በትናንትናው ዕለት የተከበረው የደመራ በዓል በሰላም መከበሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። እጅግ በርካታ ቁጥር ያለው የሃይማኖቱ ተከታዮች፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ መቀመጫቸውን ኢትዮጵያ ውስጥ ያደረጉ የውጭ ሀገራት ዲፕሎማቶች እና የተለያዩ ሀገራት ጎብኚዎች... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያውያን ዘንድ የሚከበረው የመስቀል በዓል የበርካታ የቱሪስቶች የስበት ማዕከል መሆኑን ከተለያዩ አገራት የመጡ ቱሪስቶች ገለፁ። ከአሜሪካ የመጣችው ቱሪስት ሄዘክ ሂመር ‹‹እንደምን ከዚህ በዓል መቅረት ይቻላል›› ስትል በኢትዮጵያ በዋናነት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን... Read more »
የፖሊስ ማርሽ ባንድ ሃይማኖታዊ ለዛ ያላቸውን ዜማዎች በማቅረብ የታዳሚውን ቀልብ መሳብ አልከበደውም። ካህናቱ እንደተለመደው ሁሉ የያሬድን ዝማሬ ከነሽብሻቦው ሲያቀርቡ አምሽተዋል። ዲያቆናትም የነጮቹን አፍ ባስከፈተ ሁኔታ መዝሙራቸውን ከትርኢት ጋር አጅበው በዓሉን አድምቀውት አምሽተዋል።... Read more »
አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያ የአባይ ውሃ አጠቃቀም የሚመሰረተው በዓለም አቀፍ ሕግ መርሆች ማለትም ፍትሃዊና ምክንያታዊ የተፈጥሮ ሃብት አጠቃቀምን በማስፈን መሆኑን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተባበሩት መንግስታት 74ኛ ጉባኤ ላይ ተናገሩ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ... Read more »
ማን ያውቃል? የመስቀል ወፍ እና የአደይ አበባ ቀጠሮ እንዳላቸው መስከረም ሲጠባ ማን ያውቃል? እንዲል ኢትዮጵያዊው ባለቅኔ እኛ እና መስከረም፤ እኛ እና መስቀልም ዓመት ጠብቀን የምንገናኝ ተነፋፋቂ ባለ ቀጠሮ ነን። እናም ናፍቆታችንን እንወጣጣ።... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአፋን ኦሮሞ የተሠሩ የኪነ ጥበብ ሥራዎችንና ባለሙያዎችን የሚያበረታታ ኦዳ የኪነ ጥበብ ሽልማት ለሦስተኛ ጊዜ ጥቅምት 7 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ የበሻቱ ቶለማርያም መልቲ ሚዲያ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጋዜጠኛ በሻቱ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በአዲስ መልክ ለኅብረተሰቡ አገልግሎት እንዲሠጥ የተደራጀውን የራስ መኮንን ፓርክ መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በምርቃቱ ወቅት እንዳስታወቁት የከተማ አስተዳደሩ ጤናማ... Read more »
ከአንድ አካባቢ የሚመጡ ተማሪዎችን በአንድ «ዶርም» አይመድብም የተማሪ ማደሪያ ሕንፃዎችን የትምህርት ክፍሎች እንዲቆጣጠሩ ያደርጋል አዲስ አበባ፡- የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለተማሪዎች ቅበላ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገለጸ:: በተቋሙ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የቱለማ አባገዳና የገዳ ኦሮሞ ህብረት አባ ገዳዎች ትናንት በኦሮሞ ባህል ማዕከል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ኅብረተሰቡ ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል። የህብረቱ ዋና ጸሐፊ አባ ገዳ ጎበና ኦላ... Read more »
አባት ወደ ትምህርት ቤት ሄደው ውስጣቸው ያለውን የቀለም ጥማት ለማርካት የሕይወት ሩጫ ሳይፈቅድላቸው ትዳር መስረተው ልጆች ደጋግመው ወልደው ይስማሉ፡፡ እርሳቸው ያጡትን የቀለም ትምህርት ጥማት በልጃቸው ለማርካት በፅኑ ተመኙ:: ቤታቸውን ለማስተዳደር ከሚታትሩበት ሥራቸው፤... Read more »