የጋዜጠኛው ቅኝት

 የመላመድ አባዜ በአገራችን የኮሮና ወረርሽኝ መከሰቱ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ የመረዳዳት ባህላችን አንድ ደረጃ ከፍ ሲል ተፋዞ የነበረው ማህበራዊ መደጋገፋችንም እንዲያንሰራራ ዕድሉን አግኝቷል፡፡ በዋናነት በወቅታዊው ጉዳይ ሥራቸውን ላጡ፣ ለተቀዛቀዘባቸውና ለአቅመ ደካሞች አስፈላጊውን ሁሉ... Read more »

ነፃ አውጪዎችህ ነን !

አየህ የሰከኑ ለታ የታመመ ሃሳብ ከስሩ ይጠልላል። ዝቃጭ ሆኖ እንደሚቀር ልክ እንደ ጠላው አተላ። እንደ ጠጁ አንቡላ!…። መቅበዝበዝ ክፉ ነው ወንድሜ። የጠለለን ያደፈርሳል። ያኔ ደግሞ አእምሮ ይታወካል፤ የጠራው ሃሳብ ይናወጣል። ግርዱ ከፍሬው... Read more »

ዳግም ውልደት

ንስር እስከ ሰባ ዓመት በሕይወት የመኖር ጸጋ ተሠጥቶታል። ነገር ግን ይህን የ70 ዓመት የዕድሜ ፀጋ አጣጥሞ ለመኖር አርባኛ ዓመቱ ላይ በሕይወቱ ወሳኝ የሚባል ውሳኔ ማሳለፍ ይጠበቅበታል። ይኸውም ንስሩ አርባኛ ዓመት ዕድሜው ላይ... Read more »

ወሬ ማጨሻ ስፍራዎች

ከዩኒቨርሲቲ ተመርቄ ሦስት ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የሦስት መስሪያ ቤቶችን ጓዳ አንጎዳጎድኩ። እነዚህ ተቋሞች አንድ ነገር እንደሚያመሳስላቸው ታዝቤያለሁ፡፡ ዜጎች በዩኒቨርሲቲ፤ በመስሪያ ቤቶችና መኖሪያ መንደሮች አካባቢዎች ሰብሰብ ብለው ስለ አንድ ጉዳይ በተለይ ወቅታዊ... Read more »

ያሳረፈ መርዶ

(መጨረሻ ክፍል) (መጨረሻ ክፍል) ሮዛ ሆስፒታል ልጅዋ ጋር ሆና ስልክዋ ጠራ የደወለው ባለቤትዋ ነበር። በላይ እሰጥሀለው ብሎት የነበረው ለልጃቸው ማሳካሚያ የሚሆን ገንዘብ ምክንያት ፈጥሮ እንደማይሰጠው እንደነገረው ሲያረዳት ተስፋዋ ተሟጠጠ። አልጋ ላይ በጀርባው... Read more »

«ስኬት እራስን መሆን ነው» አስገኘው አሽኮ (አስጌ ዴንዴሾ)

ገና ልጅ ሆኖ አባቱ የባንክ ቤት ሰራተኛ መሆኑን እጅግ ይጓጉ ነበርና ተምሮ የባንክ ሰራተኛ እንዲሆን አብዝተው ይወተውቱት ነበር። ተደጋግሞ የተነገረው የባንክ ቤት ሰራተኝነት እሱም ወደደውና ባንከር ለመሆን አለመ። በእርግጥ በሂሳብ ስራ (አካውንቲንግ)... Read more »

የተወጋም ይረሳል!

አየህ አንዳንዴ ቁስል ሲደርቅ፤ ጠባሳም አብሮ ይጠፋል። ያኔ ነው የመዘንጋት አባዜ የሚሳፈር። መዘንጋት ደግሞ ‹‹pure›› በሽታ ነው። ህመምህ ሳይድን ሰንበርህ እንኳን ቢጠፋ፤ ማን እንደለጠለጠህ ካላወክ የገራፊህ ወዳጅ ሆነህ፤ ለክፍል ሁለቱ አርጩሜ ጀርባህን... Read more »

“የምታወራው ከሌለህ እጅህን አታውጣ” ግሩም ኤርሚያስ

ጥበብ ባለቤትዋን ስታገኝ ትፈካለች።ከጠቢብ ጋር ስትገናኝ እንደ ባቢሎን ወንዝ ጅረቶች ኩልል ብላ በመንቆርቆር ደስታን ታጎናፅፋለች። እርግጥ ግሩም ለትወና ትወናም ለግሩም ተባብለዋል። እርሱና ጥበብ በአጋጣሚ ተገናኝተውና ተሸናኝተው ልዩ ውህደትን ፈጥረዋል።በፈጣሪው ልቦና ተወልዶ፣ በምናብ... Read more »

ከእርስዎ ለእርስዎ

• ኮሮና ጠፍቷል አትስጉ ! የሚሉ ሰዎችን ምን ትላቸዋለህ? ሳራ (ከፒያሳ ) መልስ- ተመለስ በልና ደብዳቤ ላክለት • ቻይና በአሁኑ ሰዓት ምን እያለመች ይመስልሀል? ጫላ (ከቄራ) መልስ- ህልም ፈቺዋን አሜሪካንን ጠይቃት •... Read more »

“ቀለል ያለ ህይወት ይመቸኛል”

እርሱ ያንን መቼም አይረሳውም። ከኦሎምፒኩ ድሉ ማግስት የተዜመለትን። “ቀነኒሳ አንበሳ”። ይሄን ዜማ ሲሰማ በውስጡ ልዩ ሀሴት ይሰፍናል። ለውለታው የተዜመ ልዩ ስጦታው አድርጎ ይቆጥረዋል። አንዳች ልዩ ስሜትና ትዝታ ውስጥ የሚከተው ዜማ እንኳን ለተወዳደሪዎቹ... Read more »