በዓለም ቅርስነት ለመመዝገብ ከጫፍ የደረሰው የጌዴኦ መልከዓ ምድርና ባህላዊ ስርአት

ኢትዮጵያ የበርካታ መስህቦች ባለቤት ነች። ውብ ተፈጥሮን፣ ባህሎችን፣ ዘመናትን ያስቆጠሩ ታሪክና ቅርሳ ቅርሶችን ይዛለች። “ምድረ ቀደምት” የሚለውን ስያሜ ያሰጣት የሰው ዘር መገኛና የልዩ ልዩ አርኪዮሎጂካል ሀብቶች ባለቤትም ጭምር ናት። ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት... Read more »

ለቱሪዝም ኢንዱስትሪው ውጤታማነት- የስልጠና ኢንስቲትዩቱ ድርሻ

ኢትዮጵያ የታሪክ፣ ተፈጥሮ፣ ቅርስና የብዝሃ ባህል ባለቤት ነች። ከእነዚህ የቱሪዝም መስህብ ሀብቶቿ የምታገኘው ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ግን አነስተኛ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። ከጎረቤት አገር ኬኒያ ጋር ሲነጻጸርም ኢትዮጵያ ከዘርፉ የምታገኘው ገቢ ዝቅተኛ ነው:: ለአብነትም... Read more »

 የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የዋሻ ተመራማሪ ስለዘርፉ የቱሪዝም ሃብት ይናገራል

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ፣ ቅርስ፣ ታሪክና አያሌ ሃብቶች የታደለች ነች። በቀደምት ኢትዮጵያውያን ስልጣኔና ኃያልነት ከተሰሩና ትንግርት ከሚመስሉ የስነ ህንፃ፣ ስነ ፅሁፍ፣ የህክምናና አስትሮኖሚ ሃብቶች ባሻገር “የ13 ወር ፀጋ” የሚል ስያሜን ያጎናፀፋት ሁሉንም መልክአ ምድሮች... Read more »

ኢትዮጵያዊ አንድነትን የሚያጎሉ እሴቶች

ኢትዮጵያ የሺህ ዘመናት የአገረ መንግስት ታሪክ፣ ውብ ባህልና ማንነት ያላቸው ብሄሮች፣ብሄረሰቦችና ህዝቦች በጋራ ተዋደውና በአንድነት ሆነው የሚኖሩባት አገር ናት:: ህዝቦቿ ለአይን ማራኪ፣ ጆሮ ገብና ተወዳጅ የሆኑ ለባዳ የሚያስቀኑ፣ ለወዳጅ ሁሌም ሃሴትን የሚያጭሩ... Read more »

“በቱሪዝም ዘርፍ ትልልቅ ኃላፊነቶችን ወስደን ውጤት ለማምጣት እየሰራን ነው”አቶ ሁንዴ ከበደ የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቱሪዝም ዘርፉ ላይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በርካታ ስራዎችን እያከናወነ እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ። የዘርፉን የገበያ ልማት፣ፕሮሞሽንና ልማት ስራዎች በተቀላጠፈ ሁኔታ ለመስራት እንዲያስችልም “የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን” ተቋቁሟል። የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮም... Read more »

 የቱሪዝም ዘርፉ ተስፋዎች- ሁሉን አቀፍ እድገት የማስመዝገብ ግብ

ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ ነች። ከ3 ሚሊዮን ዓመታት በላይ እድሜ ያስቆጠረው “የሉሲ” ወይም ድንቅነሽ አፅም መገኛ። የአረቢካ ቡና ዝርያ፣ የዓለማችን ረጅሙ ወንዝ ጥቁር አባይም፣ የኤርታአሌ የእሳተ ገሞራ ሀይቅና የዓለማችን እጅግ ረባዳና ሞቃት... Read more »

‹‹ሞጎ ቃቃ›› – እጪው የቱሪስት መስህብ

የደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ጥብቅ ደንና በዞኑ ከይርጋ ጨፌ ከተማ ወደ ገጠር ወጣ ብሎ የሚገኘውን የጌዲኦ ብሄረሰብን ጥምር ግብርናን፣ ትክል ድንጋዮችንና የተለያዩ የብሄረሰቡን ባህላዊ ሥርዓቶች በመጎብኘት ጅማሬውን ያደረገው የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ፣... Read more »

“አስተሳሰባችን ቀና የሚሆነው ካለንበት ሰፈር ለመውጣት ፍቃደኛ ስንሆን ነው” የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ዳዊት

ኢትዮጵያ የአያሌ ቱሪስት መስህቦች ባለቤት ናት። የሰው ዘር መገኛ ይህች ሀገር፣ ከ3 ሚሊዮን ዓመታት በላይ እድሜ ያስቆጠረችው “የሉሲ” ወይም ድንቅነሽ ቅሬተ አካል፣ የአረቢካ ቡና ዝርያ ፣ የዓለማችን ረጅሙ ወንዝ ጥቁር አባይ ፣... Read more »

 መውሊድ- ሌላኛው የመስከረም ወር ድምቀት

የብሔር ብሔረሰቦች መኖሪያ፤ የተለያዩ ሃይማኖቶች ተቻችለውና ተከባብረው፣ ባህላቸውንና ማንነታቸውን ጠብቀው የሚኖሩባት ኢትዮጵያ የሰው ልጅ መገኛ ምድረ ቀደምት፣ የስልጣኔ መነሻ፣ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠሩ ሃይማኖቶች የሚገኙባት መሆኗን የታሪክ ድርሳናት ያሳያሉ። በዚህ ውስጥ ደግሞ የህዝቦችን... Read more »

 ‘’ያሆዴ’’ የምስጋናና የተስፋ በዓል

ሀዲያ ከጥንት ጀምሮ የበርካታ እሴቶች ባለቤት ሲሆን፤ በረጅም ታሪካዊ ሂደቱ ይዞ ካቆያቸው ባህላዊ ዕሴቶቹ አንዱ የ‘’ያሆዴ’’ በዓል ነው። ‘’ያሆዴ’’ በሀዲያ ብሔር ዘንድ ከሚከበሩ በዓላት መካከል በክዋኔዎቹ ስፋት፣ በዘመን ተሻጋሪነት፣ በውስጡ በያዛቸው ባህላዊ... Read more »