የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በተለያዩ የዓለም አገራት በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ እንደሆነ ገልጸዋል። በኢትዮጵያ መንግስት ከማህበረሰቡ ጋር ተቀናጅቶ ጥብቅ ከትትልና ቁጥጥር እያደረገ በመሆኑ የስርጭት ሁኔታውን ከቁጥጥር እንዳይወጣ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ። በጤና ጥበቃ ሚንስቴር የአቅርቦት... Read more »
<<የአዲስ አበባ ሳንባ ነው>> እየተባለ ከሚሞካሸው ደን መሃል እና ከታሪካዊቷ እንጦጦ ማርያም ቤተክርስቲያን አቅራቢያ የግንባታ ተሽከርካሪዎች ይታያሉ። ሠራተኞች ደግሞ ጸጥ ባለው ጫካ ውስጥ ያለፋታ ሲሰሩ ይታያሉ። የእንጦጦ እና አካባቢው የቱሪስት መዳረሻ ፕሮጀክትን... Read more »

ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝ ባለቤት ብትሆንም በወንዙ ላይ ያላትን መብትና ተጠቃሚነት በተመለከተ ሚዲያዎቿም ሆኑ ምሁኖቿ ለዓለም ማሕበረሰብ እውነታውን እምብዛም እንዳላስተዋወቀችና ግብጽ በአንጻሩ ውጤታማ የተግባቦት ስራ በማከናወኗ መብቷ ባልሆነው ጉዳይ ላይ ሰፊ ተቀባይነት ማግኘቷን... Read more »
አዲስ ዘመን፤ ለጸረተዋህሲያን ምርቶች እና ለንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ማዘጋጃ ግብዓትነት የሚውል ሦስት ሚሊዮን ሊትር <<ቴክኒካል አልኮሆል>> ምርት በሁለት ፋብሪካዎች በመኖሩ አምራቾች ገዝተው መጠቀም እንደሚችሉ የስኳር ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የስኳር ኮርፖሬሽን ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የግብጽ ውሳኔ ሰጪና ተደራዳሪ አካላት በሀሳብ ያለመገናኘት በግድቡ ዙሪያ በጋራ ተጠቃሚነት መርህ ከስምምነት ላይ እንዳይደርስ ማድረጉን የቀድሞ የህዳሴ ግድብ ተደራዳሪና የምስራቅ ናይል ቴክኒክ አህጉራዊ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈቅአህመድ ነጋሽ... Read more »

ከ500 በላይ አምቦላንሶችም ተዘጋጅተዋል አዲስ አበባ፤ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በሀገሪቱ የተከሰተውን የኖቭል የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለመከላከል ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ መመደቡንና ከ500 በላይ አምቦላንሶችን ማዘጋጀቱን አስታወቀ። ትናንት በጽህፈት ቤቱ በተሰጠው... Read more »

አዲስ አበባ፤ የኮሮና በሽታ ሥርጭትን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የአልኮል መጠጥ ምርቶቹን ለጊዜው በመቀነስ በሰዓት አምስት ሺህ ሊትር ጸረተዋህሲያን የእጅ ንጽህና መጠበቂያ <<ሳኒታይዘር>> እያመረተ መሆኑን ቪቭ ቢቨሬጅ ማምረቻ አክሲዮን ድርጅት አስታወቀ። ለአዲስ አበባ... Read more »

አዲስ አበባ፡- መንግስት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ30 አገሮች በረራ እንዳያደርግ አገደ፣ በአዲስ አበባ የሚገኙ የመሸታ ቤቶች ላልተወሰነ ጊዜ እንዲዘጉ ከመወሰኑ በተጨማሪ ከውጭ ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ ሰዎች 14... Read more »

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በኢትዮጵያ ግብጽና ሱዳን መካከል በአሜሪካና በዓለም ባንክ ታዛቢነት ሲካሄድ በነበረው ድርድር መልኩን ቀይሯል። አሜሪካ የታዛቢነት ሚናዋን ወደ ጎን በመተው ለግብጽ በመወገን በኢትዮጵያ ላይ ጫና ማሳደር መጀመሯን ተከትሎ... Read more »

በደራሲነት፣ በመምህርነትና በሰብዓዊ መብት ተሟጋችነታቸው ብዙዎች ያውቋቸዋል፤ በመቀሌ ከተማ ተወልደው ያደጉ ሲሆን፤ የመጀመሪያ ዲግሪ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በቋንቋና ስነጽሁፍ ተመርቀው በሰመራ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት ሲያገለግሉ ቆይተው ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በውጭ ቋንቋና... Read more »