ኢትዮጵያውያን ድጋፍና ተሳትፎ እየተካሄደ የሚገኘው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ... Read more »

ህፃናትን ለጦርነት መመልመል ከዓለም አቀፍ ሕግ አንፃር

መንግስት ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የቀረበለትን ጥያቄ መሰረት በማድረግ የተናጠል ተኩስ አቁም ማወጁን አስታውቋል። የመንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም ትግራይን ለቆ እስከ መውጣት የዘለቀ መሆኑን ተከትሎ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችን ጨምሮ በብዙ አገሮች ተደግፏል። አሸባሪው... Read more »

በመጪው የትግራይ ትውልድ ላይ የሚቆምረው ህወሓት

የአሸባሪው ህወሓት ነገር እያደር አስገራሚ እና አሳፋሪ መሆኑን ቀጥሏል፡፡ አዳዲስ ነውር በመፈጸም በራሳቸው የተያዘውን ሪከርድ ተግተው በማሻሻል ላይ የሚገኙት ህወሓቶች አሁን ደግሞ እዚያው መዝገብ ላይ አዲስ የነውር ታሪክ ጨምረዋል፡፡ ጨካኙ ጁንታ እንኳን... Read more »

በኢትዮጵያ የኤርትራ ስደተኞችን ሁኔታ በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ

ሐምሌ 07፣ 2013 ዓ.ም ስደተኞችን ተቀብለው በማስተናገድ  እና  ደህንነታቸውን በመጠበቅ  የኢትዮጵያ መንግስት  እና  ህዝብ  ዘመናትን  የተሸገረ ታሪክ ባለቤት ናቸው፡፡  ስደተኞቹ ወደ ትውልድ ቀያቸው ወደሚኖሩበት አካባቢ ሲመለሱ በተለይም ለአፍሪካ ቀንድም ሆነ ለቀሪው ዓለም... Read more »

የዲያስፖራው አኩሪ ተግባር

 ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለው የዓለም ሀገራት ጫና በእጅጉ አሳሳቢ እየሆነ ይገኛል:: በሰበብ አስባቡ ምክንያቶችን በመደርደር፤ በሀገር ውስጥ ጉዳይ ሳይቀር በመግባት በየጊዜው የተለያዩ ጫናዎች ለመፍጠር እየተደረገ ያለው ሙከራ እየጨመረ መጥቷል::... Read more »