ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? የሀገራችን ትልልቅ ሰዎች አዲስ ለሚወለዱ ልጆች አስበው የሀገራችንን ተረቶች ሰብስበው በአንድ መጽሃፍ አስቀምጠዋል። ለዛሬም ከከፋ አከባቢ በእማሆይ ዘውዲቱ ውድነህ የተተረከውን ታሪክ እንድታነቡት እጋብዛችኋለሁ። መልካም ንባብ። በአንድ ወቅት... Read more »
ማሕሌት አዘነ የ”ስፒችና ላንጉዌጅ ቴራፒስት” ስትሆን ከተለያዩ የጤና ችግሮች ጋር የተወለዱ ህፃናትን በሚመለከት በንግግር ሥልጠናዎች ትረዳለች። በተለያዩ ማህበራዊ መገናኛ ብዙሀን ከምትፅፋቸው ሀሳቦች ባሻገር በአዲስ ዘመን ጋዜጣም ሁለተኛዋ የሆነውን ምክሯን ለወላጆች አካፍላናለች። በመጀመሪያ... Read more »
ልጆች እንዴት ናችሁ? ሁሉም ሠላም ነው? ትምህርታችሁን በአግባቡ እየተከታተላችሁ ነው? ጎበዝ ሁኑ እሺ። ልጆቼ፣ ኢትዮጵያ የምትባል ትልቅና ቆንጆ ሀገር ልጆች ስለሆናችሁ ታድላችኋል። ይህች ቆንጆ ሀገር ግን አንዳንዴ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ይገጥሟታል። ያንን... Read more »
ወይዘሮ ሣራ ዘመኑ ሠናይ በጋዜጣችን ለወላጆች መልዕክትን ማስተላለፍ ከጀመሩ ሠነባብተዋል። ወይዘሮ ሣራ የህክምና ባለሙያ ሲሆኑ፤ በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን ለወላጆች የተለያዩ ሀሳቦችን እያነሱ ያካፍላሉ። ልጆቻችን ከ6 እስከ 12 ዓመት ያሉበት ዕድሜ ኃላፊነትን ለማስተማር... Read more »
ልጆች እንዴት ናችሁ ሠላም ነው? ልጆች ለዛሬ በሀገራችን ከሚነገሩ ተረቶች መካከል ስለበግና ፍየል የተተረተውን መርጠንላችኋል። በዱሮ ጊዜ አንዲት በግና አንዲት ፍየል መስኩ ላይ ሣር ይግጡ ነበር። በጓም ፍየሏን “ወደ ቤታችን እንሂድ!” አለቻት።... Read more »
ማህሌት አዘነ የንግግርና ቋንቋ ቴራፒስት ስትሆን ለህፃናት እድገት ጠቃሚ መረጃዎችን በማህበራዊ ድረ- ገጿ ትፅፋለች። ለዛሬም “ልጆች ከጨዋታ ምን ይማራሉ” በሚል ማህሌት የሰጠችውን ምክረ ሃሳብ ልናካፍላችሁ ወደድን። መልካም ንባብ። ጨዋታ ማለት ለልጆች ከመዝናኛ... Read more »
በአንድ ወቅት አንድ ባልና ሚስት ከወንድ ልጃቸው ጋር ይኖሩ ነበር:: ታዲያ አንድ ቀን ሰውየው ነፍሰ ጡር ሚስቱን ትቶ ወደ ጦርነት ሊሄድ ተነሳ:: ልጁንም ጠርቶት “አንድ ትልቅ ነገር እንድትሰራ እፈልጋለሁ:: እኔ በሌለሁበት ጊዜ... Read more »
ወይዘሮ ሣራ ዘመኑ ሠናይ ኑሯቸውን በአሜሪካን ሀገር ያደረጉ የህክምና ባለሙያና ልጆችን በማሳደግ የተሳካላቸው እናት ናቸው። እኚህ ሴት ሀገሬ ላሉ ወላጆች ይጠቅም እንደሆነ ብለው ሀሳባቸውን ማካፈል ከጀመሩ ሰነባብተዋል። ለዛሬም ልጆቻችን እርስ በእርስ እንዲተሳሰሩ... Read more »
ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ታላቁ የፋሲካ በአል ዛሬ ይከበራል። በእምነት፤ ክርስቲያንና ልዩ የሚባሉ ሶስት ልጆች በዓሉን እንዴት ለማሳለፍ እንደሚያሳልፉ ስጠይቃቸው ከቤተሰቦቻችን ጋር እየተደሰትን፣ የተቸገሩትን እየረዳን እናከብረዋለን... Read more »
አስመረት ብስራት ወይዘሮ ሙሉአለም ታምሬ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የአስተዳደር ሰራተኛ ሆነው ሰርተዋል። አሁን ‹‹ሴቶችና ልጃገረዶች ድጋፍ ኢትዮዽያ›› የሚል ግብረ ሰናይ ደርጅት አቋቁመው ሰዎችን በመርዳት ላይ የሚገኙ እናት ናቸው። አራት ልጆችን ወልደው አሳድገው... Read more »