‹‹የምርጫ ቅድመ ዝግጅት የጊዜ መጣበብ እንዳይፈጠር ሰግቻለሁ›› ምርጫ ቦርድ

የዝግጅቱ ማፋጠንም ሆነ ማጓተት በመንግሥት እጅ መሆኑ ተገለጸ አዲስአበባ፡- በተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች እየቀረቡ ያሉ የተለያዩ አጀንዳዎች በ2012 በጀት ዓመት በሚካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ የቅድመ ዝግጅት ሥራው ላይ የጊዜ መጣበብ ሊያስከትል ይችላል የሚል... Read more »

ወደ ፖለቲካዊ ጥያቄ ያመራው የሱዳን ተቃውሞ

በሱዳን ካርቱም የዳቦና የነዳጅ ዋጋ ንረትን መነሻ በማድረግ ካለፈው ረቡዕ ጀምሮ የተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ ወደ ሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎችም እየተስፋፋ ነው፡፡ በሱዳን ከአንድ ዓመት ወዲህ የእያንዳንዱ ሸቀጣሸቀጥ ዋጋ በሁለት እጥፍ ጭማሪ አሳይቷል ፤... Read more »

የመቶ ቀኑ  የትራንስፖርት ዘርፍ እቅድ ረጅሙን ወረፋ ያሳጥረው ይሆን ?

ከቤቴ ለጉዳዬ ፈጥኜ ለመድረስ ተቻኩዬ ወጥቻለሁ፡፡ ምርጫዬ  ከስቴዲየም  አራት ኪሎ፣ ሥድስት ኪሎ ከዚያም ማሳረጊያው ሽሮ ሜዳ የሆነ የሕዝብ መገልገያ ታክሲ መያዝ ነበር፡፡ እስከ 1፡20 ደቂቃ ባለው ጊዜ ውስጥ ለመድረስ አቅጄ ብወጣም ረጃጅም... Read more »

ለአሠሪና ሠራተኛ ብሩህ ዘመን

የኢፌዴሪ ሠራተኛና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ‹‹የኢንዱስትሪ ሰላም ለአካታችነትና ለዘላቂ ልማት›› በሚል መሪ መልዕክት ከታህሳስ 17 እስከ 18 ቀን  2011 ዓ.ም የሚዘልቅ ሀገር አቀፍ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ጉባዔ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ... Read more »

ኢትዮ ቴሌኮም የታሪፍ ቅናሽ ቢያደርግም ከዓምናው የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ330 ሚሊዮን ብር ተጨማሪ ገቢ አግኝቷል

አዲስ አበባ፡- ኢትዮ ቴሌኮም  የታሪፍ ቅናሽ ይፋ ካደረገ በኋላ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ያገኘው ገቢ ካለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር  ሲነጻጸር የ330 ሚሊዮን ብር ጭማሪ ማሳየቱን ገለጸ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም የስትራቴጂና ፕሮግራም ማኔጅመንት... Read more »

ኢንተርፖል 11 ተጠርጣሪዎችን አሳልፎ ሰጥቷል

አዲስ አበባ፡- ዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም ኢንተርፖል እአአ ከ2014 እስከ አሁን ድረስ 11 ተጠርጣሪ ወንጀለኞችን አሳልፎ ሰጥቷል፡፡ ተጠርጣሪ ወንጀለኞችን አሳልፎ ለህግ ከመስጠት አኳያ ከኢትዮጵያ ጋር በመስራት ላይ ነው፡፡ የኢንተርፖልና ዓለም አቀፍ የፖሊስ... Read more »

‹‹በአንድ ሀገር ውስጥ ሊኖር የሚችለው አንድ የመከላከያ ሠራዊት ብቻ ነው›› –  አቶ ሌንጮ ለታ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፡- በአንድ ሀገር ውስጥ ሊኖር የሚችለው አንድ የመከላከያ ሰራዊት ብቻ ነው ሲሉ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ ተናገሩ፡፡ በምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢ የሚታየውን የሰላም መደፍረስ አስመልክቶ አቶ ሌንጮ ለታ... Read more »

‹‹የትግራይ ክልል ወጣት አመራሮች በአስተሳሰብ ትግል ብቻ ተማምነው በፖለቲካው መድረክ መሳተፍ አለባቸው›› – አቶ አምዶም ገብረስላሴ የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉዓላዊነት (አረና) ፓርቲ  የሕዝብ  ግንኙነት  ኃላፊ

አዲስ አበባ፡- በትግራይ ክልል በተለያየ ደረጃ በኃላፊነት የሚገኙ ወጣት አመራሮች በአስተሳሰብ ትግል ብቻ ተማምነው በፖለቲካው መድረክ መሳተፍ እንደሚጠበቅባቸው የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉዓላዊነት  ፓርቲ  (አረና) የሕዝብ  ግንኙነት  ኃላፊ አቶ አምዶም ገብረስላሴ ተናገሩ፡፡ አቶ... Read more »

ፈጣን የህዝብ ቁጥር ዕድገት፤ ስጋትና የመፍትሔ ሃሳብ

የዓለምን ህዝብ ቁጥርን በተመለከተ ማንም ሰው ቢጠየቅ ቀንሷል ወይም እየቀነሰ ነው የሚል መልስ እንደማይሰጥ ምንም ጥርጥር የለውም። ለማሾፍ ካልሆነ በስተቀር፤ ይህንን ምላሽ የሚሰጠው ደግሞ ዓለምን በመፈተሽ ወይም ጥናቶችን በማገላበጥ አይደለም። ይህን መልስ... Read more »

ሰላማዊው መንደር

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከተለያዩ አካባቢዎች የተሰባሰቡ ተማሪዎች የሚማሩበት፣ የሚመራመሩበትና እውቀት የሚያፈልቁበት ተቋም ነው፡፡ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ግን በአንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ይህ ተቀይሮ በዘር በመከፋፈል ጸብ የሚስተናገድበት ሜዳ ሆኖ ታይቷል፡፡  በውስን ተማሪዎች የሚፈጠረው አለመግባባት... Read more »