ትናንት በወጡበት የስኬት ከፍታ፣ በወጡበት የብቃት ሰገነት እምቢ! አልወርድ…አሻፈረኝ! ብሎ ዛሬም ድረስ መክረም እንደምን ይቻላል… አስችሎት መቻልን ያሳየ እንቁ ሙዚቀኛ ግን ወዲህ አለ። ብዙዎች ወጡ! ወጡ! ሲባል ከምኔው እንደሆን ወርደው በሚፈርጡበት የሙዚቃ... Read more »
ኅሩይ የማን ነው? ንጉሤስ ከወዴት አለ? አውግቸውስ ማነው?… ሁሉንም ፈልጎ አንዱን ከማግኘት፣ አንዱን ፈልጎ ሁሉንም ማወቅ ይቀላል። ይኼ አንዱ፤ ይህ እርሱ ብዕርን በእጁ ብቻ ሳይሆን በልቡም ጭምር የሚጨብጥ አንድ አውታታ ምስኪን ደራሲ... Read more »
ያውና እዚያ ማዶ ብርሃን ያድላሉ፤ አሁን እኔ ብሄድ አለቀ ይላሉ:: • • አለ ባለቅኔው ነቢይ:: በቃላት መንገድን መሥራትና ማበጀትም ያውቃልና ደግሞ “ነገም ሌላ ቀን ነው” ሲል ከሠራት መንገድ ፊት ቆሞ ሩቅ እያየ... Read more »
ስለ ጻፈው እንጻፍለት…ስላነበበውም እናንብብለት። ህይወት እንደ ጎጆ ናትና ጋዜጠኛውም አንዲት ጎጆ ሠርቶ አቁሞ ነበር:: ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ የህይወት ጎጆ ቢያቆምም፤ የመጣበትን ዓላማ ሳይረዳ ለቀረ “ተወለደ… ኖረናም ሞተ!” ከሚል የግርግዳ ላይ ጥቅስ... Read more »
ስሙ ለጊዜው ይቆየን። ይኼው አንድ ስም አይጠሬ አርቲስት በዲሲ ከተማ ውስጥ ካለ አንድ አፓርታማ ላይ ተንደላቆ እንደተቀመጠ ለሌላ አንድ ወዳጁ እንዲህ ሲል አወጋለት፤ “ሀገር ቤት ሳለሁ አንድ ማታ ላይ በቀረጻ አመሸንና ሌሊት... Read more »
መገን በአራዳ! መገን በወሎ! ምን ቢሉ ምን ይታጣል… ከወሎ የወጣ ከአራዳ ያልታጣ መገኑ በፍቅር ነው። የገራገርዋን እናት ጡት ጠብቶ፣ በሼህ ሁሴን አድባር ተመርቆ፣ በአንቱ ከራማ የተባለለት ደርሶ ጥበብ ይዘራል። ወጪቱን ከጎተራው ይሞላል።... Read more »
ፈገግታ… የህይወት ምንጭ ጠብታ…የሰው ልጆች ሁሉ ውስጣዊ ልምላሜ ነው። የጥርስን ነጸብራቅ ፊት ላይ ያስቀምጣል። ደስታን እያፈካ ሀዘንን ያከስማል። ከስጦታዎችም ሁሉ ትልቁ ስጦታ ይኼን ለመስጠትና ለመቀበል መታደል ነው። እንዲህ አይነት ሰዎችም ከማንም በላይ... Read more »
የብዙ የሀገራችንን ዝነኞች ጓዳና ጎድጓዳ ተመልክተናል። እንደ ክብር ኒሻን ያንጠለጠሉትን የስኬት ቁልፎቻቸውንም ተመልክተን ከሥራዎቻቸው ጋር ምስጋናንም ችረናቸዋል። በታሪኮቻቸው ተደንቀናል። ከሕይወታቸው ተምረናል። በደፉት የታላቅነት ዘውድ፣ በደረቡት የዝና ካባ ላይ እጅግ ብዙ ብዙ ተመልክተናል።... Read more »
በሀገር ፍቅር… ወደ ሀገር ፍቅር ሲያሰኝ፣ ትዝ ሲል ስሜቱ…ያ! የጥንቱ ሙናዬን እያስታወሰ ሙናዬን ያስናፍቃል። እሷማ እዚያ የጥበብ እሳት፣ የትወናው ወላፈን፣ የመድረኩ ትኩሳት…ትኩስ የስሜት እሳት ነበረች። ከሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት ደጃፍ ሳትጠፋ፣ ቲያትሩን... Read more »
ጊዜው 1940 ዓ.ም ነበር፤ የ12 ዓመቱ ወርቁ በቸርችል ጎዳና አድርጎ ከመንገዱ ዳር ወዲህና ወዲያ ሲል ድንገት አንዲት የቆመች መኪና ከዓይኑ ውስጥ ትገባለች:: ትንሹ ልጅም ጠጋ ብሎ መኪናዋን ይመለከታል:: ከተከፈተው የመኪናዋ መስኮት ውስጥም... Read more »