ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? እረፍት እንዴት ነው? እንደመከርኳችሁ በደንብ እያነበባችሁ ነው አይደል? ሰሞኑን ኤልቤቴል የተባለ ትምህርት ቤት የኬጂ ተማሪዎች ምረቃ መርሐ ግብር ላይ ተገኝቼ ነበር። በዛ ወቅት ያገኘኋቸው ህፃናት በጣም ማንበብ የሚወዱ ሲያድጉ... Read more »
የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስትና የልጅ በእድሉ አይደግ መጽሐፍ ደራሲ ዶክተር ሄኖክ ዘውዱ አካባቢያዊ አደጋዎችና የጤና ጉዳቶች በተመለከተ በዕለት ተዕለት ኑሮ ላይ በስፋት የሚያጋጥሙና የህፃናት ጤና ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያሳርፉ በመሆናቸው በተለይ በዚህ በክረምት... Read more »
ልጆች እንደምን ናችሁ? የባለፈው የትምህርት ዘመን ተጠናቆ ውጤት ተቀበላችሁ አይደል? እንዴት ነበር? መቼም የኔ ልጆች ጎበዞች ስለሆናችሁ አንዳችሁም ዝቅተኛ ውጤት እንደማታመጡ እርግጠኛ ነኝ። ልጆቼ በክረምት የእረፍት ወራት ንባብን ተቀዳሚ ስራ ማድረግ በነገሮች... Read more »
የስርቆት አመል (ህመም) መሆኑን ያውቃሉ። ይህ አመል ክለፕቶሜኒያ በተለምዶ ከምናውቀው የስርቆት ዓይነት ይለያል። ይህ ችግር ያለባቸው ሰዎች የሚሰርቁት ውስጣዊ ደስታ ወይም እርካታን ለማግኘት እንጂ የዕቃውን ጠቀሜታ አስበው አይደለም። ማለትም ዕቃውን ሸጦ ትርፍ... Read more »
ልጆች እንዴት ናችሁ በክረምት የዕረፍት ጊዜ እናንተ እንድታነቡ የሚያበረታታ አንድ የመፅሐፍ ኢግዚቢሽን ተዘጋጅቷል፤ ከሀምሌ 15 እስከ ነሐሴ 10 በሚቆየው በዚህ የመጽሐፍ እና ንባብ ድግስ አራት ኪሎ፣ ከቱሪስት ሆቴል ዝቅ ብሎ ኢክላስ ሕንፃ፣... Read more »
ወይዘሮ ሣራ ዘመኑ ሠናይ በጋዜጣችን ለወላጆች ምክር የሚያካፍሉ እናት ናቸው። የህክምና ባለሞያ ሲሆኑ፤ ልጆቻቸውን አሣድገው ለቁምነገር አብቅተዋል። ነዋሪነታቸው በአሜሪካን ሀገር ሲሆን፤ ለወገኖቼ የተወሰነ ነገር ከልምዴ በማካፈል ብለው በማህበራዊ ድረ-ገፆች መልዕክቶችን ያስተላልፋሉ። ለዛሬም... Read more »
ልጆች እንዴት ናችሁ? ፈተና ተጠናቆ የክረምት የእረፍት ጊዜ ተጀምሯል አይደል? በዚህ የእረፍት ጊዜ መፅሃፍትን ማንበብ የጠቅላላ እውቀት ባለቤት ከማድረጉም በላይ የቋንቋ ሀብታም፤ ሀሳባችሁን በደንብ መግለፅ የምትችሉ ልጆች ያደርጋችኋል። ከምታነቡት ነገር ውስጥም ሊተላለፍ... Read more »
ክሊኒካል ሣይኮሎጅስት መአዛ መንክር ካላቸው እውቀት ለወላጆች ያሉትን እያካፈሉን ይገኛሉ። ለዛሬም ካካፈሉን ሐሳብ ላይ ስለወላጅነት እንዲህ ብለዋል። ወላጅነት ማለት በወላጅ እና ልጅ መካከል ባለ ግንኙነት ውስጥ አንድ ልጅን የሆነ ግብ ላይ ለማድረስ... Read more »
ልጆች እንዴት ናችሁ ሠላም ነው? በበርካታ ትምህርት ቤቶች ፈተና እየተጠናቀቀ መሆኑን ሠምቻለሁ። በክረምት የእረፍት ጊዜ ምን ልትሰሩ አስባችኋል? እኔ መፅሀፍትን እንድታነቡ እመክራችኋለሁ። ለማንበብ ምቹ በሚሆን መልክ የተዘጋጀ ከመላው ሀገራችን የተውጣጡ ታሪኮች ከተሠነዱበት... Read more »
ወይዘሮ ሣራ ዘመኑ ሠናይ በጋዜጣችን ለወላጆች መልዕክትን ማስተላለፍ ከጀመሩ ሠነባብተዋል። ወይዘሮ ሣራ የሕክምና ባለሙያ ሲሆኑ፤ በማህበራዊ መገናኛ ለወላጆች የተለያዩ ሐሳቦችን እያነሱ ያካፍላሉ። እሳቸውን ማግኘት የፈለገ ሰው ቢኖር በዚህ የኢሜል አድራሻ ያግኙኝ ብለዋል።... Read more »