‹‹በርካታ ኪሎ ግራም ኮኬይን፣ ሄሮይንና ካናቢስ በቁጥጥር ሥር ውሏል››- ኮማንደር መንግስተአብ በየነ – በፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ዘርፍ የአደገኛ ዕጽ ቁጥጥር ምክትል ዳይሬክተር

አደገኛ ዕጽ ዝውውር በይዘቱ ዓለም አቀፋዊ ባህርይ አለው።ባደጉና በማደግ ላይ በሚገኙም አገሮች የወንጀል ድርጊቱ እየተከሰተ ይገኛል።ደረጃው ይለያይ እንጂ በኢትዮጵያም የዕጽ ዝውውር ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ይታያል።አደገኛ ዕጽን መጠቀም ለብዙ የወንጀል ድርጊቶች የሚጋብዝ ሲሆን፤ በኢኮኖሚ፣... Read more »

”ተቋሙ ሁለት መቶ ተመራማሪዎች ናቸው ያሉት፤ እነዚህን ይዞ ሥራ መስራት በጣም ከባድ ነው‘- ዶክተር መለሰ ማርዮ የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 291/2005 ከተሰጡት ስልጣንና ኃላፊነቶች መካከል አንዱ የአገሪቱ የብዝሀ ሕይወት ሀብት ከውጭ በሚገቡ ልውጥ ህያዋን እና ወራሪ መጤ ዝርያዎች እንዳይበከል፤ በዚህም ጥፋት እንዳይደርስ ቁጥጥርና... Read more »

“ባለስልጣኑን ሁሉም ሰው እንዲያውቀው በቂ ግንዛቤ ተፈጥሯል ብዬ አልወስድም” – አቶ ሚካኤል ተክሉ የንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር

በአዋጅ ከተቋቋመባቸው ዋና ዋና አላማዎች መካከል የህብረተሰቡን ግንዛቤ በማጎልበት የገበያ ግልጽነትን በማሳደግ ጸረ – ውድድር የሆኑ የንግድ አሰራሮችንና ተገቢ ያልሆኑና አሳሳች የንግድ ተግባራትን በመከላከልና ፍትሃዊ ውሳኔ በመስጠት የሸማቹንና የንግዱን ማህበረሰብ መብትና ጥቅም... Read more »

‹‹ከመናገር ባለፈ የተሰራ ሥራ ባለመኖሩ እኛ ማምረት እየቻልን በርካታ ምርቶች ከውጭ ይገባሉ”- አቶ አስፋው አበበ የፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

 የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ ለአገሪቱ ኢንዱስትሪያዊ ሽግግርን ያመጣል ተብሎ ብዙ እየተሰራበትና ውጤቶችም እየተመዘገቡበት ነው። ዘርፉ የተጣለበትን ኃላፊነት በአግባቡ ይወጣ ዘንድ እየተከናወኑ በሚገኙና በቀሪ ተግባራት ዙሪያ ከፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ልማት ኤጀንሲ... Read more »

“ኤጀንሲው ለእኛ አገር አዲስ በመሆኑ ከመቋቋሙ በፊት በደንብ መታሰብ ነበረበት”- አቶ አልማው መንግስቴ የፌዴራል የተቀናጀ የመሰረተ ልማት ማስተባበሪያ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

በተለያዩ የመንግሥት ተቋማት ላይ በከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎች አገልግለዋል። አሁን ደግሞ የፌዴራል የተቀናጀ የመሰረተ ልማት ማስተባበሪያ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ አቶ አልማው መንግስቴ። እኛም ተቋሙ በመሰረተ ልማት ዝርጋታው ላይ እያበረከተ ባለው... Read more »

‹‹…በማሽን አከራይ፣ በድለላ የስራ ፈቃዶች ኮሌጅ ከፍተው የሚያስተምሩ አግኝተናል›› -ዶክተር አንዷለም አድማሴ የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

ዘንድሮ ከዚህ ኮሌጅ ገብቼ ዲግሪ አገኘሁ ማለት ከበድ ያለ ይመስላል፡፡ ምክንያቱም ባለፉት 21 ዓመታት በብዛት የተስፋፉት ዩኒቨርሲቲዎች፣ ኮሌጆችና የስልጠና ተቋማት ህግና ሥርዓትን አክብረው መስራት ከረሱ ቆየት በማለታቸው ነው:: ይህ መሰሉ በደል በህዝቡ... Read more »

«የብሔር ጥያቄ በፌዴራል ሥርዓቱ ከተመለሰ አክራሪነቱ ከስሞ ብሔራዊነት ወደሚለው አስተሳሰብ መሄድ የሚቻል ይመስለኛል»

ዶክተር ኮንቴ ሙሳ የአፋር ሕዝብ ፓርቲ ሊቀመንበር የተወለዱት በ1958 ዓ.ም በአፋር ክልል በምትገኝ ዱለቻ በተባለች ወረዳ በአሁን አጠራሯ ዞን ሦስት ውስጥ ነው፡፡ የወጣትነት ጊዜያቸውን ያሳለፉት በደርግ ዘመነ መንግሥት ነው:: የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን... Read more »

“በፕሮጀክቶቹ የት እንደገባ የማይታወቅ ገንዘብ አለ!”

የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያን ህዳሴ እውን ለማድረግ የቆመ ግዙፍ ተቋም ነበር። ተቋሙን ዕውን ለማድረግም በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ፈሷል።12 ኢንዱስትሪዎችን በማቋቋም በስሩ ከ96 በላይ ፋብሪካዎችን ይዟል በማለት የተቋሙ ኃላፊዎች ሲናገሩ ነበር። ከዚህም... Read more »

“ሙስና ምንም እርቅ የለውም፤ በቀጥታ ከሥራ ያሰናብታል”- ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የገቢዎች ሚኒስትር

የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በኦሮሚያ አርሲ ዞን አስጎሪ ወረዳ ነው የጀመሩት። ከዚያም በመተሐራ መርቲ የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተምረዋል። ከዲፕሎማ ጀምሮም እስከ መጀመሪያ ዲግሪ ድረስ ያለውን የትምህርት ሂደትም በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ተከታትለዋል።... Read more »

“ዘጠኝ ድስት ተጥዶ አንዱም ያልበሰለበት የያዮ ማዳበሪያ ፕሮጀክት”

በሁለት ዓመት ለማጠናቀቅ ውል የተገባለት የያዮ ማዳበሪያ ፋብሪካ በአጠራጣሪ የ43 በመቶ አፈጻጸም ላይ ይገኛል። ፕሮጀክቱን ለማጠናቀቅና ለባንክ ወለድ የተያዘው 10 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በአጠራጣሪው የ43 በመቶ አፈጻጸም አልቋል። ቀሪውን ፕሮጀክት ለማጠናቀቅ... Read more »