ትውልድን ነው ማከም

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በተለያዩ ከተሞች ‹‹ስለኢትዮጵያ›› የተሰኘ መድረክ ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡ በመድረኮቹ በተለያዩ አገራዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡ በነዚህ መድረኮች ለውይይት በሚቀርቡ ርዕሰ ጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ትልልቅ ሰዎችም የውይይት መነሻ ሀሳቦች ይቀርባሉ፡፡... Read more »

ቤተ መጽሐፍትን በፈረስና በአህያ

ልጆች እንዴት አላችሁ፤ አዲሱ የትምህርት ዓመት እንዴት እየሄደ ነው? እርግጠኛ ነኝ ጥሩ ነው ብላችሁኛል። ምክንያቱም ከናፈቃችኋቸው ጓደኞቻችሁና መምህራኖቻችሁ ጋር ተገናኝታችኋል፡፡ በዚያ ላይ በጉጉት የጠበቃችሁት የትምህርት ጊዜ ተጀምሯል፡፡ እናም ደስተኛ ጊዜን እያሳለፋችሁ እንደሆነ... Read more »

አበበ ተካ

በአሁኑ ወቅት በየትኛው የምሽት ክበብ ጎራ የሚል ሰው የእሱን ሙዚቃ ወጣት ድምጻውያን ሲያዜሙት ይሰማል፡፡ አሁን የተስፋፋው የተለያዩ ሙዚቃዎችን እየቀነጨቡ በአዲስ መልክ መጫወት ላይም ከማይቀሩት ሙዚቃዎች መካከል ዋነኛው የእሱ ሙዚቃ ነው፡፡ ልዩ በሆነ... Read more »

መስቀል ደመራ- የቱሪዝም ዘርፉ አነቃቂ ሃብት

የያዝነው የመስከረም ወር ለቱሪዝም መስህብነት የሚውሉ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ክብረ በዓላት በብዛት የሚስተናገዱበት ነው። ክብረ በዓላቱ የሚጀምሩት ኢትዮጵያን ከመላው ዓለም ልዩ በሚያደርገው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ደምቆ ከሚውልበት መስከረም አንድ የአዲስ አመት “እንቁ ጣጣሽ” በዓል... Read more »

እንባ

የትም ቦታ ምንም ነው፡፡ ሞልቶ ከፈሰሰ እልፍ ዘመናት ተቆጥረዋል፡፡ ልብ የሚወደውን ያክል መጥላትም እንደሚችል ቆይቶ ነው የገባው፡፡ አንዳንድ እድሎች አሉ፣ አንዳንድ ቀኖች አሉ፣ አንዳንድ አጋጣሚዎች አሉ የሚደገሙ መስለው ከታሪክ የሚሰወሩ፡፡ ስንስቅ..ስቀን ስንሰነብት... Read more »

ልጆችና አዲሱ የትምህርት ዘመን

ልጆች እንዴት አላችሁ፤ አዲስ ዓመት እንዴት አለፈ? እርግጠና ነኝ ጥሩ ነው ብላችሁኛል። ምክንያቱም በዓሉን ቤተሰብ በመጠየቅ፤ የእንቁጣጣሽ ጭፈራዎችን በመጨፈርና ይህንን እድል ያላገኛችሁ ደግሞ ስዕሎችን በመስራት ለጎረቤት በመስጠት አሳልፋችሁታል። ይህ ደግሞ ሁለት አይነት... Read more »

ሲልቪያ ፓንክረስት

ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀንን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዕውቅና ችሮት በይፋ መከበር ከጀመረ አርባ አምስት ዓመታት ገደማ ሆኖታል። ለዚህ በዓል መሠረት የሆነው እንቅስቃሴና ትግል ከተጀመረ ግን አንድ ክፍለ ዘመን ተሻግሯል። በተለይ ከእንቅስቃሴው ጋር... Read more »

 የጊፋታ በዓል እና የዘመን አቆጣጠር

ኢትዮጵያውያን ውብ ድብልቅ ማንነት ያላቸው ከቀሪው ዓለም የሚለዩዋቸው በርካታ ባህላዊ እሴቶች የያዙ ናቸው። አስተውሎ ሀገሪቱን ለመረዳት የሞከረ ሁሉ በህዝቦች ህብረት፣ አመጋገብ፣ አብሮ የመኖርና የመቻቻል፣ የቋንቋ፣ የአለባበስ፣ አመጋገብ፣ ስራና የተለያዩ የሃዘንና የደስታ ጊዜ... Read more »

የአያቴ እልልታ

 በመዶሻና በኩርንችት ሚስማር ተከብቤ፣ የሰባት ሰዐቷ ጸሀይ አንጸባርቃብኝ፣ በላብ ቸፈፍ ተጠምቄ፣ መሬቱን በጥፍሮቼ ቆንጥጨ፣ ተረከዜ ላይ ተደላድዬ ቁጢጥ ብያለው..ባለፈው ሁለት ሳምንት ቅናሽ ሆኖ ሳገኘው ጥሩ መስሎኝ የገዛሁትን ሶሉ የለቀቀብኝን የቻይና ጫማ እየጠገንኩ።... Read more »

 የዘመን አቆጣጠራችን ጥበብ

እነሆ አዲስ ዓመትን ከተቀበልን ዛሬ 5ኛ ቀናችን ሆነ። ኢትዮጵያ የራሷ የዘመን አቆጣጠር ጥበብ ያላት አገር መሆኗ አንዱ ቅኝ ያለመገዛቷ መለያ ነው።ኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠርን የቀመሩ ሊቃውንት ያላት አገር ናት። በአዲስ ዓመት ማግስት ላይ... Read more »