እንደሆነ እንጃ ቅዳሜ ሲሆን ደስ ይለኛል፡፡ ከቅዳሜ በፊት ያሉት ስድስቱ ቀናቶች ተጠቃለው የቅዳሜን ያክል ሰላምና ንቃት አይሰጡኝም፡፡ በዚህ ልክ ቅዳሜን መውደዴ ምን እንደሆነ አንድ ክፍለዘመን የሚያክል ጊዜ አስቤ መልሱ ላይ አልደረስኩም፡፡ የሆነው... Read more »
ሕይወት ትንቅንቅ ናት። ከራስ ጋር፣ ከፈጣሪ ጋር፣ ከተፈጥሮ ጋር ከነዚህ ሁሉ ጋር። ከሁሉም ግን ከራስ ጋር የሚደረግ ትንቅንቅ ይከፋል። ከራስ ጋር ትንቅንቅ መልስን ደብቆ፣ እውነትን ሸሽጎ ነው። በማይገኝ መልስና በማይደረስ እውነት ውስጥ... Read more »
በመስኮቱ በኩል እሳታማ ጀምበር ትታየዋለች…በአፍላ የጎህ ጸዳል የተከበበች:: ከእንቅልፉ ሲነሳ ደስ እያለው ነበር..ኮቱን ሲለብስ፣ ከረቫቱን ሲያደርግ፣ ቁርሱን ሲበላ ደስ እያለው ነበር:: ከቀኖች ሁሉ ጠዋት ደስ ይለዋል:: ቢሮው ሲገባ ሮማን የለችም..ዛሬ ገና ቀድሟት... Read more »
የጥቅምት ብርድ እትት እያረገኝ ወደ ቤቴ አቀናሁ። ጥቅምት ቅልጥም የሚበላበት ትክክለኛው ጊዜ እንደሆነ የገባኝ ሦስት ያክል ልብስ ደራርቤ እትት ማለቴን ሳይ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን ጥበበኛ ነው፡፡ መስከረምን ለተስፋና ለአደይ አበባ ሰጥቶ... Read more »
ትላንት ማታ የልጅነቱ ጨረቃ በሰማዩ ወገብ ላይ ነበረች:: ለረጅም ጊዜ አስተውሏት ወደ ቤቱ ሲገባ እየከፋውና ደስ እያለው ነበር:: ጨረቃ እንዲ ስትሆን እድል አለው..መከራም:: በበነጋታው ሳሎን ተቀምጦ አንድ ሀሳብ ያስባል..እሷ ያለችበትን ሀሳብ:: ሳያስቃት... Read more »
ከትናንት በስቲያ አንድ ወጠምሻ የፈነከተኝን የግንባሬን እሽግ ላስፈታ ክሊኒክ ቁጭ ብያለሁ። ተራዬ ደርሶ ስሜ እስኪጠራ ድረስ አጠገቤ ካለች ህጻን ልጅ ጋር እዳረቃለሁ። ‹ምን ሆነህ ነው? ሽቅብ አንጋጣ በፋሻ የታሸገ ግንባሬን እያየች ጠየቀችኝ።... Read more »
እኔና አያቴ ብራናና ቀለም ነን.. እሷ ትጠይቀኛለች እኔ እመለሳለሁ..‹ፀጉርህ ነው መሰለኝ ፊትህ ጭር ብሏል..ለምን አትላጨውም? አለችኝ ወደ አናቴ ሽቅብ እያስተዋለች። ‹ፀጉር ሲያድግ ምን ይሠራል? ሰውነት ነው የሚያከሳው፣ ለተባይ መራቢያ ነው የሚሆነው። ተላጭና... Read more »
ገና እየነጋ ነው..ሁለት ዓይነት የብርሃን ቀለም በበሯ ሽንቁር ይታያታል። በመኝታዋ ግርጌ ካለው የግራር ዛፍ ላይ ወፎች ሲንጫጩ ይሰማታል። የጎረቤቷ የእማማ ስህን አውራ ዶሮ በማን አለብኝነት ሲያንቃርር ይሄም ይሰማታል። ማለዳዋ እንዲህ ነው በወፎች... Read more »
‹ትቸር..! አለችው ከክፍል ወጥቶ ወደ ቢሮው ሲሄድ ከኋላው ተከትላ። ለይኩን ወደ ኋላው ሲዞር ሳራን አጠገቡ አያት። ፊቱ መቆሟ አልገረመውም ሁሌ የሚያስገርመው ወደ እሱ ስትመጣ ብዙ አበሳን ነፍሷ ላይ ተሸክማ መሆኑ ነው። የነፍሷ... Read more »
ሁሉም ሰው አመል አለው..መኖርን የሚደፍርበት..አለመኖርን የሚሸሽበት፡፡ የእኔም አመሌ እሷ ናት..ቀይዋ ዝምተኛዋ ሴት፡፡ የነፍሴ ነፍስ ናት..በመኖሯ ውስጥ ያለሁ። ከዳናዬ ተጣብቃ፣ ከታሪኬ ተጋምዳ ባለሁበት ያለች፡፡ ፍቅሯን ነው የምተነፍሰው፣ ዝምታዋን ነው፣ ሴትነቷን ነው የማዜመው.. ቀይ... Read more »