እንደ የዓለም የቱሪዝም ድርጅት መረጃ፣ የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ትልቅ፣ ውስብስብ እና ለብዙ ሰው የስራ እድል መፍጠር የሚችል ነው። ከቱሪዝም ኢንዱስትሪው ሁለንተናዊ ጥቅም ለማግኘት አገራት ለቱሪዝም ኢንዱስትሪው የሰለጠነ የሰው ኃይል ለመፍጠር ትኩረት ሰጥተው እየሰሩ... Read more »
የኢትዮጵያን የቱሪዝም ሃብትን የማስተዋወቅ ስራ በፖሊሲና በስትራቴጂ የተደገፈ ከፍተኛ የተግባር ስራዎችን ማከናወንን ይጠይቃል። አገሪቱ ካላት ውስን ሃብት አንፃር የቱሪዝም ዘርፉን ለመላ ዓለም በተገቢው መንገድ ለማስተዋወቅ የሚጠይቀውን ከፍተኛ ወጪ የሚቀንስ መንገድ ማግኘትንም የግድ... Read more »
ኢትዮጵያ የተፈጥሮ፣ ሰው ሰራሽና ሰፊ የባህል ሃብት ካላቸው አገራት ተርታ ትመደባለች። አገሪቱ የሰው ዘር መገኛም ናት፡፡ የብዝሃ ባህልና እምቅ የቱሪዝም ሃብት ባለቤት ከመሆኗ አንፃር ከዘርፉ ብዙ ትጠቀማለች ተብሎ ይጠበቃል። ይሁን እንጂ እንዳላት... Read more »
የኦሮሚያ ክልል ለቱሪዝም ከፍተኛ ፋይዳ ባላቸው የባህልና የተፈጥሮ ሀብት የታደለ ነው።በተራራማ ቦታዎች፣ አስደናቂ መልከዓ ምድሮች፣ ከፍታዎች፣ የወንዞች ገደሎች፣ የተፈጥሮ እርጥበታማ ደኖች፣ አስደናቂ ፏፏቴዎች እና የተለያዩ የውሃ አካላት ጨምሮ የቱሪዝም ሀብቶችን የታደለ ክልል... Read more »
የቱሪዝም ዘርፉን የሰው ኃይል ፍላጎት ለመመለስ ከሚከናወኑ ተግባሮች አንዱ የዘርፉን ባለሙያ ማፍራት ነው። ዛሬ የአገሪቱ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችና የግል ማሰልጠኛ ተቋማት የዘርፉን ባለሙያዎች በማሰልጠን ላይ የሚገኙ ሲሆን፣ ለረጅም ጊዜያት ይህን ሃላፊነት ወስዶ ሲሰራ... Read more »
እኛ ኢትዮጵያውያን “ውብ ድብልቅ ባህል፣ ሃይማኖት፣ ቅርስ፣ ታሪክ እንዲሁም ማንነት ያለን ህዝቦች ነን” ስንል እንዲያው ዝም ብለን አይደለም። ይልቁኑ በዓይን የሚታዩ፣ በእጅ የሚዳሰሱ፣ ያለምንም ችግር በህሊና ፍርድ የሚሰጣቸውና ምስክር የማያሻቸው በመሆናቸው ጭምር... Read more »
በኢትዮጵያ ለቱሪስት መስህብነት የሚሆኑ ታሪካዊ፣ ተፈጥሯዊ ስፍራዎች በእጅጉ በርካታ ናቸው። የሰው ዘር መገኛ ምድር ከመሆኗ አንፃር በእጅጉ ሲበዛ አስደናቂ ሃብቶች ባለቤት መሆኗ ያን ያህል አስገራሚ አይሆንም። ይሁን እንጂ ዓለማችን ላይ በጎብኚዎች መዳረሻነት... Read more »
ሽብርተኛው ትህነግ በኢትዮጵያ ሕዝቦች ላይ በከፈተው የጦርነት ምክንያት መላው ዜጎች ህልውናቸውን ለመጠበቅና አገራቸውን ከመፍረስ ለመታገል እልህ አስጨራሽ ትግል አድርገዋል። በዚህም የትህነግ ጋሻ ጃግሬዎችን አከርካሪ በመስበር ወደ ዳር እንዲያፈገፍግ አድርገውታል። ይሁን እንጂ ይህ... Read more »
ጥንታዊ የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት እና ገዳማት እንዲሁም መስጂዶች እውቀትን እየሰፈሩ ትውልድን በተለያዩ የትምህርት መስኮች ከርክመው የቀረጹ ዩኒቨርሲቲዎች ስለመሆናቸው አያጠያይቅም። እነኚህ ተቋማት ከዩኒቨርሲቲነት ባለፈም የአገር ሀብት የሆኑ ቅርሶችን እና ታሪካዊ ሰነዶችን ዘንደው... Read more »
እንደ ጃፓን፣ ታይላንድና ቻይና የመሳሰሉ ሀገራት በሳይንስና ምርምር አሁን ለደረሱበት የእድገት ደረጃ መሰረታቸው ሀገር በቀል እውቀቶች መሆናቸው ይነገራል።ኢትዮጵያም የበርካታ ሀገር በቀል እውቀቶች ባለቤት ብትሆንም ሀገር በቀል እውቀቶችን በመንከባከብና በተገቢ መንገድ በማጥናት ለሀገር... Read more »