ቁጭ ብያለሁ እየጻፍኩና እያነበብኩ። አያቴ እንደወትሮዋ ለምስራቅ በር ደረቷን ሰጥታ ውጭ አጎዛዋ ላይ ተሰይማለች። አያቴ ውጭ ናት ማለት ፊቷ ላይ ስጥ አለ ማለት ነው..እና ደግሞ ረጅም ሸምበቆ። ከዚህ አለፍ ካለ መቁጠሪያ ብትይዝ... Read more »
ኢትዮጵያ መልክ አላት..ገነትን እንደሚከቡ አራቱ ወንዞች ዘላለማዊ ቁንጅናን የታጠቁ። የኢትዮጵያ መልኮች እግዚአብሔራዊ መልኮች ናቸው..በመስጠት የከበሩ። ስይጥንናን የማያውቁ ብርሃናማ መልኮች። እንዲህ ስታስብ የአያቷ ድምጽ ከውጪ ተሰማት። ‹እግዚኦ..እግዚኦ.. ‹ምነው እማማ ተዋቡ? ጋሽ ቢራራ ጠየቁ።... Read more »
ወንድ ልጅ እንደሴት ልጅ ምን ጌጥ አለው? እግዜር እንደሴት የተዋበ ምን ፈጥሯል? ከትላንት እስከዛሬ ዓለም በሁለት ኃይሎች ስር ናት እላለው..በሴትና በውበት፡፡ ዓለም የሴትን ውበት ተደግፋ እንደቆመች የገባኝን ያክል ምንም አልገባኝም፡፡ ምድር ላይ... Read more »
ጥበቃ ሆኜ ልቀጠር ከሰዓት እስኪሆን እየጠበኩ ነው..የድርጅቱ ህንጻ ደረጃ ላይ ቁጭ ብዬ። በህይወቴ ተመኝቼ የተሳካልኝ ምን እንደሆነ አላውቀውም። እኔ የነካኋቸው ነገሮች ሁሉ እንዳይሆኑ ሆነው የተበጁ ናቸው። ነገሮች ለምን ሌላው ጋ ሰምረው እኔ... Read more »
ነገ ልደቱ ነው..ልደቱ ሲቀርብ ደስ አይለውም። በልደቱ ፊትና ኋላ ውስጥ ሰላም የለውም..ሀዘንተኛ ነው። የህይወቱ ውብ ቀለም መደብዘዝ የሚጀምረው በዚህ ሰሞን ነው። በህይወቱ ምርጥ የሚለውን ነገር በልደቱ ማግስት ያጣ ነው። አሁንም የሆነ ነገር... Read more »
የሴትነቴ ኮቴዎች አይረሱኝም…ብቻዬን የረገጠኩት የምድር ርቃን የለም። በሀሳቤ ውስጥ፣ በምኞቴ ውስጥ እናቴ አብራኝ አለች። ብቻዬን የረገጥኩት በመሰለኝ የነፍሴ ምድር ውስጥ እንኳን በማላውቀው መንገድ እናቴን ከዳናዬ ጎን አገኛታለው። ብቻዬን የኖርኩት በመሰለኝ የአፍላነት መንገዴ... Read more »
እለተ ቅዳሜ በወበቃማው አየር ድብትብት ብላለች። መጣ ሄድ የሚል አይናፋር ንፋስ በእሳታማዋ ጀምበር እየተገላመጠ ይመለሳል። የአርባ ስድስት አመቱ ቢሆነኝ በዳዴ የሚሄድ ልጁን ጭኑ ላይ አስቀምጦ ያጫውተዋል። በፈገግታው ውስጥ አለምን እያየ፣ በፀዓዳ ሳቁ... Read more »
ዘንቦ አባርቷል..። ስስ ለጋ ፀሐይ በምሥራቅ አድማስ ላይ አቅላልታለች። እንዲህ ሲሆን ደስ ይለዋል..እንዲህ ሲሆን መኖር ያረካዋል። በዘነበ ሰማይ ላይ ያቅላላች እንቡጥ ፀሐይ ሲመለከት..በተሲያት አለም ላይ ሊዘንብ ያለ ጉሩምሩምታ ሲያደምጥ ተፈጥሮና ፈጣሪ በአንድ... Read more »
እንደ ትናንቱ ናት.. እንደዛ ቀደሙ። አንገቷ ተሰብሮ፣ አይኖቿ አዘቅዝቀው ከመሬት ተወዳጅተዋል። ቀና የሚያረጋት ክንድ ትሻለች። ግን የነኳት ክንዶች ሁሉ ለዝቅታዋ ምክንያት ሆነው ያለፉ ናቸው። ሰው ለሌሎች የሚተርፈው ለራሱ ሲበቃ ነው ትላለች ግን... Read more »
ሰፈራችን ውስጥ ለቤታችን የቀረበ አንድ አጥቢያ አለ። ጠዋት አይሉ ማታ ቄሱ በማይክራፎኑ ውስጥ ለዛ ሁሉ ለተሰበሰበ መዕምን ‹መታዘዝ ከሰነፍ መስዋዕት ይበልጣል› ሲሉ እሰማለው። በቅስናቸው ውስጥ የያዙት አንድ ቃል እሱ ይመስል ተኝቼ በነቃሁ... Read more »