ይህችን ዓለም ተቀላቅለው እራሳቸውን አይደለም ገና ስማቸውን እንኳን በቅጡ በማያውቁበት በለጋ እድሜያቸው ከፊት ለፊታቸው ድንቅር ካለው ድንግዝግዝ የሕይወት ጨለማ፣ በእጅና እግራቸው እየዳሁ ወጥተው የጥበብን ላምባ አበሩ። ብርሃንም ወገግ አለችላቸው። ላምባዋን ይዘው የጥበብን... Read more »
ሙዚቃ ትዝታና ትውስታ ቀስቃሽ ምናባዊ የሕይወት ስዕል ነው። በክስተቶችና በልዩ ልዩ በዓላት መካከል የሚፈጠሩ ሙዚቃዎች የምንወዳቸው አይነት ሆነው ሲገኙ ደግሞ ብዙውን ጊዜ አድምጠን የማንጨርሳቸው፣ የተዘፈኑበት በዓላት በመጡ ቁጥር ሁሉ አብረን የምናስታውሳቸው ይሆናሉ።... Read more »
ሙዚቃ ሕይወት ነው፤ ይሄ እሙን ነው። ሙዚቃ ሕይወት እንዲሆን አስቀድመው ያላቸውን ነገር በሙሉ ለሙዚቃ የሚሰጡ ታላላቅ የሙዚቃ ጠቢባን ደግሞ የሙዚቃ ሕይወት ካስማ ናቸው። እነርሱ በልዩ ፈጠራ ተጠበው ሙዚቃን ይወልዷታል፤ ነብስ እየዘሩም ሕይወት... Read more »
እሱ ካለ መድረኩ ይሞቃል ይደምቃል። የተመልካቹን ቀልብ ከመግዛትም አልፎ በስሜት ይሰልበዋል ቢባል ማጋነን አይሆንም። ከጥበብ ተጸንሶ ከጥበበ የተወለደ ያህል በእያንዳንዱ እርምጃው ጥበብን ኖሯታል። የመድረክ ላይ ተዋናይ ብቻ ሳይሆን ድንቅና ምጡቅ በሆኑ ሀሳቦች... Read more »
የአምባሰሏ ንግስት ታላቋ ድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ በያዝነው ሳምንት ከሩብ ክፍለ ዘመን የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ሀገሯ ገብታለች።አዲስ አበባ ስትገባም በርካታ አድናቂዎቿ ደማቅ አቀባበል አድርገውላታል።አስደናቂ ከሆነው የሙዚቃ ህይወቷ አንጻር ለማሪቱ የተደረገላት አቀባበል ቢያንስባት እንጂ... Read more »
ሀገራችን በስነ-ጽሁፍ ታሪክ ቀደምት እንደመሆኗ ልዩ አሻራቸውን የጣሉ ቁጥር ስፍር የሌላቸው የኪነጥበብ ሰዎችን አፍርታለች። በእያንዳንዱ ዘመንም በርካታ የጥበብ ሰዎች መጥተዋል፣ ሄደዋልም፡፡ ኢትዮጵያ መቼም ጥበበኞችን ነጥፋ አታውቅም፡፡ በዛሬው የዝነኞች ገጻችን የዚህኛው ዘመን የኪነ-ጥበብ... Read more »
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በአንድ ወቅት ብቅ ብለው የስፖርት ቤተሰቡን ጮቤ ካስረገጡ ታላላቅ የእግር ኳስ ባለሙያዎች መካከል አንዱ ነው። ከአንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ተጫዋችነት እስከ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ድረስ ስኬታማ ታሪኮችን... Read more »
ልክ የዛሬ ሳምንት ነበር አስደንጋጩ ዜና የተሰማው። አብዛኞቹ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ግድግዳ ላይ የተለጠፈው አስደንጋጭ መርዶ ትልቅ ትንሹን በእንባ ያራጨ የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ህልፈትን የሚገልፅ ነበር። ሰዎችን በህይወት እያሉ የማመስገን ልማዳችን... Read more »
ኢትዮጵያ የጥበብ ባህር ብቻ ሳትሆን የአያሌ ዘመን ተሻጋሪ የጥበብ ፈርጦችም መገኛ ናት። በተለያዩ ዘመናት በበርካታ የጥበብ ዘርፎች አለምን ያስደነቁ ታላላቅ የጥበብ ቀንዲሎች ከኢትዮጵያ ማህጸን ወጥተዋል። ከነዚህ ጥበበኞች ደግሞ አንዳንዶቹ በአለም እጅግ የተከበሩና... Read more »
እርሷ ራሷ ልዩ ቅኝት ናት፤ ያልተደመጠች፣ ያልተፈጠረች፣ ያልተጠናች የምታጓጓ ኢትዮጵያዊት ቅኝት ።እርሷ ቅኝቶችን ታሳምራለች እንጂ ቅኝት እርሷን አያሳምራትም፤ እርሷ ራሷ ባህል አሳማሪ እንጂ ባህል አያሳምራትም፤ እርሷ የባህል አልባሳትን ታስውባቸዋለች እንጂ የባህል አልባሳት... Read more »