በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ

ሰላም ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ፤ ሳምንቱ እንዴት አለፈ? በጣም ቆንጆ ነበር እንዳላችሁኝ እርግጠኛ ነኝ፤ምክንያቱም ይህ ሳምንት በኢትዮጵያ በደማቅ ሁኔታ የሚከበረው የገና በዓል የተከበረበት ነው። ልጆች በዓል እንዴት ነበር? እኔጋ በጣም ቆንጆ ነበር። በአል... Read more »

የአምባሰሏ ንግስት – ማሪቱ ለገሰ

የአምባሰሏ ንግስት ታላቋ ድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ በያዝነው ሳምንት ከሩብ ክፍለ ዘመን የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ሀገሯ ገብታለች።አዲስ አበባ ስትገባም በርካታ አድናቂዎቿ ደማቅ አቀባበል አድርገውላታል።አስደናቂ ከሆነው የሙዚቃ ህይወቷ አንጻር ለማሪቱ የተደረገላት አቀባበል ቢያንስባት እንጂ... Read more »

የአገር ውስጥ ቱሪዝም- በገና እና ጥምቀት

 የኢትዮጵያ መንግስት የቱሪዝም ዘርፉን የሀገሪቱ የምጣኔ ሃብት ምሰሶ በሚል ከያዛቸው አምስት ዘርፎች መካከል አንዱ አርጎታል። ዘርፉ በኢኮኖሚው ውስጥ የተሰጠውን ሚና እንዲጫወትም ስትራቴጂዎችን ነድፎና አደረጃጀት ፈጥሮ እየሰራ ይገኛል። አገሪቱ በርካታ ባህላዊ፣ ተፈጥሯዊ፣ ታሪካዊና... Read more »

ራሱን አስከብሮ አገሩን ያነገሰው ሰዓሊ

 ኢትዮጵያ በአለም ዋንጫ ለመሳተፍ ባትታደልም በየጊዜው ኢትዮጵያን አጉልተው የሚያሳዩ ኢትዮጵያውያን ግን አልጠፉም። ከእነዚህ ኢትዮጵያውያን መካከል ደግሞ ለዛሬ ‹‹የሕይወት ገጽታ›› አምዳችን እንግዳ ያደረግነው ኑሮውን በኳታር ያደረገው ኢትዮጵያዊው ሰአሊ ተሰማ ተምትሜ አስራት ነው። ተሰማ... Read more »

መታዘዝ ከሰነፍ መስዋዕት ይበልጣል

ሰፈራችን ውስጥ ለቤታችን የቀረበ አንድ አጥቢያ አለ። ጠዋት አይሉ ማታ ቄሱ በማይክራፎኑ ውስጥ ለዛ ሁሉ ለተሰበሰበ መዕምን ‹መታዘዝ ከሰነፍ መስዋዕት ይበልጣል› ሲሉ እሰማለው። በቅስናቸው ውስጥ የያዙት አንድ ቃል እሱ ይመስል ተኝቼ በነቃሁ... Read more »

የገና ጨዋታ ባህላዊና ጥበባዊ ትውፊቶች

 ተፈጥሮን መሰረት ባደረገው በኢትዮጵያ የወቅቶች ምድባ አሁን የበጋ ወቅት ነው። በበጋ ወቅት በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል የእረፍት ወቅት ነው። በእንዲህ አይነቱ የእረፍት ወቅት ደግሞ ገና፣ ጥምቀት፣ ሰርግና ሌሎች ጉዳዮች ይበዛሉ። እነዚህ ወቅቶች የጨዋታና... Read more »

በኳታሩ ዓለም ዋንጫ የነገሰው ታዳጊ

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ሳምንቱ ያለፈው በትምህርት ነበር እንዳላችሁ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ጎበዝ ተማሪ ሳምንቱን የሚያሳልፈው በትምህርት ነው፡፡ እናንተ ደግሞ ጎበዝ ተማሪ እንደሆናችሁ አምናለሁ፡፡ ጎበዝ ተማሪ ትምህርቱን በአግባቡ ያጠናል፣... Read more »

አዳም ረታ

ሀገራችን በስነ-ጽሁፍ ታሪክ ቀደምት እንደመሆኗ ልዩ አሻራቸውን የጣሉ ቁጥር ስፍር የሌላቸው የኪነጥበብ ሰዎችን አፍርታለች። በእያንዳንዱ ዘመንም በርካታ የጥበብ ሰዎች መጥተዋል፣ ሄደዋልም፡፡ ኢትዮጵያ መቼም ጥበበኞችን ነጥፋ አታውቅም፡፡ በዛሬው የዝነኞች ገጻችን የዚህኛው ዘመን የኪነ-ጥበብ... Read more »

በዓለም ቅርስነት ለመመዝገብ ከጫፍ የደረሰው የጌዴኦ መልከዓ ምድርና ባህላዊ ስርአት

ኢትዮጵያ የበርካታ መስህቦች ባለቤት ነች። ውብ ተፈጥሮን፣ ባህሎችን፣ ዘመናትን ያስቆጠሩ ታሪክና ቅርሳ ቅርሶችን ይዛለች። “ምድረ ቀደምት” የሚለውን ስያሜ ያሰጣት የሰው ዘር መገኛና የልዩ ልዩ አርኪዮሎጂካል ሀብቶች ባለቤትም ጭምር ናት። ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት... Read more »

እሺ ይበልጣል ከሺ..

 እማ! አልኳት ወዳለችበት ራመድ ብዬ። እማ ነው የምላት..ተሳስቼ በስሟ ጠርቻት አላውቅም። እንዲህ እንደ አሁኑ እንድታስቸግረኝ ፊቷ ቆሜ አውቃለሁ። ‹ወዬ ጌታዬ! አለችኝ..ፊቷን በትንሽ ፈገግታ ሞልታ። በእሷ አፍ ጌታዬ ስባል ነፍሴ በደስታ በልቤ ውስጥ... Read more »