አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በሰላም ማስከበር ዙርያ በመተከል ወንበዴዎችን በማደን የተሠራን ሥራ ይዘን ቀርበናል፡፡ ግጥምጥሞሽ ሆኖ ዛሬም አካባቢው ላይ አሁንም ለሚታየው ሰላም መደፍረስ ፀጥታ ኃይሉ በመናበብ መሥራት እንዳለበት የዛኔው ሰላም አስከባሪ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በሳንምታዊው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1950 ዓ.ም መጨረሻ አካባቢ የነበሩ ጋዜጦችን ተመልክተናል። ገሚሶቹ ርዕሰ ዜናዎች የተጻፉበት መንገድና ዜናዎቹ የተጻፉበት መንገድ ባይጣረስም፤ ርዕሰ ዜናዎቹ በተጻፈበት መንገድ ዜናዎቹ የተሟሉ ሆነው ያልቀረቡ ነበሩ። ዜናዎቹ ከተነበቡ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 የአፍሪካ የነፃነት ቀን በዓል ፫ኛ ዓመት ዛሬ ተከብሮ ይውላል። የአፍሪካ የነፃነት ቀን ግንቦት ፲፯ ቀን ዛሬ በመላው ዓለም ተከብሮ ይውላል። በዓሉ ፫ኛ ዓመት በተለይም በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት መናገሻ ከተማ በአዲስ አበባ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በሳምንታዊው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1960ዎቹ የታተሙ ጋዜጦችን ለዚህ ሳምንት ተመልክተናል። የጅብ መንጋ በሰዎችና በቤት እንስሳት ስላደረሰው ጉዳት፤ በሐረርጌ አሁን ሶማሌ ክልል በምንለው በደገሀቡር አካባቢ አንድ ነጋዴ በ20ሺህ ብር የውሃ ገንዳ ማሠራታቸውና... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 በዛሬው ሳምንታዊው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1960ዎቹ በጋዜጣው የወጡ አሁን ካለንበት ዘመን ጋር የሚመሳሰሉ ሁነቶችን የያዙ ዘገባዎችን ለመቃኘት ሞክረናል። በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባና በተለያዩ ከተሞች ጌም ዞን በሚል በኮምፒውተር ስፖርታዊ ውድድሮችን በማጫወት... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን የ1960ዓ.ም ህትመቶችን ቃኝተናል፤ በቅርቡ የድል በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በአገራችን መከበሩ ይታወሳል፡፡ ይህ ሚያዝያ 27 የሚከበረው የድል በዓል በንጉሡም ዘመን ለየት ባለ ሥነሥርዓት ይከበር እንደነበር የሚያመለክት ዘገባ ይዘን... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ዱሮ አምዳችን ጋዜጣው በ1960ዎቹ ከቀረቡ ዘገባዎች ጥቂቶቹን ይዞ ቀርቧል፡፡ በጋዜጣው ከተዘገቡ ሥራዎች መካከልም የኑሮ ውድነትን የተመለከው ይገኝበታል፡፡ የኑሮ ውድነትን የዚያን ዘመንም ፈተና እንደነበር ከዘገባው እንረዳለን፡፡ ችግሩን ለመፍታት የአዲስ ከተማ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 በዛሬው አዲስ ዘመን ዱሮ ዓምዳችን በ1962 አ.ም የወጡ እትሞች አገላብጠን ብትናቧቸው መልካም ነው ያልናቸውን ዘገባዎች ይዘን ቀርበናል። ዘገባዎቹ አሁን ካለንበት የኑሮ ውድነትና ህገወጥ ግብይት ጋር የተያያዙ መሆናቸው ቀልባችንን ይበልጥ ስቦታል፤ አንዱ ዘገባ... Read more »