ችኩል ጅብ

የተጋቡ ሰሞን ስለፍቅራቸው ብዙ ተወራ።በመዋደዳቸው የሚያስቀኑ፣ በጥምረታቸው የሚያስደምሙ በመግባባታቸው የሚገርሙ ባልና ሚስት ናቸው ተብሎ ተነገረ።“አቤት! የእነሱስ ፍቅር የተለየ ነው፤ እንደ አዲስ ተፋቃሪ ተቃቅፈው እኮ ነው ሰውን የሚያወሩት” አሉ ጓደኞቻቸው።“ ሰው እንደ ልጅ... Read more »

ያሳበዱት እውነት

 ውሎና አዳሩን ጎዳና ካደረገ ሁለት አመት ሆኖታል ታዴ እብዱ ። እናቱ ታደለ ብላ ስም አውጥታለት ነበር። ነገር ግን ይሄ ስም ማህበረሰቡ እብዱ ታዴ በሚል ቀይሮለታል። በእርግጥ እሱ አላበድኩም ብሎ ሞግቶ ነበር እብድ... Read more »

የራስ ሲሆን

 “ጋሹ .. ጋሹ ..” ሲነጋ የሰማሁት የመጀመሪያው ጥሪ ነው።ባለቤቴ ሳምሪ ያለወትሮዋ ቀድማኝ ተነስታ እኔን መቀስቀስዋ ነበር።ቤተሰብ ጋሻ እንድሆን በመመኘት ያወጣልኝ ጋሻው የተሰኘ ስሜ ሚስቴ ደጋግማ ጋሹ በማለት መጥራትዋ መደበኛ ስሜ እስኪመስለኝ ተላምጄዋለሁ።አዳዲስ... Read more »

ከእርሶ ለእርስዎ

 የሱዳን ወቅታዊ አቋም በዘፈን ብትገልፅልኝ? ሮዛ ነኝ (ከጅማ) መልስ-“ በምን አወቅሽበት የመመላለሱ ሲታሰር ወደኔ ሲፈታ ወደሱ………..” ጨርሽው ብዙ ሰዎች “አምላኬ ሰው አድርገኝ” ሲሉ ይሰማል ምን ለማለት ፈልገው ነው? ፌቨን (ከመተሀራ) መልስ-ሙሉ ሰውነት... Read more »