ወያባ ነፍስ

ዘላለም የሳጥን ወርቅ ሊያ ወደ ጭፈራ ቤቱ ስትገባ የቴዲ አፍሮ “ኢትዮጵያ” ሙዚቃ ተለቆ ነበር፡፡ እየተውረገረገች ወደ ውስጥ ገባች፤ በአይኗም በጥርሷም በመላ ሰውነቷ እየሳቀች፡፡ ብዙ አይኖች ተከተሏት፡፡ ቄንጤኛ ናት፤ ስታወራ… ስትስቅ በቄንጥ ነው፡፡... Read more »

አጓጊው ጉርብትና

ተገኝ ብሩ አይኔን ስገልጥ የማየው ብርሀን ሁሌም በህይወቴ አዲስ ቀን የጀመርኩ ያህል እንዲሰማኝ ያደርገኛል። የንጋት ብርሀንን የማየት ያህል ደስታ የሚፈጥርብኝ ነገር ጥቂት ነው። ሰው ደካክሞትና ሰውነቱ ዝሎ ወደ አልጋው ሲሄድ ያየው ጭለማ... Read more »

ለማኖር

ተገኝ ብሩ አራት ነን አንድ ክፍል የምንጋራ። አራት ነን በአንድ ቤት የምንኖር ።አራት ነን የኑሮ መወደድ ያቆራኘን ።አራት ነን ነፃነታችንን ማወጅ እየፈለግን ችግር ያዋደደን ጓደኛሞች ።አስማተኛ ሆነን በምናዘግምባት አዲስ አበባ ወጪያችን ገቢያችንን... Read more »

ያቀረቡት ስህተት

 ምሽቱ በቅዝቃዜ ታጅቦ የሚወርደው ዶፍ ዝናብ ከሚሰማው ነጎድጓድ ጋር የምፅዓት ቀን የቀረበ አስመስሎታል። ከአንገትዋ ቀና ብላ ከተንቀሳቃሽ ስልኳ ላይ ሰዓት ተመለከተች። ከለሊቱ 7 ሰዓት 34 ደቂቃ ይላል። እንቅልፍ የነሳት ቅዝቃዜው አልያም ደግሞ... Read more »

ችኩል ጅብ

የተጋቡ ሰሞን ስለፍቅራቸው ብዙ ተወራ።በመዋደዳቸው የሚያስቀኑ፣ በጥምረታቸው የሚያስደምሙ በመግባባታቸው የሚገርሙ ባልና ሚስት ናቸው ተብሎ ተነገረ።“አቤት! የእነሱስ ፍቅር የተለየ ነው፤ እንደ አዲስ ተፋቃሪ ተቃቅፈው እኮ ነው ሰውን የሚያወሩት” አሉ ጓደኞቻቸው።“ ሰው እንደ ልጅ... Read more »

ያሳበዱት እውነት

 ውሎና አዳሩን ጎዳና ካደረገ ሁለት አመት ሆኖታል ታዴ እብዱ ። እናቱ ታደለ ብላ ስም አውጥታለት ነበር። ነገር ግን ይሄ ስም ማህበረሰቡ እብዱ ታዴ በሚል ቀይሮለታል። በእርግጥ እሱ አላበድኩም ብሎ ሞግቶ ነበር እብድ... Read more »

የራስ ሲሆን

 “ጋሹ .. ጋሹ ..” ሲነጋ የሰማሁት የመጀመሪያው ጥሪ ነው።ባለቤቴ ሳምሪ ያለወትሮዋ ቀድማኝ ተነስታ እኔን መቀስቀስዋ ነበር።ቤተሰብ ጋሻ እንድሆን በመመኘት ያወጣልኝ ጋሻው የተሰኘ ስሜ ሚስቴ ደጋግማ ጋሹ በማለት መጥራትዋ መደበኛ ስሜ እስኪመስለኝ ተላምጄዋለሁ።አዳዲስ... Read more »

ከእርሶ ለእርስዎ

 የሱዳን ወቅታዊ አቋም በዘፈን ብትገልፅልኝ? ሮዛ ነኝ (ከጅማ) መልስ-“ በምን አወቅሽበት የመመላለሱ ሲታሰር ወደኔ ሲፈታ ወደሱ………..” ጨርሽው ብዙ ሰዎች “አምላኬ ሰው አድርገኝ” ሲሉ ይሰማል ምን ለማለት ፈልገው ነው? ፌቨን (ከመተሀራ) መልስ-ሙሉ ሰውነት... Read more »