በ «አደፍርስ» ደፍርሰው የጠሩ ሀሳቦች

ያ ዘመን የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ያበበበት እጅግ በርካታ የሥነ ጽሑፍ ሰዎች ጎልተው የወጡበት ዘመን ነበር፤ 1950ዎቹ መጨረሻና 1960 መጀመሪያ አካባቢ።አድፍርስም በዚህ መሀል ብቅ ብሎ የብዙዎች መነጋገሪያ የሆነ አንዳንዶች አወዛጋቢ ሲሉት ብዙዎች ደግሞ... Read more »

የሲኒማ ጥበብ ከፍታ- «በሂሩት አባቷ ማን ነው» ፊልም

ከግማሽ ክፍለ ዘመን በፊት ኢትዮጵያ ላይ በአዲስ መልክ የተዋወቀ ፊልም፣ የሥነ ጽሑፍ አላባዊያን ተሰናኝተው ልዩ ኪናዊ ከፍታን ያላበሱት ሲኒማ፣ተዋንያኑ ከልባቸው ሠርተው የተደነቁበት ድንቅ ትወና፣ አስደማሚ የታሪክ ፍሰት ገላጭና አጥረው የሚነገሩት ንግግሮች (dialogs)፣... Read more »

የአገር ፍቅር ቀስቃሹ የአገር ፍቅር ቴአትር

የአገር ፍቅር ቴአትር በመደበኛ ስሙ ቴአትር ቤት ነው። የአገር ፍቅር ቴአትር ግን በዚህ በመደበኛው አገልግሎቱ ብቻ አልተወሰነም፤ የአገርን ባህል፣ ታሪክና ጀግንነት የሚያሳዩ ጥበባዊ ሥራዎች ይቀርቡበታል። በመደበኛው አገልግሎቱ ብቻ አይደለም የአገር ፍቅር ስሜት... Read more »

ፊላ እና ሌሎች ሙዚቃዊ ጥበባት

ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ ነን። ቀጥሎ ስለምናቀርበው የሙዚቃ አይነት ብዙም አልተባለም። ይህም ስለውጭው ዓለም እንጂ ስለራሳችን እንደማናጠና እና እንደማናውቅ አንድ ማሳያ ነው። ዓለም የሚያንቆለጳጵሳቸው እነ ሞዛርትና ቤትሆቨንን ነው። እነዚህ የሙዚቃ ተምሳሌቶች በ18ኛውና 19ኛው... Read more »

ሀርሞኒካና የጥምቀት ጨዋታዎች

የትንፋሽ የሙዚቃ መሣሪያ ነው፡፡ የሬክታንግል ቅርጽ አለው፡፡ ስሪቱ ከብረት ነክ ነገሮች ነው፡፡ አፍ ላይ ከወዲያ ወዲህ በማንቀሳቀስ ድምጽ እንዲያወጣ ይደረጋል፡፡ በዚህ መሣሪያ ጨዋታ ውስጥ ትልቁን ሚና የሚጫወቱት ከንፈርና ምላስ ናቸው፡፡ አጨዋወቱም አየር... Read more »

አዲስ ዓድዋ አዲስ ፈጠራ

ብዙ ተሰጥዖ ያላቸው ወጣቶች ዕድል በማጣት ችሎታቸው ተቀብሮ ቀርቷል። ያ ተሰጧቸው በልምድ መዳበር ሲገባው እንዲረሱትና ወደ ሌላ አልባሌ ነገር እንዲገቡ ተደርገዋል። በተለይም በገጠራማው የአገራችን ክፍል ተሰጥዖን ከግብ ማድረሻ ዕድሎች የሉም። የብዙ ወጣቶች... Read more »

የፎቶ ጥበብ

የሥዕል ጥበብ የሠዓሊው የምናብ ውጤት ነው። ሁሉም ሰው ሥዕልን የሚተረጉመው ሥዕሉን በተረዳበት መንገድ ነው። በሌላ በኩል ሰዎች ስለፎቶ የሚኖራቸው ስሜትና አረዳድ ከሞላ ጎደል ተመሳሳይ ነው። ያም ሆኖ ግን በፎቶ ውስጥም መጠነኛ የሆነ... Read more »

የገና ሰሞን ጨዋታዎች

ከታኅሳስ ወር ጀምሮ በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል የበጋ ወቅት ስለሆነ በተለይም በገጠሪቱ የአገራችን ክፍል ለሚገኘው አርሶ አደር የእረፍት ጊዜው ነው። በእንዲህ አይነቱ የእረፍት ወቅት ደግሞ ገና፣ ጥምቀት፣ ሰርግና ሌሎች ጉዳዮች ይበዛሉ። እነዚህ ጊዜያት... Read more »

የወታደር ልጅ ነኝ

ጥበብ ውስጣዊ ስሜትን ፍንትው አድርጎ መግለፅ የሚስችል መንገድ ነው። ጠቢባን ሀሳብና ስሜታቸውን፤ ፈጠራና እይታቸው ለሌላው የሚያደርሱበት መንገድ ደግሞ ይለያያል። ሥነ-ግጥም ከኪነ ጥበብ ዘርፎች ውስጥ ሀሳብን በተዋዛና ዜማዊ በሆነ መልኩ ማቅረብ የሚያስችል፤ ስሜት... Read more »

ያናግራል ሥዕል

ሥዕል የሚናገር ብቻ ሳይሆን የሚያናግር ጥበብ ነው። በተለምዶ ‹‹ይናገራል ፎቶ›› ሲባል እንሰማለን፤ አባባሉ የብዙ ጋዜጦችና መጽሔቶችም ዓምድ ነው። አዎ! ፎቶ ይናገራል፤ ሥዕል ግን ያናግራል። ያናግራል ማለት እንድንናገር ያደርጋል፤ ከሰዎች ጋር ብቻ ሳይሆን... Read more »